ከግብፅ ድረስ መጥታ ኢትዮጵያዊ እናቷን የምትፈልገው እንስት አሳዛኝ ታሪክ //በቅዳሜን ከስዓት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

КОМЕНТАРІ • 275

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 роки тому +121

    ትርጉም 100%ጎበዝ ሳትቀባረር በኮፊደንስ 👏👏👏

    • @mulukenbaynes2679
      @mulukenbaynes2679 2 роки тому

      ትርጉም 75% ጉት ብእንግሊዝ

    • @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
      @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ 2 роки тому +2

      በደም ነው የምትችለው

    • @mulukenbaynes2679
      @mulukenbaynes2679 2 роки тому +3

      @@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ እር በደብ አይደለም ግን ያው ለውሀ መጠጫ ለምሳሌ ስለ አባትሽ አብራሪልን ከየት እንዳገኛት ሲላት እናቲቱና አባትየው እንዴት እንደተገናኙ ልትጠይቃት ተምታትቶባት ነበር ስለአባትሽ ሃኪሌውም አሻን ያአርፍው ብላ ዝም ነው ያለችው በደንብ እንዴት ተገናኙ ከየት በምን ምክንያት አሁን አባትየው አለ ምናምን.።

    • @yekolotemari
      @yekolotemari 2 роки тому

      ለትርጉም ካርድ የሚሰጥበት አይድል መሰላችሁ እንዴ ?

    • @mdet9828
      @mdet9828 2 роки тому

      يا اختي لا انت تبي لانتبي عشان هم من اهله كلهم كافرين يا عمري انت كلهم كافرين حتى اختك كثير الله يهديها يا رب بس لا تبي لا تطولي بالبلد هذا هنا هذا شيء بلدك اليمن

  • @hayterolla2910
    @hayterolla2910 2 роки тому +43

    አያችሁ ያጀመዓ እናት እናትነች የሌላ ሃገርዜጋ ቢሆኑም እናቷን ከመፈለግ ወደሀላ አላለችም አላህ ያገናኘሽ ያኡምሪ

  • @kalkal6969
    @kalkal6969 2 роки тому +29

    አይ እናት 🥺 የኔ እናት እግዚአብሔር በሰላም እንድያገናኛችሁ ምኞቴና ፀሎቴ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @zainabkwt5818
    @zainabkwt5818 2 роки тому +33

    አሥተርጓሚዋ
    ጎበዝነች አላህ በሠላም
    ያገናኛችሁ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 роки тому +19

    የኔቆንጆ የማትገኘዋን እናት ዓለም ፍለጋ መምጣትሽ አድንቄሻለሁ ፈጣሪ በሰላም እንዲያገናኝሽ እንመኛለን

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 2 роки тому +17

    እናት እኮ መተከያ የላትም የኔ እናት ቋንቋችን እንኳ አትችይ ስሜትብን በደንብ አልገለፅሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @hayat8754
      @hayat8754 2 роки тому +3

      ሚስኪን ስታሳዝን እምትለው ሁሉ ጠፍባት አላህ ያገናኛት ይኽኔ በውስጧ ስንት ነገር አለ

    • @kidist1955
      @kidist1955 2 роки тому

      ኣዎ😥😥

  • @eliyasabdurahman7540
    @eliyasabdurahman7540 2 роки тому +16

    አስተርጓሚዋ ጎበዝ ናት አላህ ይስጥሽ ስለረዳሻት አንቺንም አላህ ያገናኝሽ

  • @ሱበሀነክሀሊቅ
    @ሱበሀነክሀሊቅ 2 роки тому +12

    ያረቢ ያሰሚኡል አሊም ያረቡል አርሺል አዚም የአላህ በቀጣይ ሳምንት በደስታ አገናኛቸው ያረብ

  • @yusra-i4q
    @yusra-i4q 2 роки тому +42

    የኔ እነት ስታሳዝን የሞተሰው ሞቷል ተብሎ ለመርሳት ይሞከራል እሄ እንዴት ተብሎ 😭💔ባህር አቋርጠጣ ነውና አላህ በሰላም ያገናኛት👏😓💔

