Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኤክስፖርቱ እንዲያድግ እንፈልጋለን ካሉ ጦርነት ማቆምና ገበሬዉ ወደ እርሻዉ እንዲመለስ ማድረግ የግድ ነዉ። ምክንያቱም ኤክስፖርቱ 70 % የግብርና ምርት ነዉ።
ጥሩ አድርጋችሁታል ! የአገራችንን ሀብት ከGrand corruption ስለታደጋችሁ እናመሰግናለን ! አሁንም በርቱበት ሙስና ከቀረ የማይሰተካኬል ነገር የለም።
የዶላሩ እድገት የመጣዉ ከIMF ብድር ነዉ። በቀጥታ ኢኮኖሚዉ ያመነጨዉ አይደለም። ይኼንን እንዴት እንደስኬት ማየት ይቻላል?
በእትዮዳረክት ገንዘብ መላክ አልቻልንም, there is no any option to send money on the app, i don't know even how to explain for..