ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፳፪/22 «በዛብህና ቀለሙ» ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፣ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 22

  • @የጎጃምጉብል-ሐ4ጨ
    @የጎጃምጉብል-ሐ4ጨ 8 років тому +14

    በጣም ልዩ የሆነ ድርሰት ነው!
    በምናቤስስል የማዳምጠውን የመጣልኝ ነው
    እንደኔ ግን በፊልም ቢሰራ ብዬ አሰብኩ

  • @mkidebasha7764
    @mkidebasha7764 8 років тому +15

    ድሮ ባዳምጠውም ልጅ ስለነበርኩ ሁሉንም አላስታወስኩም ነበር ስንታየው እግዜር ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ትረካነው

  • @reess4006
    @reess4006 7 років тому +3

    በጣም በጣም ደሥሰየሚል ታሪክ ነዉ እናመሠግናለሁ ሥለሁሉም ነገር

  • @banetymlogbywe7265
    @banetymlogbywe7265 7 років тому +3

    በጣም ደስ ይላል ሀሬፍ ነው እናመሰግናቸዋለን ።

  • @tizitabalagerowa7695
    @tizitabalagerowa7695 6 років тому +1

    በጣም ብዙው ነገር የሚያስተምር እና ጥሩ ነገር ነው እናመሰግናለን

  • @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
    @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 7 років тому +8

    ደግ ዘመን ነበር ብሩ ዋጋ ነበረው እንደዛሬ ኑሮ እንደሰማይ ሳይርቅ

  • @ጣይቱነኝ
    @ጣይቱነኝ 7 років тому +6

    እውነት ውስጤን ነው የነኩት ጓደኝነት ፍቅር ብሩም ዋጋ ነበረው ደግ ዘመን አመሰግናለሁ

  • @ሄዋንጓልቸንቶ
    @ሄዋንጓልቸንቶ 8 років тому +5

    በጣም ልዩ ና ድንቅ የሆነ ድርሰት

  • @mkidebasha7764
    @mkidebasha7764 8 років тому +4

    ከምንም በላይ ልዩ ድርሠት ነው

  • @selinayetade9616
    @selinayetade9616 6 років тому +3

    This is really nice i love it

  • @dawithailu5093
    @dawithailu5093 Рік тому

    ተምረት ሠጨ ደራሴው ❤❤❤

  • @deretade9710
    @deretade9710 6 років тому

    ዘመን የማይሽረው ታሪክ

  • @lolptigisthfshj7941
    @lolptigisthfshj7941 9 років тому +3

    betame arfnew tolotol lekekelen enamesegenalen part 25

  • @ethiopiawit945
    @ethiopiawit945 6 років тому +3

    አይግዜ ተጠምዝዞ የሚመልስ ቢሆን ይህን ውብ ጊዜ አየዉ ነበር

  • @nejulove3375
    @nejulove3375 6 років тому +1

    Degageme besemahu yemaltegbahu terak newu

  • @hanayilma2311
    @hanayilma2311 8 років тому +2

    wow

  • @addismecltbrehan1263
    @addismecltbrehan1263 7 років тому +1

    ምን ማለት እዳለብኝ። አላውቅም ግን ምርጥ ነው ዱስብሎኛል

  • @walataeyasusiizewditu2559
    @walataeyasusiizewditu2559 9 років тому +2

    ellllllllllllllllllllllll

  • @bitsuhankassahun9359
    @bitsuhankassahun9359 9 років тому +1

    25