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 2 роки тому

      እግዝአብሔር በሰላም ከእናትሽ ጋር ያገናኝሽ

  • @getahuntesfayesiraj6087
    @getahuntesfayesiraj6087 2 роки тому +1

    አይዞሽ እህቴ ጌታ ይረዳሻል ተገናኛላችሁ 🙏

  • @mariam3292
    @mariam3292 2 роки тому +23

    እህ የእናት ነገር ሆኖባት ከግብጵ መጣች እኛ እናታችን እደት ነው እምንገላመጠው በጂ የያዙት ወርቅ እደሚባለው አላህ ያገናኝሽ ሀያቲ

    • @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
      @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ 2 роки тому +1

      ከየመን ነውኮ ያለችው ከግብፅ አይደለም

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 2 роки тому

      ትክክል

    • @fatumaseid2251
      @fatumaseid2251 2 роки тому

      @@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ አረበኛዋ የግብፅ ነው የየመን አይደለም የምትኖረው ግብፅ ሊሆን ይችላል

    • @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
      @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ 2 роки тому

      @@fatumaseid2251 የት እደምትኖር አላቅ ም ግን ከየመን ነው የመጣችው ነው ያለችው ሉሉ አቅራቢዋ

    • @fatumaseid2251
      @fatumaseid2251 2 роки тому

      @@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ የአሁን የምትኖረው ግብፅ ነው የተወለደችው ዳደገችው የመን ነው

  • @ahmedalraeeini2105
    @ahmedalraeeini2105 2 роки тому +4

    وفقك الله لمقابلة والدتك.و يعطيك الأجر. انظري إلى كل الأشياء التي تجعلك فخوراً بوالدتك أثناء إقامتك في إثيوبيا. حظًا سعيدًا.
    ከእናትሽ እንድትገናኚ አላህ ይርዳሽ። ምንዳውንም ይለግስሽ። በኢትዮጵያ ቆይታሽ በእናትሽ ይበልጥ እንድትኮሪ የሚያደርጉሽን ሁሉ ተመልከቺ. መልካም እድል።

  • @lookforward498
    @lookforward498 2 роки тому +14

    የድሮውን ስልክ ቁጥር ይዛ ወደ ቴሌ ትሂድና በማውጫ ላይ ቢታይ ? ፍንጭ ሊገኝ ይችላል ።

  • @bellotv27
    @bellotv27 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ይርዳሽ ታገኛታለሽ።

  • @harlove2985
    @harlove2985 2 роки тому +7

    አይዞሽ የኔ መልካም አረብ ታገኛታለሽ እናትሽም ትፈልግሽ ይሆናል ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @sabelaadana8797
    @sabelaadana8797 2 роки тому

    አስተርጓሚዋ በጣም ጎበዝ ኢንሻአላሃ በሰላም ተገናኙ😭😭😭😭😭

  • @الببخنال
    @الببخنال 2 роки тому +4

    አስተርጋሚዋ ዋው ናት ትክክል ናት የተናገረችው አላህ ያገናኝሺ እህቴአየ የኛ ነገር

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር እናትሽን ያገናኝሽ ታዝናለች

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 2 роки тому +5

    እህታችን አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ እናትሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 роки тому +3

    ጎበዝ ትርጉም በትክክል ተረጎመች🙏🙏🙏

  • @DM-qo5sy
    @DM-qo5sy 2 роки тому +3

    ያስቶረገመቻት ልጂቷ ጎበዝ ነች 💪💪cheri yasaman

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 2 роки тому +11

    ሀቢቢቴ አራትኪሎ ኮነች እናፋልግሻለን
    ተወልደን ያደግንበት ሰፈርነው አይዞሽ!

