Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አባቴን የማመሰግነው እንኳን ከአማራ ወለደኝ ፣የኔ ነፍጠኛ ፣ቆምጫጫው፣ ፎጣለባሽ የኔጀግኖች የኢትዮጵያ ቁርጥ ቀን ልጆች ።❤❤❤
jil
አማራዎች ስላምችሁ ብዝት ይበልልኝ ከፈጣሪ ቀጥሎ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ልጆ ናችሁ
አሜንን👏👏👏👏👏👏💚💛💘💘
ጎጃም ጎንደር ሸዋ ወሎ ራያ አንድ አማራ 🕌❤⛪💚💛❤💪💪💪
የጌቴ አልበም በስፋት አለመደመጡ ሁሌም ያሳዝነኛል ጠንካራ ስራ ነው
በጣም ውነት ♥️♥️🇪🇹
Batammm germi sira nw
ዋው የሆዴን ተናገርክልኝ
ሁሌ ብሰማው የማልሰለችው💙።
አማራወች አስቲ የት አላችሁ like💚💛🧡
ቀይ እናቡኒ ቀለምም ጠፋብን
@@ያሰባችሁትይሙላላችሁ itel new ende silkish man
አለን💚💛💞💘💘💘👄👄👄👄 አማራችየ🌄ዉድድድድድ የማደረጋችሁ
አለን
በአማራነቴ የማልደራደር በጎጃምነቴ የምኮራ ኢትዮጵያዊ ነኝ የት አላችሁ አማራዊያን
Sareya gwadegaye eheta😍😍yene konjo setameri yabeda sera nw ethiopia lezelalem tenure❤❤❤
ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው!!በጣም ትልቅ ስራ ነውእናመሰግናለን
በጣም ነዉ ዲምፁ የሚመቸኝ ማነው እንደኔ የሚወደዉ
ጎጃሜዎች እንኳንም ከእናንተ ተፈጠርኩኝ! ጌቴዬ ምርጥ ስራ ነው በርታልን!!!
እባካችሁ ሰብ አድርጉኝ♥
ጎጃም ተወልጀ እስክስታ የጎጃም ዘፈን ባለመቻሌ በኣጣም ኣዝናለሁ ያደግሁት ሸዋነው
ጎጃሜነት ደሜ ነው ,ኢትዮጵያዊነት ዘሬ ነውማርያምን ጠርቶ የማያፍር....በስመ ማርያም ሰብስክራይብ አድርጉኝ
Esti enenem subscribe argegn🥰
አይቆጥርም እባካችሁ አንመቀኛኝ ጎግል ለሚከፍለዉ ሳብስክራይብ እንደራረግ።
አንተም አድርግ
eshi adregeshalew
አይ አማራነቷንም ብትጨምሪባት 1ኛ ነበር!
በኢትዩጵያዋነቴ የምኮራ በአማራነቴ የማልደራደር ኩሩ ጎጃሜ ነኝ ይመችህ ባህላችንን የጠበቀ አለባብስ ቢሆን የበለጠ ያምር ነበር
የጎጃም ኩሰታራ ጀግና አፍቅሬ እደት ልንገረው ደግሞ ወታደር ነው እሱም ፍቅር እደገባለት ከወሬው ተረድቻለሁ ግን ደፈሮ አልጠየቀኝም እኔም እንደዛው ወንዳወድነቱ ኩሰታረነቱ ልቤን ማረከው እሰኪ መላ በሉኝ እደማፈቅረው ልንገረው ውይ እሱን ልጠብቅ
@@ንፁህጆሲ ወይኔ ንገሪው ችግር የለውም ከወደደ ወደደ ነው ስለነገርሽው አይኮራም የሚፈልግሽ ከሆነ እውነቱን ይነግርሻል ወሸት አይመቸውም ኮስታራነቱን ይቀጥላል ተፈጥሮ ነው
ዋው!ጌቴ ጌትዬ፣ድምፀ_መረዋ እኮ ነህ።ዕድሜና ጤና ይስጥህ
አማራዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ጎጃሜዎች ውድድድድድድድድድድድድድ የግራ ጎኔ ጎጃሜ ቢሆን ብየ ሁሌም አስባለሁ 💚💛❤🇲🇱
የሊቃውንት የጀግና የታታሪ የፍቅር ሀገር ጎጃምከኢትዮጵያዊነት ዝቅ የማንል
ያምራል እኔም የመርጦለማርም ልጅ ነኝ😍
Politika ስላልዘፈንክ ነው ሞቅ ያልተደረገልክ,ግን አንተ ማንም ያልተረዳክ ምርጥ ሙዚቀኝ ነክ፡፡
ድምፅ ኮ authentic ነው ይሰልባል 😍😍😍
Proud Amhara
Lumamie .....lumami...........lumami ..............i am from lumami...............
