ፍሪጃችን ቀጭ እያለ ከዘጋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 18

  • @mintesnotfikadu4131
    @mintesnotfikadu4131 5 місяців тому

    እደሱ ሆኖብኝ ፈትቼው ነበር ግን ቁጥር የለውም 158ሊትር ዌስትፖይት ፍሪጅ ስንት ስንተኛ ነው ሚሆነው

  • @EtsegenetTesfaye-d2i
    @EtsegenetTesfaye-d2i 5 місяців тому

    በጣም ድምፅ አለው እና አልፎ አልፎ ጥዝ ይላል እና እባክህን መፍቴ ካለክ ንገረኝ

    • @funxtech
      @funxtech  5 місяців тому

      ኖርማል ይሰራል

  • @Adisu-cu8jl
    @Adisu-cu8jl 4 місяці тому +1

    ፍሪጁ ገገጋ ብሎ ይዘጋል ምንድነው ችግሩ

    • @funxtech
      @funxtech  4 місяці тому

      Overload

    • @Adisu-cu8jl
      @Adisu-cu8jl 4 місяці тому

      @@funxtech ፓወር ሲያንስ አይሆንም

  • @AdaneGebre-vw1oe
    @AdaneGebre-vw1oe 6 місяців тому

    ኣንድ 1/5 መሆኑ በምን ይታወቃል

  • @marthateshome2655
    @marthateshome2655 5 місяців тому

    ግን ፍሪጄ በጣም ውሀ ያፈሳል ምን ሲሆን ነው እባክህ ንገረኝ

    • @funxtech
      @funxtech  5 місяців тому

      ከጀርባ የለው ሲሞላ

  • @kassagebre3191
    @kassagebre3191 6 місяців тому

    ሀይ ሰላም ነው ወንድሜ የፍርጅ ድምጹ አስቸገረን በጣም ይጮሃል ምክኒያቱ ምንድን ነው ችግሩን አብራርተህ ብታስረዳኝ ላስቸግርህ እባክህ🙏🙏🙏

  • @genetyohannes-vn7ix
    @genetyohannes-vn7ix 8 місяців тому

    እባክህ የተበላሸ ከሰራህ ስልክህን ?

  • @GmslMohmmad
    @GmslMohmmad 5 місяців тому

    ፍሪጅ እፈልጋለሁ ቁጥር ስጡኝ

  • @genetyohannes-vn7ix
    @genetyohannes-vn7ix 8 місяців тому

    ወይ ሠዉ ጠቁመኝ እባክህ !!!

    • @funxtech
      @funxtech  8 місяців тому

      Yet hager new