Emebet Negassi - Misthir - እመቤት ነጋሲ - ምስጢር - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- Emebet Negassi - Misthir - እመቤት ነጋሲ - ምስጢር - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Ethiopian Music: New Ethiopian Amharic music from Emebet Negassi......... misthir: Don't Miss It!.
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Emebet_Negassie #emebetnegassi #Misthir #Misther #nahomfavorites #እመቤት_ነጋሲ #ምስጢር #amharicmusic #amharicsong #amharicmusicvideo #ethiopiancomedy #ethiopiandrama #ethiopianfilm #Emebetnegassinewmusicvideo #አዲስ_ሙዚቃ #amharictraditionalmusic #Misthiramharicsong #amharasong #amharamusic #tigrignamusic #oromomusic #ethiopianmusic #ethiopianmovie #ethiopianfilm #Zenitmuhaba #ethiopiannews #misthirtraditionalmusic #cultueralmusic #amharicculturalmusic #newamharicmusic #newamharicmusic2022 #ebs #ebstv #kanatv #kanaknews #etvnews #artist #arada #art #habeshamusic #habeshatiktok #habeshatiktokvideos #nahomfavorites
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.co...
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2022: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
ደስ ከሚለው ድምጽሽ በተጨማሪ ሁልጊዜ በስራዎችሽ ላይ የሚታየው ሀበሻዊ ለዛሽ እና የአለባበስ ስርዓትሽን በጣም ያስደስተኛል ። እናመሰግናለን ።
በጣም የምወደዉን ዘፈን መልሰሽ ስለዘፈሽዉ በጣዉ ነዉ የማመሰግንሽ ሁሉንም ነገር በጣም ነዉ የምወደዉ የምታደርግያቸዉ እስታይሎች እኔ በሁኑ ዘመን ነኝ ግን የድሮ ዘፈኖች ይስቡኛል
ውይ እናቴ ይችን ሙዚቃ ስትወዳት እንኳንም ዘፈንሽው በአዲስ መልክ 🥺🥺🥺በጣም ልዪ ነው
በጣም ያምራል። ያንቺ ባህል አክባሪነት፣ ትህትናሽ ልዩ ነው። ድምፅሽ ይነዝረኛል።
צמרמורת לגהינום‼️
ጎበዝ❤
ዚነትየ ብዙ መስራት ስትችል ባጭር የቀረች ነብስሽን ይማረው የደሴዋ ቆንጆ አንችም አሳታውሰሽ እንደዚህ ውብ አድርገሽ በመስራትሽ እናመሰግናለን ድሮም እወድሽ ነበረ 👏👏👏👏👑👑👑👑
ዋው ክበሪልን ድንቅ አርገሽ ነው የሠርተሽው አመቤት የኔ ደርባባ ዚኒት ነፍሷን ይማርልን
Wow Emebet This is miracle to got the power to resurrect our deceased golden artist ZEINUT Muhabaw ‘N your Melody is still as she sing the song from Heaven , So don’t forget you makes ZEINUT be A Live again, Therefore it takes everybody back to 1978 Ethio- calendar and you can say cry hard for your country….so you are the Hero and I hope we have to start organizing our support to your blessed start. It was for me heartbreaking . Thank you!
አቦ፣ተመቸሽኝ፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥሽ፣ሽ፣አመት፣ኑሪልኝ
የኔ፣ደቡሽቡሽ፣ተባረኪ፣በጣም፣እወደዋለሁ፣ድምፅሽን
ይገርማል የሷን ስራ ስትሪ ይህ 2ተኛሽ ነው ብዙ ስው እረስቷታል በተለይ ይህ ትዉልድ እመቤት ፈጣሪ ይባርክሽ ለዚነት ወንድሞች ከፍለሻቸው እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ የታላቋ ጥበበኛ የወሎ ፈርጥ ባጭሩ የተቀጨች ዚነት ሙሀባ ነብስ ይማር
አዋ መቸም ከፉላቸው መሆን አለበት
❤❤❤❤❤
So beautiful with a beautiful song 🎵
You are the best. God bless you
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከአድናቂወችሽ መካከል አንዷ ነኝ
እሙዬ ስወድሽ ያለፈውን ትዝታዎቼን ሁሉ ዛሬ በስተርጅና አስታወሽኝ በርቺልኝ እህቴ ።
ውዷ እህታችን ምርጥ ስራ ረጅም ዕድሜ ከጤንነት ጋር ተመኘውልሽ!!
