Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሸኻችን ኡስታዛችን ለአላህ ስል እወድሃለሁ አላህ ይጠብቅህ የተውሂድ ወንድማችን ሱበሀን አላህ 3አልሃምዱሊላህ3 አላህ አክበር3ሰሉ አለነብይ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም 🎉
የመሀመድ አወል ሀምዛ መንዙማ ኡሥታዝ እኛቤት አባቴ በቴፖ ካሤቱን ገዝቶ በተለይ በረመዳን በየአመቱ አዲሥ ሢያወጣ ይገዛል እኔራሡ በጣም ነበር ሁሌ አብሬ የምለዉ ግን ጅህልና እኛ አካባቢ ሽርክ ሙዚቃ እደዉ ምኑን ልንገርህ ብቻብዙነዉ አላህ ሢመራ ነዉ ህዝቡኮ የሚማረዉ ሽርካቸዉን ነዉ እነሡም ትክክለኛዉን ተዉሂድ አያሥተምሩም ምክኒያቱም በማህበረሠቡ ተከብረዉ ነዉ እሚኖሩት አልሀምዱ ሊላህ ለመራን ጌታ በተዉሂድ ይግደለን ቤተሠቦቻችንም አላህ ይምራልን አተንም አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሠብህ
አቡ መርየም አላህ መሰሎችህን ያብዛልን ጥላቶችህን ምቀኟችህን ያርቅልህ
አሰላሙአለይኩምኡስታዝማሻአላህወላሂወላሒወሎመሻኽእዳለሁሉጃሂልእናሽርክይበዛሉከዛየተለከፍንልክትማስተውይከብዳልለሁላችንምአላህሂዳያይስጠንቢቻልቢቻልገጠርያለውንየማያቀውንበተቻለማሳወቅያረብያረብየጠራችውንመንገዲያአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
لا إله إلا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير
ሱብሀን አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Subhanallah 3×Alhamdulilah 3×Allahu akbar 3×
ወአለይኩምዐሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ኡስታዝና አላህ ይጠብቃቹ እስቲ እህቶች የሱና መሻኣይኮቻችን እንዲሁም ኡስታዞቻችንን እናበረታታ የሚገርመው ነገር እይታ የለም እኛ ትክክለኛ ሙስሊሞች ነን ካልን የነብዩን صل الله عليه وسلم ሱናቸውን መንገዳቸውን የምንከተል ከሆና እሺ እኛ ዩት ያለነው እነዚያ ኢኽዎኖች አህባሾች ዲናቸውን በብር የሽጡ ዲን ዩለ ምን ዩለ ልክ እንደ ንብ ቀፎ ባዶ የሆኑት እነሱን በየቦታው እህቶች ወንድሞች ወደ ላይ የሚሰቃቅሏቸው ግን እነኚን የተውሂዱ ጀግኖችን ማን ይመልከት ማን ያበረታታቸው. ያሳዝናና ቀልዶችጋ ፕራንኩጋ ተዘፍዝፈን የምነቀምጥ ስንቶቻችን ነን አላህ ይዘንልን በስ !!??
