አለምሰገድ ተስፋዬ ሀመልማል አባተ የይዋጣልን ፊልም ተዋንያኖች በእሁድን በኢቢኤስ/Sunday With EBS Yewatalen Film Cast & Crew Game

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 663

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 5 років тому +957

    *አልምስግድን የምትውዱ ላይክ ግጩን እኔ በጣም ነው የምውድው በሳቅ ክክክክክክክክክክክ!*

    • @user-to4rj8bf9e
      @user-to4rj8bf9e 5 років тому +1

      እኔም

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 років тому +1

      ውዷ የቆመ መኪና ይግጭሽ እንዳልል እርግማን ነው ግን ለሀመልማል አባተ ስል ላይክ ገጭቼሻለው ውለታ አለብሽ እንዳትረሺ

    • @m.5431
      @m.5431 5 років тому +1

      እሱን የማይወድ ሽይጣን ብቻ ነው

    • @abietesfu6701
      @abietesfu6701 5 років тому +1

      አይዲየ የመእቤቴ ልጅ
      ሀይ ሀይይይ

    • @user-gl7lm2ux1d
      @user-gl7lm2ux1d 4 роки тому

      እኔ. አድናቂነኝ.

  • @user-zu4ml8ix9i
    @user-zu4ml8ix9i 5 років тому +56

    እንደዛሬ ስቄ አላቅም አለም ሰገድ በጣም ያስቃል እስቲ አለም ሰገድን የሚወድ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 років тому +459

    ያለም ሰገድ አድናቂነኝ በላይክ ጎብኘት አርጉኝ🤔😋

    • @eugcbxjgjhxzs7446
      @eugcbxjgjhxzs7446 5 років тому +1

      ሲኖ ትራክ ይግጭሽና ላይክ ላይክ ትላላችሁሳ ከላይክ ምን ይገኛል

    • @samrawit5314
      @samrawit5314 5 років тому +1

      @@eugcbxjgjhxzs7446 አንቺ ወይም አንተ የቀን ጅብ ከንዳንቺ አይነቱ ጋጠ ወጥ ዥልጥ ጋ ቃል አልመላለስም ፈጣሪ። ልቦናሽን ይመልስልሽ