የሽምሱ የሻይ ማሽን ባሬስታ ድምፅ ምርጥዬ አይደለም ጎበዝ።
ሆዴም ሽብር ሽብር ልቤም ጭንቅ ጭንቅ አለብኝ የዘንድሮው ነገር ሰላሜን ነሳኝ የወገኖቸ የሀገሬ ነገር ሰላሜን ነስቶ እቅልፌን ነሳኝ 💚💛❤😢
Ethio ✨✨
እግዚአብሔር ሰላሙን ይላክልን እንጅ
לגהינום‼️
አይዞን
@@tizazuashagrie6326 🍀🕎🍀
በጣም የምወደው ዜማ የዚነት ሙሃባ 💚💛♥
ቆንጆ ስራ ነው አርቲስታችን በርች
መልካም እድል
ዋዉ ወደሗላ የሚመልስ ነዉ ዚነት ሙሀባ እናመሰግንሻለን እመቤት
በጣም የድሮ ዘፈን የዚኑት ማሃባ እመቤት ጎበዝ ደስ የሚል የዚኒት ምሃባ በድጋሜ ሪሜክስ አርገሽ ከመጣሽ በጣም ደስ ይላል🎶🎵🎻🥁🎸🎤🥁🎷🥀🥂
Emebet! ምርጥ ሙዚቃወችሽ በእውነት ድንቅ ናቸው!
ያምራል
You got amazing voice,We want album form you please,We love you with full respect.
እንዳው ምን ላርግሽ የኔ ድንቡሽቡሽ ምርጥ ስራ
ስወድሽ!!!!
Anchi tamrialesh. Abesha kemissu ena wigsh, yasstelalu. BETAM!!
_በጣም የምወደው ዜማ የዚነት ሙሃባ_ 💚💛♥️👈🙌😍🥰
👑👑👑
@@tesfaytesfay6834 ታዲያስ
Yea
merte sera nw keep going.............liliye miss u yemer
እመቤት፡ነጋሲ፡እጅግ ጡዕም ዜማ፡ይመችሽ አቦ
Marvelous Music Asdemami Musika !!!!! 👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏 #1 #1 #1 #1 #1 Nebs yehone musica new Emuye, ketyibet bechilin yegna Jegnit, Wooow bilo zim New Beachiru 'ASDEMAMI MUSICA'
ውዷ እመቤት:-የታዋቂዋን አርቲስት ዚነት መሃባውን ሙዚቃ በጣም ግሩም በሆነ የሙዚቃ ቅንብር ማራኪ ድምፅሽና ባህላዊ አለባበስ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን! ተሰምቶ የማይጠገብ ሙዚቃ ነው!
እንኳን መጣሽልን እሙዬ
እመቤት ሞርጥ ድምጽ አለሺ በርቺ
ይቺ ሳትጠገብ በጠዋት ያሸለበችው እህታችንን ማስታወስ ጥሩ ነው መቸም ለቤተሰባችዋ የሚገባቸውን እንደከፈልሻቸው እርግጠኛ ነኝ ........
አንደኛ ነኝ 👍
ደስ ስትይ እሙየ ድቡሽብሽ የሆን ልጅ ጭራሽ እርጃና እምቢ አልሽ እኮ ለማንኛውም ምርጥ ስራ ነው ይመቺሽ
ምርጥ👌👌👌👌👌👌
እሙቲ የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽልን እንውድሻለን
ስወድሽ እንዴው የኔ ቆንጃ🥹💋💋💋🌹
ቆንጆ ስራ ነው
Just listened this music first time but it's so amazing and your voice is magical ❤
የኔ ቆንጆ አንደኛ ስራ
ነፍሷን ይማርልንና ማስታወሳችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ ማንም እንደ ዚነት ሊዘፍነው አይችልምና አሯሯጥሽውና እባካችሁ አታበላሹባት ! አድናቂሽ ነንና የራስሽን ጥሩ እየዘፈንሽ ስለሆነ ትኩረት ስጭበት።
የምወድሽ መልካም ስራ ነው ❤️
wow mirt nw 👌
i loved it
በጣም አሪፍ ስራነው በረችልን
Very nice song .
እሙየኔ.ቆጆ❤❤❤
አለባበስ ከድምፅ ጋር👌👌🥰
i wish you could make more songs, your are amazing.
Swadesh yamer 🤗🤗
ምርጥ ስራ ነው !!!!!
