Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዋው ዶ/ር አብርሽ እንደው ብሰማህ ብሰማህ አልሰለችም ምን አይነት ጸጋ ነው ያለብህ ??? 🙏🙏🙏በርግጥ በርግጥ የናታንና የዳዊትን ህይወት በአራት ክፍል የተናገርክበት የሰበክበት ቃል ከምር ዳሰስኩት, ጨበጥኩት እንዴት ከነበርኩበት ነገር እንደወጣሁ በጌታ ስም ለምልም !!!🙏🙏🙏🙏 ከመድረኩ አልጣህ !! ዳዊትን ውስጤ ከተተከው ሳይሆን ጠቀጠቀው ብል ያንስብኛል !! ምን አይነት መገለጥ ነው ምን አይነት መረዳት ነው ?????????🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ታድለህ አቤት ረዳኝ , ገባኝ ያልከው ነገርን ተረዳሁት ያብዛልህ ,ይጨምርልሕ !!!! ስንቅ ሆነኝ በላሁት ስብከቱን, ጠጣሁት 🥰🥰🥰🥰🥰ልጅ አይሮጥም ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውው😯😯😯😯😯😯
አቤቱ አምላኬ ሆይ ንጹህ ልብን ለኔና ለቤቴ፥ለዘር ማንዘሮቼ ፍጠርልን አደራ።ቅዱስ መንፈስህን ለዘላለም በኛ ላይ ይረፍ። ዶክተር ዘመንህ ይባረክ ።እስከ መጨረሻ እግዚአብሔር በጽናት ያቆምህ።
አሜንንን ጌታ ይባረክ ❤❤❤
Wow I love this teacher. Best lesson
ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርከው
Ohhhhh God Bless You Dr
wow geta yebarekeh
❤ተባረክ ❤
🙏🙏🙏
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