    • @mulgetaduressa9122
      @mulgetaduressa9122 5 років тому

      Samra Wit
      hi

    • @medi9725
      @medi9725 4 роки тому

      🙋🙋♥️♥️♥️♥️♥️ ilove you sooch ❤️

    • @medi9725
      @medi9725 4 роки тому

      🙋🙋♥️♥️♥️♥️🤣🤣🤣

  • @ejgneshadino4944
    @ejgneshadino4944 5 років тому +69

    አለም ሰገድ ያላችሁ እስቲ እንያችሁ ኣረ ውፍረት አለምየ ስወድህ ሰይፍሻ ላተ ይብላኝልህ እኔስ አየሁት

  • @mekdeswubsht1186
    @mekdeswubsht1186 5 років тому +97

    እደ አመልማል አባተ ትግስተኛ ብሆን ደስ ይለኛል የኔ ፀባየ ሰናይ

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k 5 років тому +2

    ደብረ ዘይት
    ደብረ ዘይት የጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ዳግም መምጣት የምናስብበት፣ የመምጫው ምልክት የሆኑትን ነገሮች እየመረመርን ራሳችንን በንስሐ ሕይወት የምናዘጋጅበትና ከዘላለም ፍርድ ኩነኔ ለመዳን እንደ ቃሉ መመላለስ እንዳለብን የምናስብበት ነው። ቀኒቱንና ሰዓቲቱን አታውቁም ተብለናልና ሁልጊዜ ዝግጁና ስንዱ ሆነን እንደቃሉ ለመኖር እስከ መጨረሻው ጸንተን ለመዳን እግዚአብሔር ይርዳን፡፡
    የዕለተ ሰንበት መዝሙር (ከጾመ ድጓ)
    እንዘ ይነብር እግዚእነ ውስተ ደብረ ዘይት ወይቤሎሙ ለአርዳኢሁ ዑቁኬ ኢያስሕቱክሙ ወንበሩ ድልዋኒክሙ ብዙኃን ይመጽኡ በስምየ እንዘ ይብሉ አነ ውእቱ ክርስቶስ ወዘአዝለፈ ትዕግሥቶ ውእቱ ይድኅን ወአመ ምጽአቱሰ ለወልደ እጓለ እመሕያው ይትከወስ ኲሉ ኃይለ ሰማያት ወምድር አሜሃ ይበክዩ ኲሎሙ ኃጥአነ ምድር፡፡ ወይወርድ እግዚእነ እምሰማይ ዲበ ምድር በትእዛዙ ወበቃሉ ወበ አዕላፍ መላእክቲሁ በንፍሐተ ቀርን ዘእም ኀበ እግዚአብሔር ይምሐረነ አብ በይእቲ ሰዓት እሞተ ኃጢአት እስመ ገባሬ ሕይወት ውእቱ እግዚኣ ለሰንበት፡፡
    ትርጉም:-
    ጌታችን በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ተቀምጦ ሳለ ለደቀ መዛሙርቱ ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ፤ተዘጋጅታችሁም ኑሩ፤ብዙዎች እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉ፤ እስከ መጨረሻው የጸና እርሱ ይድናል፡፡የሰው ልጅ በሚመጣበት ጊዜ የሰማያትና የምድር ኃይላት ሁሉ ይናወጣሉ። ያን ጊዜ በምድር ኃጢአት ያደረጉ ሁሉ ያለቅሳሉ አላቸው፡፡ ጌታችንም ከባሕርይ አባቱ ከእግዚአብሔር አብ ዘንድ በመለከት ድምፅ ከአእላፍ መላእክት ጋር በግርማ መለኮቱ ከሰማይ ወደ ምድር ይወርደል፡፡
    ምንባባት
    መልዕክታት
    1ኛተሰ.4÷13-ፍጻ፡-
    ወንድሞቻችን ሆይ÷ ስለ ሞቱ ሰዎች÷ ተስፋ እንደሌላቸው ሰዎች እንዳታዝኑ ልታውቁ እንወዳለን፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ሞቶ እንደ ተነሣ ካመንን እንዲሁ እግዚአብሔር ሙታንን በኢየሱስ ያስነሣቸዋል ከእርሱም ጋር ያመጣቸዋል፡፡
    2ኛ ጴጥ.3÷7-14፡-
    አሁንም ሰማይና ምድር በዚያ ቃል ለእሳት ተዘጋጅተዋል፤ ኃጥኣን ሰዎች እስከሚጠፉበት እስከ ፍርድ ቀንም ተጠብቀዋል፡፡ነገር ግን ወንድሞቻችን ሆይ÷ ይህን አትርሱ፤ በእግዚአብሔር ዘንድ አንዲት ቀን እንደ አንድ ሺህ ዓመት÷ ሺህ ዓመትም እንደ አንድ ቀን ነውና፡፡
    ግብረ ሐዋርያት
    ሐዋ. 24÷1-21፡-
    በአምስተኛውም ቀን ሊቀ ካህናቱ ሐናንያ ከመምህራኑና ጠርጠሉስ ከሚባል አንድ ጠበቃ ጋር ወረደ፤ ጳውሎስንም በአገረ ገዢው ዘንድ ከሰሱት፡፡ (ተጨማሪ ያንብቡ)
    ምስባክ
    መዝ. 49÷2
    እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይመጽእ
    ወአምላክነሂ ኢያረምም
    እሳት ይነድድ ቅድሜሁ፡፡
    ትርጉም፦
    እግዚአብሔር በግልጥ ይመጣል፡፡
    አምላካችንም ዝም እይልም፤
    እሳት በፊቱ ይነድዳል በዙሪያውም ብዙ ዐውሎ አለ፡፡
    ወንጌል
    ማቴ. 24÷1-25፡-
    ጌታችን ኢየሱስም ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ሄደ፤ ደቀ መዛሙርቱም ወደ እርሱ ቀርበው የቤተ መቅደሱን የሕንጻ አሠራር አሳዩት፡፡ ጌታችን ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው÷ “ይህን ሁሉ ታያላችሁን? እውነት እላችኋለሁ፤ ድንጋይ በድንጋይ ላይ ሳይፈርስ በዚህ አይቀርም፡፡” (ተጨማሪ ያንብቡ)
    ቅዳሴ: - ቅዳሴ ዘአትናቴዎስ

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t 5 років тому +159

    ክክክክክክክክክክክክክክክ ደስ ስትሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም አምስተኛው ሳምንት ለደብረ ዘይት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @hemerktube6669
    @hemerktube6669 5 років тому