    • @y.5206
      @y.5206 2 роки тому +1

      አወ መተጋገዝ የኢትዮጲያዊ መገለጫችን ነዉ በርች እህቴ ታላላቅ ሠወችን አጠያይቁላት👍👍❤❤❤

  • @Naniya254
    @Naniya254 2 роки тому +1

    በቅርብ መልስ እንደምታገኝ ተስፋ አደርጋለሁ ቸር ወሬ ያሰማን

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 2 роки тому

    አላህ በስላም ያገናኝሽ ሌላ ዜጋ ላገባነው ትልቅ ትምህርት ነው

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h 2 роки тому +3

    የኔ ድንሹሽቡሽ እግዚአብሔር ቸር ወሬ ያሰማሽ ያ ሀቢብቲ

  • @kalidjemal3819
    @kalidjemal3819 2 роки тому

    አላህ ያግዝሽ እኔም ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ ግን በተቃራኒው ነው እኛ ምንፈልገው እህታችንን ነው እናታችን ጅዳ ወልዳት በ ሁለት አመቷ ትታት ኢትዮጵያ ተመለሰች በህመም ምክንያት የእህታችን ስም ፋጡም አብደላ እንደምትባል እና ካሊድ የሚባል አጐት እንዳላት አያቷ እንደሚያሳድጓት አባቷ በመኪና አደጋ እንዳሞተ እና ባባሽሙሽ የሚባል ፋሚሊ ኔም እንዳላቸው ሌላው ቤተሰቦቿ አረብ ክልስ መሆናቸውን እንታችን ዘይነብ ወይም ፀሀይ ንጋቱ ገንታ ነግራናለች እባካቹ አፋልጉን የእህታችን እድሜ ከ 24 -27 ዐመት ይሆናል ለትብብራቹ እናመሰግናለን

  • @eslamnewhiwote7498
    @eslamnewhiwote7498 2 роки тому +5

    ፡በተስፋ እንጠብቃለን ትገናኛላችሁ አይዞሽ ሀቢበቲ ገልቢ የኔ ቆንጆ

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 2 роки тому +5

    ዮኒዬ የዚህችን ልጅ የእናትዋን የትምህርት ቤት አድሬስ እና ስልክ ቁጥሯን ከልጅትዋ ተቀብለህ እናቷ የት ሰፈር ፣ የት ቀበሌ ነዋሪ እንደሆነች በዚህ ማወቅ ትችላለህ ። እንዲሁም ከቴሌ ስልክ ማውጫ ላይ በስልክ ቁጥሩ ገብተህ ማግኘት ትችላለህ ብዬ አምናለሁ ።
    ኡህህህህ የኔ ውድ
    የኔ ዕንባ ይፍሰስልሽ 😭😭😭😭
    ፈጣሪ እናትሽን እንዲያገናኝሽ እኛም የደስታ ዜና እንድንሰማ እንጸልይልሻለን 🙏

  • @messyyegola9201
    @messyyegola9201 2 роки тому

    እንሻላ ብታገኛት የኔ እናት አላህ ይሳዲክ ያሀያቴ እም ማፊ ምትልዋ

  • @እንኩይ
    @እንኩይ 2 роки тому +6

    ትርጉም ሜያሜያ ሀበሻዋ አሏህ ያገናኛችሁ

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 2 роки тому

    የኔእናት እንደምትገኝ ተስፋ አለኝ ተርጏሚዋ ሻጥር 👌👌👌

  • @zubaidaedris5346
    @zubaidaedris5346 2 роки тому +2

    አስትረጎሚዋ በጣም ጎበዝናት

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ

    መሽአላህ አስተረጓሚዋ በጣም ጎበዝናት

  • @hayatassefa2675
    @hayatassefa2675 2 роки тому +14

    የኔ እናት አስለቀሰችኝ አላህ ያገናኛት😭😭😭

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    አላህ የገናኝሸ ማማየ የኔ ቆንጀ አታልቀሸ