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን ኡዝታዝ
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አለን
ሱበሀን አላህ ወቢሀምዲ ሱበሀን አላህ ለአዚም
እንደዉ የሚቆላ የሚያበስል የሚቀቅል የሚጠብስ ይጥበሳችሁ 🔥🔥ቆይ የትኛዉ ፕላኔት ላይ ሁናችሁ ነዉ እንዲህ የምትቃዡት አቡ መሬም አላህ ይጠብቅህ
አህለን ኡስታዝየ ማሻ አላህ አላህ አክበር ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ አተ የተውሂድ ጀግና ማሻ አላህ አላህ አክበር አህለንኡስታዝየማሻአላህአላህአክበርማሻአላህአላህይጠብቅህአተየተውሂድጀግናማሻአላህአላህአክበር
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ❤❤❤
ኡስታዜዋየ
ወአለኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የአቡ መርየም
S .A.w
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ያረብ በተለይ እኛ ሀገር ወሎ ብታስተምሩ😢
አላህ ይጠብቅህ አብ መሬም ❤
ጀዘኩሙለ ከይረን አቡኑህ🎉🎉🎉
አሰላማልይኩመ ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኡሰታዛችን የተወሂደ አረበኛ አላህ የጠበቅህ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ
😢💕💕💕💕💕
አብ መሬም ወደኛ ሀገር ወሎ ዉሥጥ ያለ ሽርክ ከባድ ነዉ እናቴ እራሱ ኑሩ ሁሴን አብዱየ የባረናዉ ደግየ ብቻ ብዝ ነገር ይላሉ በቀናቶች ሁሉ ቀቀን ብና ይፈላል ማክሰኞ ኑሩ ሁሴን ናቸዉ እርብ አብዶየ ናቸዉ ብቻ ወዘተ ብና ይፈላል ቂጣ ቁርሥ ይጋገራል ሱብሀን አላህ አክሥቴ 1ልጅ ወልዳ እቢ አላት ሌላልጅ ለመዉለድ ከዛ ቦረና ሂደች እና ተሥላመጣይ የባረናዉ ደግየ ለሚባለዉ ከወለድኩ በግ ወይ ፍየል አመጣለሁ ብላ ግን እሥካሁን ወፍ የለም ብቻ አላህ ይጠብቀን ወሎዉሥጥ የሽርክ መናሀሪያ ነዉ
እውነት ነው ከኛጋር አንድ ሰፈር ነን መሰል እኔን እራሱ ለዶባ ጌታ ተስየ ወለድኩሺ በአንድ አመትሺ አዝየሺ አባቴ በግ እየሳበ ሄድን ስለታችንን ልናደርስ አሉኝ ደሞ ስታድግ በጥታ ትዘይርኋለች ብለናል ሂጂ ብለውኝ ሄድኩ እኔም የማውቀው ነገር የለም ነበር ግንኮ ክርስቲያኖች ናቸው እናትና አባቴ ግን ይሳላሉ መውሊድ ይሄዳሉ እናቴማ መቅረት የለም አላህ መልሷቸው አላህ እዲምርልኝ ደአ አርጉልኝ ወላሂ ከባድ ነው😢😢😢😢😢
@@b.6015 አላህ ይምራልሽ ይምራን ይምራልን እህቴ ከባድ ነዉ ወሎዉሥጥ የሚካሀደዉ ሽርክ ሙሲሊሙም ክርስቲኑም ያዉ ናቸዉ አላህ ይምራን ይምራልን ያረብ እሱ ቀጥተኛዉን ምንገድ ይምራን ይምራልን ያረብ እኔም ትንሽም ብትሁን ሥደት መጥቸ ነዉ ሥበብ ሁኖልኝ ያወኩትይ እዛያለሁ ብና እያፈላሁ ቤት አፀድቸ እየጉዘጉዝኩ እምካድመዉ እኔነኝ ብቻ ከባድ ነዉ አላህ ይጠብቀን ሁላችንንም
Allah edemehen yarezemeh
ሡበሀን አላህ በጣም ያስለቅሣል የእውነት የህዝቡ ዝገት በነሽዳ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጥሩ ስራ
ዋአሌይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
jeza allah kheyren besemanew tetekami yadrgen
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ እባክህ ወደቡታጅራ ከሄድክ ወደ ገጠር ሂድ በጣም አስቸገሩን አባቶች እና እናቶች አልሀምዱሊሏህ ወጣቱ ከሴት እስከ ወንዱ ተመልሰዋል ማለቴ በአለባበስብ በቂርአትም ግን ቤት ውስጥ ወላጆች አስቸገሩን እዳው አንተን ምክንያት አርጎ ካገራቸው ከቻልክ ከክተማው ወደላይ ገጠር ነው እና አንዴ ተቸገርልን ሰኞ ሸሆች ፣ማክሰኞ እናእሮብ ጄላኔ ቅዳሜምእሁድም እንደዛው 😢😢😢 plz
❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዳንተ አይነቱን ሀቁን ሚያስተምር ፈጣሪ ያብዛችሁ። ክርስቲያን ነኝ ሁሌ ትምህርትህ ለሙስሊም እምነትን እውነተኛነት እሳውቀሀኛል። ግን ጥያቄ አለኝ ጫትና እስልምና ግንኙነቱ ምንድነው አክስቴ ሙስሊም ናት ግን በየቀኑ ከፋፍላ ዱአ እያለች ጫት እየጎዴት ስለሆነ ነው ? ይቅርታ ካጠፋው
t
አሏህ ይጠብቅህ
Wallayikum masallam my brother long life for you
ጀግናችን አላህ ይጠብቅልን
አላህ ይጠብቅህ
አቡ መሪም አላህ ይጠብቅህ ወድም
✅✅✅✅✅🌺🌺saw🌺saw✅✅✅✅
ግንየትናቹ ሙስሊሞች😏😏سبهن الله
አይገርምም የኒም ጥያቄ ነው
የ39 ነብያቶች ፀጉር ላጭቻለሁ አሳድጋቸውም አለ አቤት ውሸት
😅😅
😂😂😂😂😂
@@Nejat197 የዉሸትምኮ ለዛ አለዉ ይህደሞ ድርቅ ያለ ዉሸት ክክክክክ ሱብሀናላህ
@@hbi2024 አንጀድ በጣም እንደው አጀኢብ እኮ ነው 😁
ሳዳትን አትጥሉ በጭፍን አትጥሉት እናም ወዳጆቸ ሳዳት አቡ መርየም ትምርቱ ሱና ነው ቦለቲካ አይደለም በስመ ኡስታዝማ ነፍነው ሞልተዋል ልባቸው ታውሮ በስሜት ጡዘዋል ሽርክ እና ቢዳአ ተምታቶባቸዋል ኡስታዝ ሳዳትከማል የተውሂድ አርበኛ በሂድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ አቡ ኑህ 💯💯💯💯💯💯💯
❤❤❤❤❤❤❤
ሸኻችን ኡስታዛችን ለአላህ ስል እወድሃለሁ አላህ ይጠብቅህ የተውሂድ ወንድማችን
ሱበሀን አላህ 3
አልሃምዱሊላህ3
አላህ አክበር3
ሰሉ አለነብይ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም 🎉
የመሀመድ አወል ሀምዛ መንዙማ ኡሥታዝ እኛቤት አባቴ በቴፖ ካሤቱን ገዝቶ በተለይ በረመዳን በየአመቱ አዲሥ ሢያወጣ ይገዛል እኔራሡ በጣም ነበር ሁሌ አብሬ የምለዉ ግን ጅህልና እኛ አካባቢ ሽርክ ሙዚቃ እደዉ ምኑን ልንገርህ ብቻብዙነዉ አላህ ሢመራ ነዉ ህዝቡኮ የሚማረዉ ሽርካቸዉን ነዉ እነሡም ትክክለኛዉን ተዉሂድ አያሥተምሩም ምክኒያቱም በማህበረሠቡ ተከብረዉ ነዉ እሚኖሩት አልሀምዱ ሊላህ ለመራን ጌታ በተዉሂድ ይግደለን ቤተሠቦቻችንም አላህ ይምራልን አተንም አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሠብህ
አቡ መርየም አላህ መሰሎችህን ያብዛልን ጥላቶችህን ምቀኟችህን ያርቅልህ
አሰላሙአለይኩም
ኡስታዝማሻአላህ
ወላሂወላሒወሎ
መሻኽእዳለሁሉ
ጃሂልእናሽርክይበዛሉ
ከዛየተለከፍንልክትማስተውይከብዳል
ለሁላችንምአላህሂዳያይስጠን
ቢቻልቢቻልገጠርያለውንየማያቀውንበተቻለማሳወቅ
ያረብያረብየጠራችውንመንገዲያአላህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
لا إله إلا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير
ሱብሀን አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Subhanallah 3×
Alhamdulilah 3×
Allahu akbar 3×
ወአለይኩምዐሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ኡስታዝና አላህ ይጠብቃቹ እስቲ እህቶች የሱና መሻኣይኮቻችን እንዲሁም ኡስታዞቻችንን እናበረታታ የሚገርመው ነገር እይታ የለም እኛ ትክክለኛ ሙስሊሞች ነን ካልን የነብዩን صل الله عليه وسلم ሱናቸውን መንገዳቸውን የምንከተል ከሆና እሺ እኛ ዩት ያለነው እነዚያ ኢኽዎኖች አህባሾች ዲናቸውን በብር የሽጡ ዲን ዩለ ምን ዩለ ልክ እንደ ንብ ቀፎ ባዶ የሆኑት እነሱን በየቦታው እህቶች ወንድሞች ወደ ላይ የሚሰቃቅሏቸው ግን እነኚን የተውሂዱ ጀግኖችን ማን ይመልከት ማን ያበረታታቸው. ያሳዝናና ቀልዶችጋ ፕራንኩጋ ተዘፍዝፈን የምነቀምጥ ስንቶቻችን ነን አላህ ይዘንልን በስ !!??