    ይህ መልእክት ጊዜው በሆነ ሰአት በማቅረባችሁ በጣም እናመሰግናለን አትንገረው እንዲገባው አድርግ ማለታችሁን ወደድኩት ለሚገባው ምርጥ መልእክት ነው ይመቻችሁ

  • @tijinegn8474
    @tijinegn8474 5 років тому +275

    😀😀😀የ fb ወሬ እንዲ ነው በደንብ ሳይሰሙ በውሸት ይቀባበሉታል።

  • @mylady9674
    @mylady9674 5 років тому

    በጣም ደስ ትላላችሁ በሳቅ ግድል አደረጋችሁኝ መንገድ ላይ ረጅም ጉዞ እያደረኩ ነበር ብቻዬን ስስቅ ሰው እብድ ናት እንዳይለኝ እየተጠነቀኩ ሳቄን ኮመኮምኩት ይመቻችሁ ሐመልማልዬ የሐረሩ አድባር ይጠበቀን አቦ !

  • @destanida8544
    @destanida8544 5 років тому +9

    በጣም አዝናነው ጨዋታ ነበረ 💚💛❤

  • @drsami762
    @drsami762 5 років тому +1

    ራኬብ ምናለበት ጥያቄውን ባታስረዝሚው ማሚዬ።መልእክት ያለው አስቂኝ መልእክት ነው ።አለምሰገድ ውድድድድ ምርጥ ተዋናይ

  • @user-hi9xf3gk1i
    @user-hi9xf3gk1i 5 років тому +96

    አለም ሰገድ ጥሎብኝ ስወደው😍😍😍😍

    • @medi9725
      @medi9725 4 роки тому

      👍👍❤️❤️💋

  • @melkamukindu3114
    @melkamukindu3114 5 років тому

    አለም ሰገድ በጣም ነው የማደንቅህ መቸም ሁሌም አንተ የምትሰራበት ፊልም ሁሌም ያምራል በርታ አይን አፋር የጀግና ሰወች መጠርያ ነው ቀልቃለው ውስጡ በጉራ የተሞላ ባዶ ነው
    በውነት ለመናገር ፊልሙ ግን ኢትየጵያን ማህበረሰብ ያሰተምራል አብዛኛዉን የሚሰረው ወጣቱን የተመለከተ ነው ነገር ግን ገጠሩን የሚሰተምር ስራ ሰሩ
    ፈጣሪ ከናንተ ጋራ ይሁን

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 5 років тому +5

    ዘግይቼ ጨዎታውን ባይም የአለምሰገድ አድናቂ ነኝ አለምሰገድዬ የሳቅ ምንጭ እንወስዳሃለን!!!!!!!!

  • @fafiweloyewa8449
    @fafiweloyewa8449 5 років тому +21

    አለምሰገድየ ሳቅህን ስወዴዉ በሰይፉ ቅረብልን እባክህ እስኪ የአለም ሰገድ አድናቂወች ልያችሁ

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 4 роки тому +2

    አለምሰገደን ስወዳዉ
    ሁሉም
    የምትሰራዉ
    ገፀባህርህ
    የምማች ነዉ
    💚💛❤💪

  • @tsts1683
    @tsts1683 5 років тому +25

    አለምሰገድ ውድድድድ ነው ማደርግክ ወፈርክ ደግሞ እሚያሳዝን ፊልም አትስራ ሲከፋክ አልወድም የኔ ጌታ ሰላም ሁንልኝ

  • @user-zc7bf5br4i
    @user-zc7bf5br4i 5 років тому +2

    አለምሰገድየ ስወደዉ አመልማል ስወዳት በድምሩ ሁላችሁም እወዳችዋለሁ በድምሩ አለምሰገድን የሚያቀርብልኝ ሰዉ በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @SmartinfoBEST
    @SmartinfoBEST 5 років тому +1