ከእማሆይ ገላነሽ ቅኔ ተበድሬ፣ ዜማውን ተውሼ ከአድማሱ ጀንበሬ፣ ከሀዲስ ዓለማየሁ ቃላትን ቆንጥሬ፣ ከአባኮስትር በላይ ጀግንነት ተምሬ፣ ከተክለሃይማኖት ንግስናን አስሬ፣ በእጄ አገባሻለሁ አይቀርም ጅምሬ!!!
የወላይታ ልጅ ነኝ አማርኛ ተናጋሪ ነኝ አፌን የፈታውት ባማርኛ ነው ብሄሬ ሁሉ አማራ ነው ሚመስለኝ የአማራ ህመ ም ህመሜ ነው በኢትዮጲያዊነቱ የማይደራደር አማራ ፍቅር ነውአዲስ ነኝ በፈጣሪ subscribe እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ
ጎጃሜ አይደለሁም ወሎየ ነኝ ግን ጎጃሞችን እወዳቸዋለሁ
አንድ አማራ
አንድ ነው አማራ 💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ጎጃምና ወሎ ደማችን አንድ ነው
ዐምሓራ አንድ ነዉ
እጅግ ግሩም ስራ ነው ጌቴ በርታ ለየት ያለ ስራ ነውግጥም100%ዜማ100%ቅንብር100%ውበት100%ቦታ መረጣ100%ቀረፃ100%ድምፅ100%ሁሉም ነገር አንደኛ ነው በጣም ያምራል👌😱❤
Wait 7
ይሄንን ሰውየው የት ነው የማውቀው እያሉኩ የሆነ ፊልም አይቸለታለሁ ድሮ ጀግና ሆኖ ሲሰራ እሰይይይይይይይይይ የኔ ነፍጠኛ 😍
ምርርርርርርርጥ ስራ !!!! ጎጃም ከጠላ ነው ጉዱ .......በትክክል!!!
እንደዚክ መዝፈን እየተቻለ አሉ አንዳዶች ለጆሮ የማያምሩ ባህላችን የማይገልፁ //ቆንጆ ሥራ
ጌትዬ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ደሜ ነህ አቦ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የሀገር ኩራት ሀብት በርታልን
አርቲስት ጌቴ ከብዙ ጊዜበሁዋላ ይሄን ያልተቀየረ ዘመን የማይሽረው ድምፅህን ይዘህ ብቅ በማለትህ ደስብለኸኛል ይመችህ አማራ
Woww this music need more views
This is Ethiopia. ...❤❤❤🇪🇹I love Ethiopia.......Great work....👏👏👏
አማራ አማራነት ይለምልም አማራነት ክብሬ ነው 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
👌👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዚያብሔርን ስወደው ጌትዬ ኑርልኝ......የጎጃሟ እናት የፍ/ሰላም ልጅ ነኝ ለይኩኝ 😍😍😍😍
ቤተ ኣማራወች ገባ ገባ በሉ like ግቡልኝ
Weyi Motta hagre
ገባን ገባን
አለን አለን 💘💘💘💘💞💞💞
ጎጃም ገባገባ
Ethiopiyawie Amara
ጌትዬ ከብዙ ጊዜ በኋላ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ጥሩ ስራ ነው እና በርታልኝ!የወንዜ ልጅ እድሜ እና ጤናውን ይስጥህ!
