ዘመድኩን ምን አለ? ፩

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 10

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 2 дні тому

    ድል ለዘመዴ❤❤❤❤
    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @tadesseelemo804
    @tadesseelemo804 3 дні тому +2

    መሃይምነት የጠቀመው አንተንና ዮኒማኛን ብቻ ነው ውቃቤ እንደመረህ ትተነትናለህ ድፍን መሃይም

    • @SofoniyasbirhanuSofi
      @SofoniyasbirhanuSofi 2 дні тому

      ዝርዝር መሀይም ነህ አንተ ደግሞ😂😂😂😂

  • @kangcheCholwole
    @kangcheCholwole 3 дні тому +1

    ምንም አልሳትክም ፡ይሄን ምስክርነት እንኳን ደፍሮ ፡በገለፅከው ልክ የገለጠ፡ቢኖር ጋሽ ታዲዎስ ብቻ ነው ።

  • @MiemnonAg23
    @MiemnonAg23 2 дні тому

    ዘመድኩን በቀለ ሰሞኑን እምቧለሌ ዙረቱ ትንሽ ሳያደክማት አልቀረም። የአማራ ፋኖ በጎጃምን ለመከፋፈል ሞከረች ሞከረች ግን ውጤት የለም፤ በዚህ ብትል፣ በዛ ብትል ያለአግባብ ተከፍቶ የነበረው በር፣ ገርበብ ከዛም ጥርቅም አለባት።
    ሚዮት ላይ እንዳለ ቲቪ ያለሰሚ ተንዘፈዘፈች፤ እንደፔንዱለም በነገር ወዲያ ወዲህ ተወዛወዘች፤ ለዚህም ለዛም ከቡና ተርቲም ላይ የሚዛቅ ስም ለጠፈች፤ ከአገዛዙ እኩል እድፉንም ጉድፉንም በፋኖ ላይ ደፈደፈች፤ ቢጨንቃት የምግብ ሜኑም መረጠች አልፎም የብልት መጠን ልኬት አደረገች። ሁሉም አልሆነም፤ የአሉሽ አሉሽ ሳንዱቋ ተጋምሶ አሁን ደግሞ የሌለ ምናባዊ ሰማየ ሰማያት ላይ መጥቃላች 😁
    በነገራችን ላይ ከእንግዲህ መደዴ በቀለ በዚህ አካሄዱ ለጨቅላው አብይ አህመድ ህዝባችንን ለማጥቃት ግብዓት የሚሆኑ ነገሮች ከመዘባረቅ ወይም የእነ ጀጃውንና ናትናኤል መኮንንን ፕሮፕጋንዳ "በእምነት ባሻሸ" መልኩ ተኪ ሚና ከመጫወት የዘለለ ሚና አይኖረውም።
    ለህዝባችን በእውነቱ አይን ገላጭ ጉዞ ነው

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 2 дні тому

    ድል ለዘመዴ❤❤❤❤
    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