    Shay amaslo metetat yemiwed LIKE gechugn 🍵🍵🍵🍵👈👈👈👈

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 5 років тому +1

    እናመሰግናለን እኛን ለማዝናናት ውድ ግዜያችሁን መስዋዕት በማድረግ ደስ የሚል አስተማሪ ቆይታ

  • @andnet2276
    @andnet2276 5 років тому +14

    አለም ሰገድ ስወድህ እንኳን ደህና መጣህ 👍

  • @kameelabebi8422
    @kameelabebi8422 5 років тому +15

    ማነው ዘረኝነትን የሚጠላ ከምጠላውሁሉ ዘረኝነትን

  • @venishbedju8424
    @venishbedju8424 4 роки тому

    ኧረ ምርጦች እስኪ እድል ወርቅ ጣሳዉን አቅርቡልን ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ከምናየው እና ከምንሰማው ከመጣብን ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቀን አቤቱ ማረን ስልድንግል ማርያም አምላካችን ሆይ እንደ ሀጥያትችን ሳህ ሆን እንደ በቸርነት ብዛት አስበን አባቴ ሆይ በቃችው በለን ቁጣን አብርድ ልን እንፀልይ በየ ሀይማኖታችን ፀሎት ሁሉንም ያሸንፋል 🙏🙏🙏

  • @gdgd2870
    @gdgd2870 5 років тому +14

    ወው አለም ሰገድ ኢን ኳን በሠለም መጠክ
    እስክ ለይክ አይከፈልበት ለዘሬ ብቻ ወድ የገሬ ልጆች

  • @7alimah6ak25
    @7alimah6ak25 5 років тому +76

    😆ደስ ትላላችሁ ለመጀመሪያ ጊዜ አንደኛ ሆንኩ ከፍቶኛል ዛሬ

  • @zadozado6184
    @zadozado6184 5 років тому +19

    አዋጅ አዋጅ አለም ሰገድ የምወውክ የማደንቅህ ሰይፊን ስንለማመን እነ አስፋዉ ጋር ከች አለልን

  • @frehiwotbrhanu5365
    @frehiwotbrhanu5365 5 років тому

    Yene marrrr alemsegedye betam nw yemwedh adnakih negni sibeza 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-iv1gx6eh7h
    @user-iv1gx6eh7h 5 років тому

    አለም ሰገድ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሰይፉን ብዙ ጊዜ አለም ሰገድን አቅርብልን የሚሉ ብዙዎች ነበሩ እናመሰግናለን

  • @user-md4yh6fv6q
    @user-md4yh6fv6q 5 років тому +4

    የ ሀመልማል አድናቂዎች እስኪ ላይክ ግጩ የምትወዷት

  • @bechestedebeke3758
    @bechestedebeke3758 5 років тому

    አለም ሰገድ በጣም ነው ምወድህ በርታ ሁላችሁም ላይክ

  • @binthussaintube5559
    @binthussaintube5559 4 роки тому

    ወይ እፍፍፍፍፍ በሣቅ ሞኩ ሀይሚ በሣቅ ሞኩ ሁሉም የማይገጥም ፈጣሪ ከመጣው ወረርሽኝ እኛ ሥደተኞችንንና ሀገራችንን ቤተሠቦቻችንን ይጠብቀን እሥኪ አያሥከፍልም በቅንነት ሠብሥክራይብ አድርጉኝ

  • @emu1070
    @emu1070 5 років тому +7

    ክክክክክክክክ ውይ ደስ ስትሉ የሃመልማል እና አለም ሰገድ ውስጤ ናቸው

  • @ilovejasonderulo6361
    @ilovejasonderulo6361 5 років тому +1

    አለም ስገድ እንዴት የምወደው ተዋናይ ነው ❤😘ውድድድድድድድድድድ በብዙ

  • @Beruk71509
    @Beruk71509 5 років тому +18

    በጣም ከፍቶኝ ነበር እራሳቸውን ፈታ አርገው እኛንም ፈታ አረጉን

  • @user-sb9yd4zn7w
    @user-sb9yd4zn7w 5 років тому +6

    ዋውው አለምሰገድ ዛሬ ገና ሚዲያ ላይ ሳየው ከፊልም ውጪ ሀቢቢ

  • @madinamadina8624
    @madinamadina8624 5 років тому +2

    ውይ ዴብሪኝ ነበር አዝናናችሁኝ♥♥♥

  • @medi9725
    @medi9725 4 роки тому

    አልምስግ ድ ን የምትውድ ላይክ ግጩን እና በጣም ነው የምወደው ❤️❤️👈ክክክክክክ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @azebyilma9909
    @azebyilma9909 5 років тому +3