Yamral tamralacu gojamoch mertoch! ❤️ from tigraway in usa
This warms my heart I wish for Tigray the stability and at ease, peace!! 🙌👏🏽🧡🧡🧡
ወሎ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር ጌት
Beautiful Amhara 😚❤❤❤✊✊✊
ብሰማው ብሰማው እንደ አዲስ ሁሌም ዉስጤን የቤተሰብና የዎገኔ ናፍቆትና ፍቅር ይስበኛል ❤🙏 ጎጃም አማራ ❤ አማራ ፍቅር የሆነ ሕዝብ ❤
💪yabed nw
በጣም ያምራል ድምፁ ግን ከማብሬ ጋ ይመሳሰላል
#GojjamAmhara#Ethiopia Love !!!!!!!!
Ay swedew yhn zefagn ayyy fetariy edmihn erejim yargln👍👍👍🥰
ውይ በሎ ዘናበሎበት ቆንጆ ዘፈን ነው ምሬጦች የእነ የሆነ ባህላችን አውጦት ገና ብዙ መስራት።አለባች ጌትሽ እንወድህላን አንተ እና መስል ጎደኞችህ በሩቱ
ዋዉ ልዩ ነዉ አንደም እኮ አልቀረዉ እናመሰግናለን ጌቴ በዚህ መረዋ ድምፁ አሬን አነሳሳዉ ዉብ አገር ጎጃም ምድረ ገነት የገዮወን መፍለቂያ የቅኔዉ መዝረፊያ በለታሪክ የጀግኖቹ ም💚💛❤
በጣም ምርጥ ሰራ ነወ በርታ
Mart sira new gete♡
ቆንጆ ነው መምህር ጌትሻ
ይህኔ ጎጃም ምርጦች ሀገር የፍቅር ሀገር የቆንጆ ሀገር የአርቲስቶች ሀገር የጀግኖች ሀገር እወዳችኋለሁ ሁላችሁንም
በጣም ቆንጆ ስራ ነውእናመሰግናለን
ያዝ እንግዲህ እስክስታ👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
It is a wonderful song gete
ዋውው የኢትዮጵያ ታላቅ ሥራ ማለት ይህ ነው በርታልኝ
ጌትሽ ምርጥ ሰው እንወድካለን!
ትችላለህ ጌች pure cultural melody
I have no word to express my gratitude, My Amhara Hero Getie Anley you deserve us, keep it up
እኔም ሙልጭ ያልሁ አማራ ነኝ የታላችሁ አማራወች በላይክ ግጩኝ
ሙልጭ ያልኩልሽ አኔ አለው 💘
ጌቴ እንኳን በደህና ተመለስክ!!
ጌትዬ ቆንጆ ስራ ነው ድምፅህን እንደምወድልክ እወቅልኝ እሰይ ጎጄ ያዝ 💃💃
በጣም የተዋጣለት ስራ ነው። ደጋግሜ እየኮመኮምኩት ነው።
ምርጥ ጎጃምኞ ዘፈን። You Made It!
💚💛❤️ ኢትዮጵያ ሀገሬ የብሔሮች ስብስብ ሠንደቅሽ ነው የነጻነት አርማ
ቆንጆ ስራ ነው ባህሉን የጠበቀ ዜማ እና ግጥም ግን ስለ ጎጃም ሲዘፈን መተከል የማይነሳበት ነገር ያሳስበኛል
በጣም ትክክል ነህ
ዋው ምርጥ ሰራ ነው በርታ ጌቴ አንለይ
አይ ባለሀገር ኡፍፍፍፍ ነብሴ ናቸው ቤተ አማሮች ኢትዮጵያዬ ሠላም ላንቺ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🥰🥰እናመሰግናለን 🙏
ምርጥ ባህሉን የጠበቀ ሙዚቃ። አባቴ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።
ድንቅ ስራ ነው ሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች ለኔ የኔ አካባቢዎች ሰወቹ ታላላቆቸ እናት አባቶቸ አልያም ወንድም እህቶቸ እኩያቶቸ ባልንጀሮቸ/ጓደኞቸ ታናናሾቸ ታላቅ ወንድማቸው ነኝ እኔ ክልልም ብሄርም የለኝም ክልሌ ኢትዮጵያ ብሄሬ ሰውነት ብቻ ነው ስለሆነም የትም አካባቢ ይህንን ድንቅ ህዝብ የሚያሞግስ የሚያደንቅ ዘፈን ውስጤ ነው !!!!!!