ዕሙየ ቆንጆ ነው
Zinet muhaba’s oldies song👏👏👏👏
ዋውውውውው
❤❤😢እኔስ እሱም አልተረዳኝም😭👆😜💕💕💕
ሥወድሽ በርች
Welcome back 😊
እሙየ ምዎድሽ
Kibrleng yena enat aref sira new 👌🥰🥰🥰🥰
Good job
Enameseginalen Zimet
Amazon song
Remarcable❤❤❤
አጎቴን ነው ያስታወሽኝ ❤
My Girl 👏
Bekirb yayeshat atimesiyim semay midir
በቀደመ ሰራስ እጅግ ነዉ የምወድሽ ። ይሄን ግን አበላሽተሽዋል ።
አዝናለሁ ይሔ ዘፍን በጭራሽ ከአንች ድምጽ ጋር አይሔድም። አበላሽተሽዋል በጣም ነው ያናደደኝ። ዚነት በዚህ ቅኝት አልዘፈነችውም። ይቅርብሽ አጥፊው።
Wow enamsagnaln 👍
ግሩም ችሎታ ነው።
Love youuuuu emuye
Emuti betam arif new brchlen
nefs yimar zenith Muhaba 🟩🟨🟥..👏
wow 👏👏👏👏
እሙ ነጋሲ ነገስሺበት በልቤ ዘይኒትዬን እና የ70ቹን መጨረሻ የወጣትነት ትዝታዬን እፊቴ ደቀንሺው ከሙዚቃው ቅንብር መረዋው ቅላፄሽ ጋር ተስማምቶ ሳዳምጥሽ አቅሌን ነው ያሳጣሽኝ ምሽት የምትጫወችበትን ባውቅ ለመምጣት ማንም አይቀድመኝም ለማኛውም ዘይኒትን አፈር ይቅለላት ለአንቺም እረጅም ዕድሜ እመኝልሻለሁ ተባረኪ።
Emuye siwedsh eko ❤💋
ደስ ሲል ሙዚቃው እሷም ውብ የኔ ማር
የዚነት ሙሀባ ዘፈን ቆንጆ አድርጋ ዘፍናዋለች
ዚነት ሙሀባ 💚💛❤
wow marre
Beautiful song.
andegna emu (zin pro max)
This is Ethiopian music. But on the top right of the screen, it says, "Indian music", which is misleading. It must be corrected.
ምርጥ ስራ ነው በጣም !
እናቴ የምትወደው ኢትዬ ለምትገኞው ለምወዳት እናቴ ለእናት አለም ነው የዘፈንሺላት ዚነትን ታዳምጥ ነበር ልጅ እያለን አመሰግንሻለሁ እናቴ እወድሻለሁ ልጅሺ ከኢሮፓ 😍😍😍😍😍
እሙ ፍቅር በጣም ነው ምንወድሽ ።
የእዉነት ዲምፅሽ ሢማርክ
የዚነት ሙሀባ ዘፈን አሪፍ አድርገሽ ሰርተሽዋል
እረ እንደው እመቤት ጎበዝ የሙዚቃ ሰሪ ፕሮዱይሰር ነው ያጣሽው!!!! እጅግ ታለንትሽ የሚገርም መልክሽ ቁመናሽ ፀባይሽ ይሄ ቀረሽ የማትባይ የምትገርሚ ሰው እዚ ቶሮንቶም የነበርሽ ግዜም ገብቼ አይቼሻለሁ ሀጣም ትልቅ መሆኛሽ ግዜ ነበረ !!
እባካቹ ይቺን እንቁ ጉድ የሚያሰኝ ዘፈን አስሩዋት እኔ እደው ሳይሽ ታለንትሽ እየባከነ ያለ ሆኖነው የሚሰማኝ....
ልዩ😂❤😂❤❤😂😂😂😂😂❤
አበላሽሽው i prefer 1000 % the original music
ሙሉን ስሪልን ዜኒትዬ እንወዳታለን
Waw sewdese eko
2023 ሚስጥሩ ነጋሲ
የኔ ማር እሙዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ እኮ
የዝነት ሙሃባ ዘፈንን
ይህን ችሎታ ይዘሽ በራስሽ ስራ ብትመጪ ምን አለበት? ለችሎታሽ ግን 1000 ጊዜ LIKE!!!
ልክ እንደኔ!!!!
Ufff i love it🥰
Willkommen hübsch ❤