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק 2 роки тому +4

    ዉሀ ስጦት ማልቅስ አይችሉም

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 роки тому +1

    ሀቢቢቲ አልቤ. ኢንሻ አሏህ ትግናኛላችሁ የእኔውድ እህት

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 2 роки тому +3

    አብሽሪ ዮኒ ጋር መጥተሽ በቦዶ አትመለሺም ኢቢሶች አባ መላ ናቸዉ ኢንሻአላህ አላህ ይጨመርበት

  • @busyline6206
    @busyline6206 2 роки тому

    የአረቢ አላህ ይርዳሽያገናኝሽ

  • @mekibuser9912
    @mekibuser9912 2 роки тому

    አላህ እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 2 роки тому +6

    እናቷን አውቃታለሁ ሚሚ ትባላለች እናቷ ሀና ጆርጅ ትባላለች አሁን ያለችው ወደ ጉርድ ሾላ ነው በደንብ ቤተሰብ ነን እናቷም የጣልያን ክልስ ነቺ እህቶች አሏት በደንብ ታገኛታለች አሉ ብዙ ናቸው ፊት በር ነበሩ

    • @senayttefera9646
      @senayttefera9646 2 роки тому +2

      እንዴ የሀና ጆርጅ ልጅ ናት እንዴ ሚሚ ትልቅየዋ ናት ከሆነች እናገኛታለን ጓረቤት ነበርን

    • @nike-ck4lq
      @nike-ck4lq 2 роки тому

      please if you know her mother...please contact EBS

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    አሏህ ያገናኛችሁ ያረረብ

  • @michaelabebe5811
    @michaelabebe5811 2 роки тому +17

    የእናቷ ሰፋር የቀድሞ ወረዳ 13 ቀበሌ 08 ግንፍሌ በወረዳ 13 ጀርባ ነው የናቷ ስም ሚሚ የእውነት ስሟ እመቤት ገብረእግዛቤር ነው የናቷ እህት ሚሚ ወንድሟ ዳንኤል የቀድሞ 08ቀበሌ ወረዳ 13 ግንፍሌ ሰፋር ብዙ ሰው ያቃቸዋል በተለይ አያቷ የመነን ትምህርት ቤት አስተማሪ አሁን ጡረታ ወተዋል ብዙ ሰው ያቃቸዋል አቶ ገብረግዛቤር ይባላሉ ህፃን ሆና አያቶቻ ጋር መታ አይቻታለው በቅርብ እናቷን ታገኛለች በርግጠኝነት

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 2 роки тому +5

      ወንድሜ እባክህ ይሄንን መረጃ ለ EBS አድርሳቸው እናቷን እንድታገኝ እርዳት 🙏🙏🙏🙏

    • @nike-ck4lq
      @nike-ck4lq 2 роки тому +1

      dear brother please contact EBS to pass such useful information

    • @mittii-robloxgamingstudio6220
      @mittii-robloxgamingstudio6220 2 роки тому

      Very good information; please pass it to ebs. Thanks

    • @michaelabebe5811
      @michaelabebe5811 2 роки тому +4

      ስልኩ አይነሳም እኔ ያለውት ከአገር ውጭ ነኝ ግን ላካባቢ ሰው ካልሰው ንገሯቸው ብያለው

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት

  • @አልሚዩቱብ
    @አልሚዩቱብ 2 роки тому

    የገልቢ አላሕ በሠላም ያገናኛቺሁ

  • @lubaba1687
    @lubaba1687 2 роки тому +1

    ምሥኪን የኔ ዶንቦሼ አላህ ያሥገኝልሸ እናትሸን

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 роки тому +1

    ኡም ኡሚ ሀያቲ ኡሚ አዩኒ ኡሚ ድምር ኡም ሁሉም ነገሬናት ይዘናቸው አናውቅም

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 2 роки тому +3

    Insha Allah Next week you will have happy news l will pry for happy ending insha Allah