ጌቴ እንዲህ ነው ምርጥ ስራ በርታ ወንድማለም!
Simply you made history believe me this work is forever.like tadese alemu goje melegnaw.
tankyou my brother beautiful music you make me cry because l miss my country gojam lam proud of you 👏 tankyou for sharing 🙏
Indeed this heartfelt authentic Gojam cultural heritage.I really feel connected.
ሸዋ ጠፋ በዘፈኑ የምንፅናናዉ በጎጃምና ጎንደሮች ነዉ ወሎ እና ሸዋ አስቡበት
ጌቴ ሸዋ እኮ ነዉ አታዉቅም ኮምጣጣዉ መሬ
ገላጭ ስራ ጌቴ አንደኛ
የልብ አድርስ ሙዚቀኛ ነህ እኮ ጌትዬ!!!
ምርጥ ተፈጥሮአዊ ድምፅ ፤ ከጨሞጋ ወዲህ ማዶ ዉሰታ፤ ከጎረቤት፤
ገባገባ በሉ እስኪ አማራውያን!!!!!💚❤💛💚❤💛
Beyaaa
እማይስለች ስራ ❤ ጌቱ አንለይ 🙏
ያዝ ጎጃም❤👌
ባህላዊ ሙዚቃ ውስጤ ነው! እድሜ ይስጥሕ
አስነካሁት ባደባባይ ልክ ሰርግ እንደተጠራሁኝ። ለካ የሀገር ፍቅር እንዲ ያደርጋል።
ከጠላ ነው ጉዱ.. በለውማ አንተዬ💪💪💪👍
ጌቴ አንለኝ ትልቅ እውቅ ዘፉኝ ነህ የምወድህ ❤ ከአንተ በላይ የጎጃምን በዓል መግለጽ ነበረበህ የቻይና ፖሌስተርና እራፊ ፎጣ አይነፋም ሰለ ጎጃም ግን ዝፈን ።
ፎጣውንም የሚሰራው ጎጃምነው እኮ ያምራል❤
ዋውውው ጌችዬዬዬ በጣምምም አንደኛ ቆንጆ ምንም የሚከብድህ የለም ሙዚቃ የግልህ ነች
ጌቴ በጣም ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን።
ምርጥ ስራ ነው የስራና የባህል ልብስ ግን መለየት ያስፈልጋል,ይሄን የመሰለ ስራ አልባሳት ገደለው ለተደማጭነትም አስተዋጽኦ አለው,ከነስሙም ጎጃም አዘነ አደል ሚባለው ጌቴ እንደ አንጋፋነትህ አርዓያ መሆን አለብህ። አልበምህን በፍቅር ካዳመጡ የምመደብ መሆኔ ይታወቅልኝ
የሚገርም ድምፅ ጌቴ ትለያለህ
የማርቆሱ ጎበዝ እንወድሀለን
ጎጄ የበላይ ዘለቀ አገር የት አላቹ ውቦቼ💚💛❤
በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታ ጌሽ
ወይኔ ክሊፖ አንደኛ በጣም ያምራል
ትውልዴ ጎጃም ነው ለፍቅር ሟች ከሆኑት ከእነ በላይ መንደር❤ዘረኝነት እጠላለሁ ኢትዩጵያን የሚወድን በሙሉ እወዳለሁ ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹❤❤
Thanks .you done it
እንኳን ደህና መጣህ የኛ ምርጥ ጥሩ ሰራ ነው
The person who is reading this comment, I wish you have great success, health, love, and happiness!
ሀሀተተተተጄረ
ምርጥ ስራ ነው ጌቴ አንለይ በርታ አማሮች አላችሁ??? እስኪ እንያችሁ
ሁሌም ማትሰለች, ምርጥ ስራ ነዉ.
በርታ ጌቴ አንለኝ ዋዉዉዉዉ
Ye zefen taimu ,tibebu,gete we love you brother i can't stop watching.
Really you are best!!!
