"ባል ላግኝ እንጂ አላማርጥም!" 😂😂 የንፁህ ሃይሌ ኮሜዲ |አራዳ ቅዳሜ |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 23

  • @Mulu-k9i
    @Mulu-k9i 4 години тому +3

    ሲመስለኝ ለእኛ ለእሳቶቹ ወጣት ምርጥ ትምህርት ነው 😂😂😂ስናማርጥ እድሜአችን ቀድሞን ከላይ ሲጠብቀን አውላላ ሜዳ ላይ ንቀራለን

  • @PeaCe-e1e
    @PeaCe-e1e 13 годин тому +5

    ሻሼ እንዲህ ጎበዝና ቆንጆ ናት???ቤቶች ላይማ እኙኙኙኙ ስትል ዘበኛ ጋር፣ኩሽና ውስጥ አቢ ጋር ጉፋፋ ነገር ትመስለኝ ነበር🤣😂🤣

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 11 годин тому +1

      ሜካፑ እኮ ነው እንዛ የሚያረጋት ቤቶች ላይ

  • @taibahmohaoad5381
    @taibahmohaoad5381 23 хвилини тому

    እረ በሣቅ ክክክክክክክክ

  • @ethiopiawitethiopiawit1169
    @ethiopiawitethiopiawit1169 25 хвилин тому

    ቀረፃው ምኑም ደስ አይልም

  • @በረንታ
    @በረንታ Годину тому

    ሻሼ😅😅😅😅😅😅😅

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 9 годин тому +1

    ሻሸ ግን ሁልጊዜ ባልባል አይደብርም😂😂

    • @YyYy-yx2wj
      @YyYy-yx2wj 22 хвилини тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሙሉነሽ_በላቸው_2116
    @ሙሉነሽ_በላቸው_2116 5 годин тому

    0:32 😂😂😂 0:35 0:45 😂😂😂😂 1:46 1:50 😂😂😂 2:36 🤣🤣 9:47 9:50 🤣🤣🤣 9:57 😂😂😂

  • @saramaood7497
    @saramaood7497 13 годин тому +2

    ውይ የእናቶች አግቢ እኮ አያምጣ ነው

    • @Jhehjkjhf
      @Jhehjkjhf 10 годин тому +1

      እኔስ እስኪሉኘም አልጠበኩም በግዜ ነው ያገባሁት 😂

    • @Honestmarblegernat
      @Honestmarblegernat 6 годин тому

      Enenmm😂

  • @UaeUae-y1s
    @UaeUae-y1s 13 годин тому

    እኔ አጠራርግለታለሁ😂

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 6 годин тому

    ኪያዬ እይዞሽ ድግሱን መጥተን እንበላዋለን

  • @MierafGebere
    @MierafGebere 5 годин тому

    😂😂😂😂

  • @solocmc
    @solocmc 13 годин тому +2

    ሻሼ ቤቶችን ልቀቂ እባክሽ
    You could do better
    Much love

  • @middle8420
    @middle8420 13 годин тому +1

    تماما

  • @FatumaAdem-r2g
    @FatumaAdem-r2g 8 годин тому

    በሳቅ ገደላችሁኝ

  • @SemraAhmed-d5g
    @SemraAhmed-d5g 13 годин тому

    ሻሼ እስከዛሬ ባል አላገኘሽም 😓🤣🤣

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 11 годин тому

      የጠየቀቻት ለድራማው ነው ቆየች እኮአራዳ ቅዳሜ ላይ ​@@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 6 годин тому

      ልጆችምአላት

  • @tofcikshikuri9405
    @tofcikshikuri9405 13 годин тому

    Bertuu