ያለ Power Geez ሶፍትዌር ሳንጠቀም ኮምፒውተር ላይ አማርኛ እንዴት እንጽፋለን? How to Write Amharic without any Software

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 вер 2024
  • ያለ #PowerGeez ሶፍትዌር ሳንጠቀም ኮምፒውተር ላይ አማርኛ እንዴት እንጽፋለን? How to Write Amharic without any Software

КОМЕНТАРІ • 16

  • @Arsenalism1
    @Arsenalism1 3 роки тому

    Nice

  • @Alfa1M
    @Alfa1M 3 роки тому

    Shukren Jezakellah Kheiren!

  • @zerihungadabo2534
    @zerihungadabo2534 3 роки тому

    thank you go on....
    best
    ye bezu gize teyikale melise aginichiyalewuu...

  • @almightygod1023
    @almightygod1023 3 роки тому

    በጣም ጠቃሚ የሆነ መረጃ ነው ያካፈልከን ሙሄ እናመሠግናለን በርታ በተመሳሳይ ደግሞ ሙሄ ካንድ operating system ወደ ሌላ operating system እንዴት መጫን እንደምንችል አሳየን አመሠግናለሁ።

    • @MuhammedComputerTechnology
      @MuhammedComputerTechnology  3 роки тому

      ፖስት ተደርጓል ማየት ይቻላል

    • @almightygod1023
      @almightygod1023 3 роки тому

      @@MuhammedComputerTechnology በጣም አመሠግናለሁ ሙሄ win 10 ላይ ባልከው መሠረት ተስተካክሎልኛል በጣም ነው የማመሠግነው ነገር ግን አንዳንድ ፊደሎችን ለመፃፍ ልምድ ይፈልጋል ለምሳሌ "ሜ""ጠ" የመሳሰሉትን ና ሳድስ ፊደሎችን ለመፃፍ ይከብዳል አመሠግናለሁ

  • @wondmagegnabayneh1859
    @wondmagegnabayneh1859 Рік тому

    በጣም ጥሩ ነው ግን አንድ አንድ ፊደሎችን ለመጥጻፊ የተቸገርኩት አለንኝ እሱንም እንደ መለካም ልማድ ብታግዘኝ ለምሳሌ የሀ፣ የሰ፣የጸ ዘሮችን እና ዲቃላ ፊደላትን እንዴት እንደምጻፊ ብታሰየን ይሄ የ ብዙዎች ችግር ነው

  • @lahimushnegash4115
    @lahimushnegash4115 3 роки тому

    thanks

  • @weldeemanuel8516
    @weldeemanuel8516 3 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @eshetuwolde7493
    @eshetuwolde7493 2 роки тому

    ሙየ ትምህርቱ በጣም አሪፍ ነዉ በርታ። 1:-ግን አሁን በተጨባጭ የሚሰራ ፓወር ግዕዝ የላፕቶፕ አፕሊኬሽን ካለ በብድዮ በትልቅ አሪፍ ነዉ።
    2:- fre ዊንዶ 11 iso የሚገኘዉ ዌቭሳይት ፈልገ ነበር በቭድዮ ብትሰራ ?

  • @mekuriyaewbelachew5497
    @mekuriyaewbelachew5497 3 роки тому

    እናመሰገናለን፣

  • @user-yf2ru3zb4n
    @user-yf2ru3zb4n 3 роки тому

    As wr wb betam teqami t,t new ysethegn negr gen ynew lap top change date,time,or number format new ymulew ena endet maderg new yalbegn /lenovo

  • @gishabaymedia
    @gishabaymedia Місяць тому

    laptop tezegto eyale lemn new battery yemichersew

  • @AbaynehAdimas
    @AbaynehAdimas Рік тому

    can u attach power geez software please?

  • @Arsenalism1
    @Arsenalism1 3 роки тому

    Win 10 ላይ add የሚል የለውም

  • @solomonfentie6972
    @solomonfentie6972 3 роки тому

    window 10 yaschegram