አባቴን የማመሰግነው እንኳን ከአማራ ወለደኝ ፣የኔ ነፍጠኛ ፣ቆምጫጫው፣ ፎጣለባሽ የኔጀግኖች የኢትዮጵያ ቁርጥ ቀን ልጆች ።❤❤❤
jil
አማራዎች ስላምችሁ ብዝት ይበልልኝ ከፈጣሪ ቀጥሎ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ልጆ ናችሁ
አሜንን👏👏👏👏👏👏💚💛💘💘
ጎጃም ጎንደር ሸዋ ወሎ ራያ አንድ አማራ 🕌❤⛪💚💛❤💪💪💪
የጌቴ አልበም በስፋት አለመደመጡ ሁሌም ያሳዝነኛል ጠንካራ ስራ ነው
በጣም ውነት ♥️♥️🇪🇹
Batammm germi sira nw
ዋው የሆዴን ተናገርክልኝ
ሁሌ ብሰማው የማልሰለችው💙።
አማራወች አስቲ የት አላችሁ like💚💛🧡
ቀይ እናቡኒ ቀለምም ጠፋብን
@@ያሰባችሁትይሙላላችሁ itel new ende silkish man
አለን💚💛💞💘💘💘👄👄👄👄 አማራችየ🌄ዉድድድድድ የማደረጋችሁ
አለን
በአማራነቴ የማልደራደር በጎጃምነቴ የምኮራ ኢትዮጵያዊ ነኝ
የት አላችሁ አማራዊያን
Sareya gwadegaye eheta😍😍yene konjo setameri yabeda sera nw ethiopia lezelalem tenure❤❤❤
ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው!!
በጣም ትልቅ ስራ ነው
እናመሰግናለን
በጣም ነዉ ዲምፁ የሚመቸኝ ማነው እንደኔ የሚወደዉ
ጎጃሜዎች እንኳንም ከእናንተ ተፈጠርኩኝ! ጌቴዬ ምርጥ ስራ ነው በርታልን!!!
እባካችሁ ሰብ አድርጉኝ♥
ጎጃም ተወልጀ እስክስታ የጎጃም ዘፈን ባለመቻሌ በኣጣም ኣዝናለሁ ያደግሁት ሸዋነው
ጎጃሜነት ደሜ ነው ,ኢትዮጵያዊነት ዘሬ ነው
ማርያምን ጠርቶ የማያፍር....
በስመ ማርያም ሰብስክራይብ አድርጉኝ
Esti enenem subscribe argegn🥰
አይቆጥርም እባካችሁ አንመቀኛኝ ጎግል ለሚከፍለዉ ሳብስክራይብ እንደራረግ።
አንተም አድርግ
eshi adregeshalew
አይ አማራነቷንም ብትጨምሪባት 1ኛ ነበር!
በኢትዩጵያዋነቴ የምኮራ በአማራነቴ የማልደራደር ኩሩ ጎጃሜ ነኝ ይመችህ ባህላችንን የጠበቀ አለባብስ ቢሆን የበለጠ ያምር ነበር
የጎጃም ኩሰታራ ጀግና አፍቅሬ እደት ልንገረው
ደግሞ ወታደር ነው እሱም ፍቅር እደገባለት ከወሬው ተረድቻለሁ ግን ደፈሮ አልጠየቀኝም እኔም እንደዛው
ወንዳወድነቱ ኩሰታረነቱ ልቤን ማረከው
እሰኪ መላ በሉኝ
እደማፈቅረው ልንገረው ውይ እሱን ልጠብቅ
@@ንፁህጆሲ ወይኔ ንገሪው ችግር የለውም ከወደደ ወደደ ነው ስለነገርሽው አይኮራም የሚፈልግሽ ከሆነ እውነቱን ይነግርሻል ወሸት አይመቸውም ኮስታራነቱን ይቀጥላል ተፈጥሮ ነው
ዋው!ጌቴ ጌትዬ፣ድምፀ_መረዋ እኮ ነህ።ዕድሜና ጤና ይስጥህ
አማራዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ጎጃሜዎች ውድድድድድድድድድድድድድ የግራ ጎኔ ጎጃሜ ቢሆን ብየ ሁሌም አስባለሁ 💚💛❤🇲🇱
የሊቃውንት የጀግና የታታሪ የፍቅር ሀገር ጎጃም
ከኢትዮጵያዊነት ዝቅ የማንል
ያምራል እኔም የመርጦለማርም ልጅ ነኝ😍
Politika ስላልዘፈንክ ነው ሞቅ ያልተደረገልክ,ግን አንተ ማንም ያልተረዳክ ምርጥ ሙዚቀኝ ነክ፡፡
ድምፅ ኮ authentic ነው ይሰልባል 😍😍😍
Proud Amhara
Lumamie .....lumami...........lumami ..............i am from lumami...............