    ዋዉ በጣም አስተማሪ ነዉ! ወሬዉንም እንደዚ ነዉ በሬ ወለደ በሚል ነዉ እምናምታታዉ🤣😂😂

  • @helinagetachew1341
    @helinagetachew1341 5 років тому

    አለምሰገድን ከልጅነት ጀምሮ አውቀዋለሁ አብረነው የተማርነው በጣም አስቂኝ ልጅ ነው በጣም ነው የምወድለት ቀልዱን

  • @user-yh5bw3ti5i
    @user-yh5bw3ti5i 5 років тому +1

    እደኔ በሳቅ ያነባ ካለ ላይክ ይግጭ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @user-xt3oo8tm7o
      @user-xt3oo8tm7o 5 років тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mlumulumlumulu7582
    @mlumulumlumulu7582 5 років тому +4

    ሁላቹሁም ውስጤ ናቹ ይመቻቹ

  • @user-wb2dl8br8x
    @user-wb2dl8br8x 5 років тому +5

    አለምዬ ስወድህ በጣም አሳቃችሁን

  • @user-qq1yb6zl7h
    @user-qq1yb6zl7h 5 років тому

    አለም ሰገድ አድናቂህ ነኝ

  • @tube5863
    @tube5863 5 років тому

    😃😃😃😃😃😃😃ሳቅ በሳቅ ለማንቻውም ውድ የኢስላም ልጆች እህት ወንድሞቼ አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሠላም አደረሳችሁ በሠላም ፆመን የምንጨርስ አላህ ያድርገን መልካም የኢባዳ ወር

  • @user-ur1nx8ve7j
    @user-ur1nx8ve7j 5 років тому

    በጣም ደስ ስትሉ የእውነት በጣም እስኪ የምወዷቸው ላይክ አርጓቸው

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z 5 років тому +3

    😍😍😍ምርጦች

  • @user-nz1rs9jj6i
    @user-nz1rs9jj6i 5 років тому

    ተባረኩ እናተ የግዳ ሰገድን አቀረባችሁልን

  • @edengasheye8012
    @edengasheye8012 5 років тому

    ውይ በሳቅ ሞትሁ ሁሉም ደስ ትላላችሁ አመልማል መተወን ጀመረች ደስ ይላል

  • @kikiethiopiawit9827
    @kikiethiopiawit9827 5 років тому +3

    ክክክክ የዚህን ጨዋታ ሀሳብ ያመጣው ሰው አድናቂ ነኝ ፈታ ስላደረጋቹን እናመሰግናለን

  • @sarasara-xl2sw
    @sarasara-xl2sw 5 років тому

    አለምሰገድ ተስፍየ የኔ አንደኛ እዴት እደምወድህ ደግሞ ፊልም ላይ ከምናይህ በላይ ቆንጆ ነህ

  • @heluyoutube4089
    @heluyoutube4089 5 років тому +5

    ደስ የሚል ነው በጣም ይሰቀል ምርያምን እኔ እንደዛሬ ሰቅ አላወቀም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-cb5cn7os4j
    @user-cb5cn7os4j 5 років тому +27

    ደሥ ትላላቸሁ በሉ ኮመንታሮቸ ሠይፋን ልቡን ዝቅ አርጋቸሁት ነበር አለምሠገድን አቅርብልን እያላቸሁ ይኸዉ መጣላቸሁ ደሥ ይበላቸሁ ጥያቄ ካላቸሁ ጠይቁት አሁን ደሞ የቀረቸዉ መሠረት መብራቴ ናት እሷን ደሞ ጠብቁ ትመጣለቸ ሁሉም በጊዜዉ ይሆናል በእኔ ሀሣብ የምትስማሙ like ግጩኝ ደሞ ላይኩን ትበይዋለሸ እንዴ እንዳትሉኝ ከአላቸሁኝም አወ እበለዋለዉ ግማሹን ጥብስ ግማሹን ቅቅል አርጌ፡