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube 2 роки тому +2

    አላህ ያገናኝሽ የኔ እናት ስታሳዝን😥😥😥

  • @meye1988
    @meye1988 2 роки тому +2

    የእኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ,

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 2 роки тому +1

    I wish you best of luck 🤞🙏

  • @ibuprofenkora2641
    @ibuprofenkora2641 2 роки тому +7

    የምትደውልበት የነበረውን ስልክ ቴሌ ሄደው ቢጠይቁ ቢያንስ የድሮ ወይም ደግሞ እዛው ከሆኑ ማግኘት ይቻላል

    • @mamaajmanmamaajman4999
      @mamaajmanmamaajman4999 2 роки тому

      ትክክል የቤት ስልክ ማን ቤት ቁጥር እንደሁ ይገልፃል የተባርከ ሀሳብን

  • @abayneshabaynesh7424
    @abayneshabaynesh7424 2 роки тому

    ሰላም ለኢቢኤሶችእግዛብሔርይረዳት የኑሮጉዳይምሊያስጠፋትይችላልጨክናአይመስለንምእሳምአድራሻአታሊሆንይችላልእንጂእሳምእድምትሰቃይነውእግዛብሔርይረዳትእናትዬ።

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 2 роки тому +2

    ان شاء الله اذا هي عيش راح تشوفيها قريبه በህይወትካለች እርግጠኛነኝ ትገናኛላችሁኢንሻአላ

  • @fatmamalasat7388
    @fatmamalasat7388 2 роки тому +1

    አላህ ያገናኚሽ እህቴ እህህህህህህ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 роки тому +2

    አይዞሽ አብሽሪ አላህ የገናኝሽ የረብ

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d 2 роки тому +4

    ያ ዑምሪ😥😥 አላህ በሰላም ያገናኝሽ😢

  • @firdewstube1208
    @firdewstube1208 2 роки тому

    ان شاء الله تلقينها حبيبتي ابشري تطمني الله يفرحك بااشفتها.......

  • @yasminhussen5475
    @yasminhussen5475 2 роки тому +1

    የኔ እናት አላህ ያገናኝሽ

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 роки тому +2

    ኢሻ አላህ በታስሊሀ እሙክ ብሰላም ያረብ አቢቢቲ

  • @hawibentbaba1139
    @hawibentbaba1139 2 роки тому +1

    አላህ ያገናኛቹህ የኔ እናት

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 2 роки тому

    I hope happy ending.
    Sending my 🙏 prayer to beloved.

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 2 роки тому +3

    meskin habibit latebki hensha Allah talgena Umuki

  • @zdanatube7145
    @zdanatube7145 2 роки тому +2

    يا اختا ان شاء الله اتشوفي اميك عن قريب وتفراحي

  • @fatumafatuma4447
    @fatumafatuma4447 2 роки тому +1

    _በሂዎት ካለች ትገናኛላችሁ ኢንሻ አላህ_

  • @zebibataher9681
    @zebibataher9681 2 роки тому

    يا حبيبتي ابشري انشالله نسمع خبر سار و نشوفك تفرحي .والله خليتني ابكى.

  • @tebaberwelde9567
    @tebaberwelde9567 2 роки тому +1

    እግዛብሔር ይረዳሽ

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 2 роки тому +2

    ሚስጊን እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 2 роки тому +2

    አይዞን ሀቢብቲ አላህ ፊትሽ ያቅርብልሽ

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و 2 роки тому +1

    يا ربي الله يسعدكي يا عمري ابشيري بتحصلي حا 😢🥺🇪🇹&🇸🇾

  • @yeberhanulij7831
    @yeberhanulij7831 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢

  • @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ጌታ መልካም ያዳርገል 🙏

  • @Rose_vlog12
    @Rose_vlog12 2 роки тому

    يا روح قلبي انتي انشاء الله بتحصله 😭😭

  • @medinasead8250
    @medinasead8250 2 роки тому +1

    እንሻአላህ አላህ ይወርኪ ውጂልወጂሂ
    እንሻአላህ ታሐስሊሐ ያሰብ

  • @سعدابراهيم-ك5ز
    @سعدابراهيم-ك5ز 2 роки тому +1

    الله يغويك يااجتي الله يفراحك يارب🤲🤲🤲🇪🇹

  • @mqw544
    @mqw544 2 роки тому +2

    አላህ ያገናኝሽ ያረብ

  • @zinab8199
    @zinab8199 2 роки тому

    አላህ በሰላም ያገናኛቹህ!! ተገናኝታቹሀቀ ለማየት ያብቃነሸ !!