ከእማሆይ ገላነሽ ቅኔ ተበድሬ፣
ዜማውን ተውሼ ከአድማሱ ጀንበሬ፣
ከሀዲስ ዓለማየሁ ቃላትን ቆንጥሬ፣
ከአባኮስትር በላይ ጀግንነት ተምሬ፣
ከተክለሃይማኖት ንግስናን አስሬ፣
በእጄ አገባሻለሁ አይቀርም ጅምሬ!!!
የወላይታ ልጅ ነኝ አማርኛ ተናጋሪ ነኝ አፌን የፈታውት ባማርኛ ነው ብሄሬ ሁሉ አማራ ነው ሚመስለኝ የአማራ ህመ ም ህመሜ ነው በኢትዮጲያዊነቱ የማይደራደር አማራ ፍቅር ነው
አዲስ ነኝ በፈጣሪ subscribe እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ
ጎጃሜ አይደለሁም ወሎየ ነኝ ግን ጎጃሞችን እወዳቸዋለሁ
አንድ አማራ
አንድ ነው አማራ 💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ጎጃምና ወሎ ደማችን አንድ ነው
ዐምሓራ አንድ ነዉ
እጅግ ግሩም ስራ ነው ጌቴ በርታ ለየት ያለ ስራ ነው
ግጥም100%
ዜማ100%
ቅንብር100%
ውበት100%
ቦታ መረጣ100%
ቀረፃ100%
ድምፅ100%
ሁሉም ነገር አንደኛ ነው በጣም ያምራል👌😱❤
Wait 7
ይሄንን ሰውየው የት ነው የማውቀው እያሉኩ የሆነ ፊልም አይቸለታለሁ ድሮ ጀግና ሆኖ ሲሰራ እሰይይይይይይይይይ የኔ ነፍጠኛ 😍
ምርርርርርርርጥ ስራ !!!! ጎጃም ከጠላ ነው ጉዱ .......በትክክል!!!
እንደዚክ መዝፈን እየተቻለ አሉ አንዳዶች ለጆሮ የማያምሩ ባህላችን የማይገልፁ
//
ቆንጆ ሥራ
ጌትዬ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ደሜ ነህ አቦ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የሀገር ኩራት ሀብት በርታልን
አርቲስት ጌቴ ከብዙ ጊዜበሁዋላ ይሄን ያልተቀየረ ዘመን የማይሽረው ድምፅህን ይዘህ ብቅ በማለትህ
ደስብለኸኛል ይመችህ አማራ
Woww this music need more views
This is Ethiopia. ...❤❤❤🇪🇹
I love Ethiopia.......
Great work....👏👏👏
አማራ አማራነት ይለምልም አማራነት ክብሬ ነው 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
👌👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዚያብሔርን ስወደው ጌትዬ ኑርልኝ......
የጎጃሟ እናት የፍ/ሰላም ልጅ ነኝ ለይኩኝ 😍😍😍😍
ቤተ ኣማራወች ገባ ገባ በሉ like ግቡልኝ
Weyi Motta hagre
ገባን ገባን
አለን አለን 💘💘💘💘💞💞💞
ጎጃም ገባገባ
Ethiopiyawie Amara
ጌትዬ ከብዙ ጊዜ በኋላ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ጥሩ ስራ ነው እና በርታልኝ!የወንዜ ልጅ እድሜ እና ጤናውን ይስጥህ!