    • @user-jz6hz3wi9x
      @user-jz6hz3wi9x 5 років тому

      ሰይፉ መላጣ አውን ሳምንት ያቀርበዋል አለም ሰገድን ምክንያቱም አሽቃባጭ ስለሆነ የምር

    • @user-cb5cn7os4j
      @user-cb5cn7os4j 5 років тому

      @@user-jz6hz3wi9x እሸ ማር

    • @hima-vc5od
      @hima-vc5od 5 років тому

      ክክክክክክክትክክልነሽ

    • @eduyedngllij9166
      @eduyedngllij9166 5 років тому

      ክክክክክ ኮ ልክ ነሽ ማር

  • @user-iv4ft2nt1n
    @user-iv4ft2nt1n 5 років тому +9

    ራኬብ ግን አጠር ብታረጊው ጥሩ ነበር ግን አዝናኝ ነው !ሀመልማል በሳቅ !😂😂

  • @mimimussie561
    @mimimussie561 4 роки тому +2

    The one only Almesged much love for you

  • @dakoemako5114
    @dakoemako5114 4 роки тому

    ሀመልማል መቼ ነው የምታረጀው እኛ እስዋ እንዲው ሁና ተወልደን አረጀን።ኑሪልን

  • @user-uk1fm1zd4i
    @user-uk1fm1zd4i 5 років тому +24

    ብዙ ጊዜ አለምሰገድ አቅርቡልን እያላቹ ሴፉን ስትለምኑ የነበራቹት አሁን እዩት

  • @user-uu4db1bv1x
    @user-uu4db1bv1x 5 років тому +1

    አለም ሰገድዬ ጥሎብኝ አቤት ሰወድክ በፍቅር ነው ኑሪልኝ

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 5 років тому +8

    እንዴ ፅህፉን አሳጥሩላቸዉ በጣም እረዥም ነዉ እንዴት ይመልሱ

  • @toybangeweloyewa7326
    @toybangeweloyewa7326 5 років тому

    አለም ሰገደ ስይፎ ይስራውን ይስጥው ግን መጣህልኝ ውድድ የአለምስ ስገድ አድናቂ እስኪ ልያችሁ ላይክ

  • @heleykonjo8995
    @heleykonjo8995 5 років тому

    Waw its fantastic program keep it up

  • @feqerfeqer3400
    @feqerfeqer3400 5 років тому

    አለም ሰገድ እንኮን ደና መጣክ አድናቂክ ነኝ ስወድክ

  • @bet7883
    @bet7883 5 років тому

    አለምሰገድና ያቺን ልጅ በጣም ነው እምወዳችሁ ስላየኋችሁ በጣም ደስስስስ ብሎኛል የእውለት

  • @user-xo5cr6mn1e
    @user-xo5cr6mn1e 5 років тому

    ወይኔ አለም ሰገድ ሰወደው በጣም ነው !!!!የኔ ቆንጆ

  • @user-oq7eg1qt1s
    @user-oq7eg1qt1s 5 років тому

    ክክክክክክ ደስ ስትሉ አሳቃችሁኝ አለም ሰግድ አድናቅህ ነኝ እመብርሃን ትብቃቹ

  • @user-kq2ln2he9b
    @user-kq2ln2he9b 5 років тому

    የዘመኑ ወሬ በስርዓት ተካሄደ እንድህ ነው ያልሰሙትን እያቀናበሩ ለማንኛውም አዝናኝ ነበር

  • @Moahs
    @Moahs 4 роки тому

    ወይኔ አለምሰገድ ስወድህ እስቲ ምቶዱት ላይክ

  • @user-wz2kh5yo4f
    @user-wz2kh5yo4f 5 років тому +6

    ውውው እመቤቴን እደ ዛሬ ስቄም አላውቅ

  • @FF-yl6es
    @FF-yl6es 4 роки тому

    ወይኔ በጣም አዝናኝነው😅😅😅😅😅😆😆😆😆

  • @ekramyesuf8460
    @ekramyesuf8460 5 років тому

    በጣም አስተማሪ ነው

  • @virginvirgin6723
    @virginvirgin6723 5 років тому

    ራኬብ የኔ አንደኛ...እናመሠግናለን

  • @merdeyamohamad2210
    @merdeyamohamad2210 4 роки тому

    እንደዚ ነው የአሁኑ ጊዜ ትክክል ናችሁ

  • @user-hd4sn2wk3f
    @user-hd4sn2wk3f 5 років тому +1

    ከውነት በጣም የሚያዝናና ጨዋታ ነው ግን እነሱ አይሰሙም እንዴ እራኬብ?

