Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም መስዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የአሳ ሾርባ አሰራር ነው ያሳየሽን የአታክልቱ የእያንዳንዱ ጣእሙ ለሾርባው ልዩ ቃና ይሰጠዋል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ቆንጆ ወቅቱን ያማከለ የሾርባ አሰራር ነው አትክልቶቹ ደግሞ በጣም ጤናማ ናቸው ቆንጆ የአሳ ሾርባ ነው ሰርተሽ ሼር ያረግሽን❤🙏
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ❤ ለመጀመሪያ ጊዜ የአሳ ሾርባ ሳይ አይገርምም ዋውው የሚገርም ሶርባ ነው የኔ ባለሞያ👌👍
❤ ሰላም ሰላም ለዚህ ነዉ ይሁን እንኴን ሰላም መጣሽ መሲዬ ቆንጆ ፍጣን ጤናማ ለመስራት የሚያጓጓ የአሳ አሰራረ እናመስግናለን❤❤
ሰላም ላንቺ ይሁን መሲዬ እንኳን ደና መጣሽ ለጤና ተስማሚ ከለር ፉል የሆነ የአሳ አሰራር ነው ያሳየሽን አቀራረቡም ቆንጆ ነው ፈጣሪ እጅጉን ይባርከው ❤❤❤
ሰላም ለአንቺ ይሁን መሲዬ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ገራሚ የአሳ ሾርባ አሰራር ነው የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽን ይባርከው💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍
ሰላም ላንቺ ይሁን መሲዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ መሲዬ በትክክል ወቅቱን የጠበቀ የምግብ አሰራር አሁን ሁሉም ቦታ ቅዝቃዜም ስለሆነ ጉንፋን ነገርም አለ ስለዚህ በጣም ጠቃሚ ጤናማ የሆነ አሳውንም ስትጠብሺ ዝንጅብልና ፣ ነጭሽንኩርቱ ሮዝመሪን ስላረግሽበት ቃናው ጥሩ ይሆናል ስለዚህ ቆንጆ የአሳ ሾርባ ነው ሰርተሽ ሼር ያረግሽን እናመሰግናለን ።❤❤❤
መሲዬ ዌልካም የዛሬዉ ደግሞ ለየት ያለ ነዉ ይሄን ሾርባ ለመጀመርያ ግዜ አየሁትና በጣም ወደድኩት: የእዉነት ከፅዳት ጀምሮ እስከ አቀራረብሽ ዉብ የሆነ ስራ ነዉ እጆችሽ ይባረኩ i will try this recipe keep going ❤
Selam mesiye enkan selam metash wudee betam yemitafit konjo yehone tebelto yemaytegeb mirt ye asa shorba new yeserashiw egish ybarek wudee ❤❤
መልኩ ራሱ እንዴት እንደሚያምር 😋😋 አሳ ወሳኝ ምግብ ለጤና በጣም ጠቃሚ ነዉ ከፍተኛ የሆነ የፕሮቲን የኦሜጋ 3 እንዲሁም የቫይታሚን ዲ መገኛ ነው እና ይሄ አሰራርሽ ደሞ በ አትክልት የታጀበ ስለሆነ ብዙ ነዉ ጥቅሙ እጅሽ ይባረክ መሲዬ ባለሞያ❤
Be asefelagiw seat nw yeserashiw sistuka ❤❤❤
Selame Lanechi yehune Mesiye Enkuwane Dehena metashe wow Betame konjo ye Asa shoreba be atekelete aserare selakafeleshen Enamesegenalen ❤