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 роки тому

    እግዚአብሔር ያገናኝችሁ

  • @Lideyatibebu2641
    @Lideyatibebu2641 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት

  • @esmailsalih8793
    @esmailsalih8793 2 роки тому +1

    Allah Beselam yagenagnesh enate absher enat hullem enat nat

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @mihraftube7851
    @mihraftube7851 2 роки тому

    ይሄ እኮ ለማግኘት ቀላል ነበር በተደወለበት የቤት ስልክ አድራሻ ወይም በፖስታ ቤት የፖስታ ሳጥን ቁጥር አድራሻውን ከፖስታ ቤተ በመውሰድ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 роки тому

    አላህ ያገናኝሽ ያረብ አይ እዱኒያ

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 2 роки тому +1

    Yene enate Egzabher yerdash 🤲

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 роки тому +1

    የመኖች በሀገር ደረጃ በጣም ደሀ ናቸው ግን እኛን ይንቃሉ ይጠላሉ።እንዳይመስላችሁ ብልጣብልጥ ህዝብ ናቸው ሀገራችንን አይተው ኖረው የቀመሠው ደግሞ ገነት ማለት የሀበሻ ምድር ላይ ነው ይላሉ ሴት እና ስጋ እርካሽ የሆነበት ሀገር በማለት።

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 2 роки тому +2

    😭😭😭😭😭😭አይዞሽ የኔሕት ታገኛት አለሽ የኔሕት

  • @ghft9091
    @ghft9091 2 роки тому

    ቁጥራቸውን እዴት ነው ማገኘው😭😭የኔም አጎቴን አገኘው እደሆነ

  • @ኢማንወሎየዋ-ሰ1ዸ
    @ኢማንወሎየዋ-ሰ1ዸ 2 роки тому +1

    አላህ ያገናኛችሁ

  • @كريمهمحمد-ظ3م9ز
    @كريمهمحمد-ظ3م9ز 2 роки тому

    አብሽሪ እሁቲ እረቢ ይረስርልሽ አላህይሳድሽ

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr 2 роки тому

    ያሃቢብቲ ያ ኡክቲ ረቢይሳአዲክ
    ኧረባን ትስማኢ ሶቷ ኡሜክ
    እህቴ እግዚአብሔር ይረዳሻል በቅርብ ቀን የእናትሸን ድምጽ ትሰሚያለሸ

  • @ggsgsgbbsgsg1687
    @ggsgsgbbsgsg1687 2 роки тому +1

    Allahe yaganageshe yarab

  • @tube.1604
    @tube.1604 2 роки тому

    ياختي حببتي لا تبكي اصبري انشا الله ترجي امش الله يحف ظكي

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 роки тому +1

    ያኡምሪ አላህ ያጋናኝሽ ان شاء الله تجدها الله يسعدكي

  • @abudhabiabudhabi37
    @abudhabiabudhabi37 2 роки тому +2

    የኔናት ፈጣሪ ያገናኝሽ

  • @محمدحبيب-س5ز
    @محمدحبيب-س5ز 2 роки тому

    አላህ ያስገኛትት

  • @rahmetali2463
    @rahmetali2463 2 роки тому

    አላህ ይርዳሽ፣እህቴ።

  • @hawwayimer4235
    @hawwayimer4235 2 роки тому +1

    ያኡምሪ አላህ ያገናኝሽ ያኦክቲ

  • @wosilaworkicho858
    @wosilaworkicho858 2 роки тому

    Ebsochen wolahe betame naw mewodaww fetare yetabekathu hagracheneme selame yareglene

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 2 роки тому

    አላህ ከናትሺጋያገናኝሺ ማማየ

  • @tube1934
    @tube1934 2 роки тому

    አለህ የገነኘቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