Yamral tamralacu gojamoch mertoch! ❤️ from tigraway in usa
This warms my heart I wish for Tigray the stability and at ease, peace!! 🙌👏🏽🧡🧡🧡
ወሎ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር ጌት
Beautiful Amhara 😚❤❤❤✊✊✊
ብሰማው ብሰማው እንደ አዲስ ሁሌም ዉስጤን የቤተሰብና የዎገኔ ናፍቆትና ፍቅር ይስበኛል ❤🙏 ጎጃም አማራ ❤ አማራ ፍቅር የሆነ ሕዝብ ❤
💪yabed nw
በጣም ያምራል ድምፁ ግን ከማብሬ ጋ ይመሳሰላል
#GojjamAmhara#Ethiopia Love !!!!!!!!
Ay swedew yhn zefagn ayyy fetariy edmihn erejim yargln👍👍👍🥰
ውይ በሎ ዘናበሎበት ቆንጆ ዘፈን ነው ምሬጦች የእነ የሆነ ባህላችን አውጦት ገና ብዙ መስራት።አለባች ጌትሽ እንወድህላን አንተ እና መስል ጎደኞችህ በሩቱ
ዋዉ ልዩ ነዉ አንደም እኮ አልቀረዉ እናመሰግናለን ጌቴ በዚህ መረዋ ድምፁ አሬን አነሳሳዉ ዉብ አገር ጎጃም ምድረ ገነት የገዮወን መፍለቂያ የቅኔዉ መዝረፊያ በለታሪክ የጀግኖቹ ም💚💛❤
በጣም ምርጥ ሰራ ነወ በርታ
Mart sira new gete♡
ቆንጆ ነው መምህር ጌትሻ
ይህኔ ጎጃም ምርጦች ሀገር የፍቅር ሀገር የቆንጆ ሀገር የአርቲስቶች ሀገር የጀግኖች ሀገር እወዳችኋለሁ ሁላችሁንም
በጣም ቆንጆ ስራ ነው
እናመሰግናለን
ያዝ እንግዲህ እስክስታ👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
It is a wonderful song gete
ዋውው የኢትዮጵያ ታላቅ ሥራ ማለት ይህ ነው በርታልኝ
ጌትሽ ምርጥ ሰው እንወድካለን!
ትችላለህ ጌች pure cultural melody
I have no word to express my gratitude, My Amhara Hero Getie Anley you deserve us, keep it up
እኔም ሙልጭ ያልሁ አማራ ነኝ የታላችሁ አማራወች በላይክ ግጩኝ
ሙልጭ ያልኩልሽ አኔ አለው 💘
ጌቴ እንኳን በደህና ተመለስክ!!
ጌትዬ ቆንጆ ስራ ነው ድምፅህን እንደምወድልክ እወቅልኝ እሰይ ጎጄ ያዝ 💃💃
በጣም የተዋጣለት ስራ ነው። ደጋግሜ እየኮመኮምኩት ነው።
ምርጥ ጎጃምኞ ዘፈን። You Made It!
💚💛❤️ ኢትዮጵያ ሀገሬ
የብሔሮች ስብስብ
ሠንደቅሽ ነው የነጻነት አርማ
እባካችሁ ሰብ አድርጉኝ♥
እባካችሁ ሰብ አድርጉኝ♥
ቆንጆ ስራ ነው ባህሉን የጠበቀ ዜማ እና ግጥም ግን ስለ ጎጃም ሲዘፈን መተከል የማይነሳበት ነገር ያሳስበኛል
በጣም ትክክል ነህ
ዋው ምርጥ ሰራ ነው በርታ ጌቴ አንለይ
አይ ባለሀገር ኡፍፍፍፍ ነብሴ ናቸው ቤተ አማሮች ኢትዮጵያዬ ሠላም ላንቺ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🥰🥰እናመሰግናለን 🙏
ምርጥ ባህሉን የጠበቀ ሙዚቃ። አባቴ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።
ድንቅ ስራ ነው ሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች ለኔ የኔ አካባቢዎች ሰወቹ ታላላቆቸ እናት አባቶቸ አልያም ወንድም እህቶቸ እኩያቶቸ ባልንጀሮቸ/ጓደኞቸ ታናናሾቸ ታላቅ ወንድማቸው ነኝ እኔ ክልልም ብሄርም የለኝም ክልሌ ኢትዮጵያ ብሄሬ ሰውነት ብቻ ነው ስለሆነም የትም አካባቢ ይህንን ድንቅ ህዝብ የሚያሞግስ የሚያደንቅ ዘፈን ውስጤ ነው !!!!!!