  • @abby8182
    @abby8182 5 років тому

    አለም ሰገድ ስወድክ የኔ ደረቅ ወፈርክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @HSH182
    @HSH182 5 років тому +1

    Am dying 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መንጋዬን እስኪያመኝ ነው ያሳቀኝ 😂😂 አስተማሪ ነው,ራኬብ ምርጥ

  • @__ashurst__2196
    @__ashurst__2196 3 роки тому +1

    alam sagad andana nack i love you

  • @yatelhunnabesmhltera6212
    @yatelhunnabesmhltera6212 5 років тому

    ዘመናቹ ሁሉ እዲህ ፍልቅልቅ ያለ ይሁን

  • @momlloveyoumami369
    @momlloveyoumami369 5 років тому

    ሆዶን አቆሰላችሁት እሁ ዘና አደረጋችሁን ትምህርትም አለው ዋው ነው

  • @user-br6fo8dt7v
    @user-br6fo8dt7v 5 років тому

    ደብሮኝ ነበር ዘና አደረገኝ

  • @user-qk1ef7ge7v
    @user-qk1ef7ge7v 5 років тому +2

    *ይመቻችሁ አዝናኝ ፕሮግራም ነዉ*

  • @betybeyisa6717
    @betybeyisa6717 5 років тому

    Alam sagade wuseta new yan 1gi sayefu laye betekarebe😍😍😍😍😍😍

  • @galetigrayshkorsalamm3510
    @galetigrayshkorsalamm3510 4 роки тому

    Wawww alemsegde betsam new mwedhe ajge betsam betsam new amwedhe

  • @user-eq7zn6xo6q
    @user-eq7zn6xo6q 5 років тому +20

    አለምሰገድ ስውድህ ❤❤❤

    • @mimimussie561
      @mimimussie561 4 роки тому

      The one only Alemseged much love for you

  • @hannabely4681
    @hannabely4681 5 років тому

    Excellent job 🇪🇹🙏😘👍

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 років тому

    ክክክክክክክክ በሳቅ
    የሁሉም አድናቂ ነኝ 👍👍

  • @user-xr2dw6rp2i
    @user-xr2dw6rp2i 5 років тому

    በጣም አሥቂኝ እም አስተማሪነው

  • @user-zd8yr3gd1t
    @user-zd8yr3gd1t 5 років тому +3

    አለምሰገድ የኔ ውድ ስወድህ ግን አንድ ነገር ቅር ያለኝ ነገር አዋርድ ሽልማት አለመሸለምህ ግን በጣም ያናድደኛል እንደ እኔ አልተሸለመም ብላችሁ የከፋችሁ እስኪ በአንድ ቃል እና በላይክ አጨናንቁኝ

  • @user-fh8gn4dv7o
    @user-fh8gn4dv7o 4 роки тому +1

    አረ አለም ሰገዱን እዴኔ እሚወደውውው

  • @ahmedfawzi4618
    @ahmedfawzi4618 5 років тому

    ማርያማዊት አለም ስገድ ሁላቹህም ስውዳቹ ማርዬ አምሮብሻልልልል

  • @cydiaahmed1551
    @cydiaahmed1551 5 років тому

    አለምሠገድ ስወደው

  • @user-ix7hc5xb1i
    @user-ix7hc5xb1i 5 років тому

    በጣም ዘና ያደርጋል

  • @molymolymolly2693
    @molymolymolly2693 5 років тому

    ኣለም ሰገድ የኔ ናፊቆት

  • @user-re4yh9sw8e
    @user-re4yh9sw8e 5 років тому

    ደብሮኝ ነበር ፈገግ አደረጋችሁኝ

  • @lailamubarak1615
    @lailamubarak1615 5 років тому

    ዎአው ደሥ ይላል

  • @betelhemlema4218
    @betelhemlema4218 5 років тому

    ይሄ ፕሮግራም ደስ ሲል

  • @venishbedju8424
    @venishbedju8424 4 роки тому

    ዋዉ በማርያም አዝናኝ ጨዋታ ነው ቀጥሉበት ኧረ በሳቅ ጦሺ ነው Kkkk 😂😂😂😁👍👌👏

  • @madinaalu3734
    @madinaalu3734 Рік тому

    ይሄ ጨዋታ ካለ መቅዲና ካለ ማነበር ስሟ ስራ የለቀቀችው እነሱ ናቸው የሚያዝናኑኝ

  • @lijdan9692
    @lijdan9692 2 роки тому

    Alemseged my hero

  • @maryena7808
    @maryena7808 5 років тому

    ክክክክክክክክክ በጣም ዘናአ ነው ያረጋችውኝ

  • @user-po3tw5mq5n
    @user-po3tw5mq5n 5 років тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል ፈታ አረጋቹን