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን ኡዝታዝ
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አለን
ሱበሀን አላህ ወቢሀምዲ ሱበሀን አላህ ለአዚም
እንደዉ የሚቆላ የሚያበስል የሚቀቅል የሚጠብስ ይጥበሳችሁ 🔥🔥ቆይ የትኛዉ ፕላኔት ላይ ሁናችሁ ነዉ እንዲህ የምትቃዡት አቡ መሬም አላህ ይጠብቅህ
አህለን ኡስታዝየ ማሻ አላህ አላህ አክበር ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ አተ የተውሂድ ጀግና ማሻ አላህ አላህ አክበር አህለንኡስታዝየማሻአላህአላህአክበርማሻአላህአላህይጠብቅህአተየተውሂድጀግናማሻአላህአላህአክበር
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ❤❤❤
ኡስታዜዋየ
ወአለኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የአቡ መርየም
S .A.w
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ያረብ በተለይ እኛ ሀገር ወሎ ብታስተምሩ😢
አላህ ይጠብቅህ አብ መሬም ❤
ጀዘኩሙለ ከይረን አቡኑህ🎉🎉🎉
አሰላማልይኩመ ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኡሰታዛችን የተወሂደ አረበኛ አላህ የጠበቅህ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ
😢💕💕💕💕💕
አብ መሬም ወደኛ ሀገር ወሎ ዉሥጥ ያለ ሽርክ ከባድ ነዉ እናቴ እራሱ ኑሩ ሁሴን አብዱየ የባረናዉ ደግየ ብቻ ብዝ ነገር ይላሉ በቀናቶች ሁሉ ቀቀን ብና ይፈላል ማክሰኞ ኑሩ ሁሴን ናቸዉ እርብ አብዶየ ናቸዉ ብቻ ወዘተ ብና ይፈላል ቂጣ ቁርሥ ይጋገራል ሱብሀን አላህ አክሥቴ 1ልጅ ወልዳ እቢ አላት ሌላልጅ ለመዉለድ ከዛ ቦረና ሂደች እና ተሥላመጣይ የባረናዉ ደግየ ለሚባለዉ ከወለድኩ በግ ወይ ፍየል አመጣለሁ ብላ ግን እሥካሁን ወፍ የለም ብቻ አላህ ይጠብቀን ወሎዉሥጥ የሽርክ መናሀሪያ ነዉ
እውነት ነው ከኛጋር አንድ ሰፈር ነን መሰል እኔን እራሱ ለዶባ ጌታ ተስየ ወለድኩሺ በአንድ አመትሺ አዝየሺ አባቴ በግ እየሳበ ሄድን ስለታችንን ልናደርስ አሉኝ ደሞ ስታድግ በጥታ ትዘይርኋለች ብለናል ሂጂ ብለውኝ ሄድኩ እኔም የማውቀው ነገር የለም ነበር ግንኮ ክርስቲያኖች ናቸው እናትና አባቴ ግን ይሳላሉ መውሊድ ይሄዳሉ እናቴማ መቅረት የለም አላህ መልሷቸው አላህ እዲምርልኝ ደአ አርጉልኝ ወላሂ ከባድ ነው😢😢😢😢😢
@@b.6015 አላህ ይምራልሽ ይምራን ይምራልን እህቴ ከባድ ነዉ ወሎዉሥጥ የሚካሀደዉ ሽርክ ሙሲሊሙም ክርስቲኑም ያዉ ናቸዉ አላህ ይምራን ይምራልን ያረብ እሱ ቀጥተኛዉን ምንገድ ይምራን ይምራልን ያረብ እኔም ትንሽም ብትሁን ሥደት መጥቸ ነዉ ሥበብ ሁኖልኝ ያወኩትይ እዛያለሁ ብና እያፈላሁ ቤት አፀድቸ እየጉዘጉዝኩ እምካድመዉ እኔነኝ ብቻ ከባድ ነዉ አላህ ይጠብቀን ሁላችንንም
Allah edemehen yarezemeh
ሡበሀን አላህ በጣም ያስለቅሣል የእውነት የህዝቡ ዝገት በነሽዳ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጥሩ ስራ
ዋአሌይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
jeza allah kheyren
besemanew tetekami yadrgen