ጌቴ እንዲህ ነው ምርጥ ስራ በርታ ወንድማለም!
Simply you made history believe me this work is forever.like tadese alemu goje melegnaw.
tankyou my brother beautiful music you
make me cry because l miss my country gojam lam proud of you 👏 tankyou for sharing 🙏
Indeed this heartfelt authentic Gojam cultural heritage.I really feel connected.
ሸዋ ጠፋ በዘፈኑ የምንፅናናዉ በጎጃምና ጎንደሮች ነዉ ወሎ እና ሸዋ አስቡበት
ጌቴ ሸዋ እኮ ነዉ አታዉቅም ኮምጣጣዉ መሬ
ገላጭ ስራ ጌቴ አንደኛ
የልብ አድርስ ሙዚቀኛ ነህ እኮ ጌትዬ!!!
ምርጥ ተፈጥሮአዊ ድምፅ
፤ ከጨሞጋ ወዲህ ማዶ ዉሰታ፤ ከጎረቤት፤
ገባገባ በሉ እስኪ አማራውያን!!!!!💚❤💛💚❤💛
Beyaaa
እማይስለች ስራ ❤ ጌቱ አንለይ 🙏
ያዝ ጎጃም❤👌
ባህላዊ ሙዚቃ ውስጤ ነው! እድሜ ይስጥሕ
አስነካሁት ባደባባይ ልክ ሰርግ እንደተጠራሁኝ።
ለካ የሀገር ፍቅር እንዲ ያደርጋል።
ከጠላ ነው ጉዱ.. በለውማ አንተዬ💪💪💪👍
ጌቴ አንለኝ ትልቅ እውቅ ዘፉኝ ነህ የምወድህ ❤ ከአንተ በላይ የጎጃምን በዓል መግለጽ ነበረበህ የቻይና ፖሌስተርና እራፊ ፎጣ አይነፋም ሰለ ጎጃም ግን ዝፈን ።
ፎጣውንም የሚሰራው ጎጃምነው እኮ ያምራል❤
ዋውውው ጌችዬዬዬ በጣምምም አንደኛ ቆንጆ ምንም የሚከብድህ የለም ሙዚቃ የግልህ ነች
ጌቴ በጣም ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን።
ምርጥ ስራ ነው
የስራና የባህል ልብስ ግን መለየት ያስፈልጋል,ይሄን የመሰለ ስራ አልባሳት ገደለው ለተደማጭነትም አስተዋጽኦ አለው,ከነስሙም ጎጃም አዘነ አደል ሚባለው ጌቴ እንደ አንጋፋነትህ አርዓያ መሆን አለብህ። አልበምህን በፍቅር ካዳመጡ የምመደብ መሆኔ ይታወቅልኝ
የሚገርም ድምፅ ጌቴ ትለያለህ
የማርቆሱ ጎበዝ እንወድሀለን
ጎጄ የበላይ ዘለቀ አገር የት አላቹ ውቦቼ💚💛❤
በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታ ጌሽ
ወይኔ ክሊፖ አንደኛ በጣም ያምራል
ትውልዴ ጎጃም ነው ለፍቅር ሟች ከሆኑት
ከእነ በላይ መንደር❤
ዘረኝነት እጠላለሁ ኢትዩጵያን የሚወድን በሙሉ እወዳለሁ ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹❤❤
Thanks .you done it
እንኳን ደህና መጣህ የኛ ምርጥ ጥሩ ሰራ ነው
The person who is reading this comment, I wish you have great success, health, love, and happiness!
ሀሀተተ
ተተጄረ
ምርጥ ስራ ነው ጌቴ አንለይ በርታ
አማሮች አላችሁ???
እስኪ እንያችሁ
ሁሌም ማትሰለች, ምርጥ ስራ ነዉ.
በርታ ጌቴ አንለኝ ዋዉዉዉዉ
Ye zefen taimu ,tibebu,gete we love you brother i can't stop watching.
Really you are best!!!