Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በርቱ የአምላክ እውቀት ያስፈልገናል ማወቅ ከጌታ ቃል ሳይጨመር የሰው ሀሳብ አልፈልግም 🙏
መጽሓፍ ቅዱስ ለመወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰዉ አምላክ የለዉም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት፡፡ የኢየሱስ ብቻ አስተማርዎች ስጀመር የሌለቸዉን አምልክ መጠየቃችሁ ሁሌም ይገርመኛል፡፡ ሰዎቹ አብም፣ ወልድም መንፈስ ቅዱስም የላቸዉም እንዴት አትሉኝም፡፡ ሥጋን የአብ አካል አደረጉ ማንነት የሌለዉ ሥጋ ደግሞ ብቻዉን ስናገር ብቻዉን ስያወራ ካልተፈጠረ በቀር የሌለ ነገር ነዉ፡፡ አብ ደግሞ ነፍስ አደረጉ ነፍስም ብቻዋን ማንነት የለዉም ራሱን ቆሞ በራሱ የሆነ ነገር ልያደርግ አይችልም፡፡ መንፈስ ቅዱስንም እስትንፋስ አደረጉ አስትንፋስም በራሱ ብቻዉን ምንም ማድረግ አይችልም፡፡ እነኝህ ሰዎች አካልን የሚቶረጉሙት ሁሌ ሥጋ ብቻ አድረጎ ነዉ እንጂ ማንነት አይደለም፡፡ ወልድ የአብ መገለጫ ሥጋ፣ መንፈስ ቅዱስ ደግሞ የአብ እስትንፋስ ከሆነ ይህ ማን ነዉ? አብ እንዳንለዉ ሙሉ ማንነት የለዉም ወልድ እንዳንለዉም ሙሉ ማንነት የለዉም መንፈስ ቅዱስ እንዳንለዉ ሙሉ ማንነት የለዉም፡፡ በማወጣት ተደረጂቶ የቆመ አንድ ምንነቱ የማይታወቅ አካል ነዉ፡፡ ስለዚህ ሰዎቹ አምላክ የለቸዉም ለምንድነዉ የሌላቸዉን አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስ የሚትጠይቁት? ቆራርጦ ጨርሶታል እኮ!
ጸጋ ይብዛ ለበረከት
ተባረክ ቤኪ!!!
የሱስን ያየ አብን አይቷል ክርስቶን ማወቅ ታላቅ ምስጥርነወ
እየሱስ እኮ ብቻውን የሆነ አምላከ ጌታ ንጉስ እሱ ብቻ ነው የመፀሀፉን ቃል እመኑ ።
Ewunet.new.bereket.eysus.yebarik.wondime
ኢየሱስ አምላኪ ነኝ ስላለ ነዉ የምታመልኩት የስላሴ አማኞች?? ከአብ ለላ አምላኪአለ ኢንደ መስተዎሉን ያድልልን ታሳዝናላቹ ሥላሳዊያን😢 የምሰማ ጆሮ ያለዉ ይስማ ኢየሱስ አብ ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤በኪዬ ዘሜን ይባርኪ
God bless you more dear bro beki❤❤❤❤❤❤❤
Tebarek sari
Tebarek bek
ራዕ 1 - 17 -18
አብ እና ወልድ አባት እና ልጅ አምላክ እና ሰው ናቸው። ሰው አምላክ አይደለም፤ አምላክም ሰው አይደለም። ስለዚህ ሁለት የተለያዩ ማንነት ናቸው።
እስቲ ማለት የፈለከውን ግልጽ አድርግልን
@@JerryWorkuአብ እና ወልድ ማለት፤ እግዚአብሔር አብ እና ኢየሱስ ማለት ነው። እግዚአብሔር ላኪ ነው፤ ኢየሱስ የተላከ ነው። እግዚአብሔር አባት ነው፤ ኢየሱስ ደግሞ ልጅ ነው። አንድ እግዚአብሔር አለ፤ እንዲሁ ደግሞ አንድ ሰው አለ👇 “አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5
ሮሜ 9:5 አንብበው።
ክርስቶስ ሰው ብቻ ነው ምትል ከሆነ አብ ደግሞ ለወልድ አባቱ ነው ምትል ከሆነ እንዴት አምላክ ለሰው ሰውነት አባት ሊሆን ይችላል በየት በኩል እስቲ ንገረኝ?
@@Elyana12-03ከዓለም ለሰጠኸኝ ሰዎች ስምህን ገለጥሁላቸው። የአንተ ነበሩ ለእኔም ሰጠሃቸው፤የዮሐንስ ወንጌል 17 : 6የማንን ስም እና ምን የሚለውን ነው የገለጠው?
ሀሀሀሀሀሀሀ
እነኝ ሰዎች ግርም ምሌኝ ነገር ብኖር 😮ኢየሱስ አምላክ ነዉ ? አዉኢየሱስ እግዚአብሐር ነዉ ?አዉኢየሱስ አብ ነዉ ?አይደለም ይላሉ እዉነተኛ አምላክ አንድ ብቻ ነዉእና ኢየሱስ የዘላለም የተባረከ አምለክ ነዉ ይላላ እንደት ይሁን ? አምላክ ሁለት ነዉን ?ሰላቸዉ አንድ ነዉ ይላሉ😮😢😢 ፈጣረ ሆይ ተግስቱን ሰጠኝ😢
ሰው ከሆነ እንዴት ይነሳል እንዴት ድል ያደረጋል
Beky egzbr yibarikh,,, .. metsfu behulum iyedereseln slalhone be pdf lakln
እሺ አብ ብቻ እውነተኛ አምላክ ሲል(ዮሐ17:3)፥ኢየሱስ ደግሞ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ስል(1ዮሐ5:20) ሁለት እውነተኛ አማልክት አሉ ማለቱ ነው?ወይስ አብም አምላክ ፥ኢየሱስም አምላክ ስለሆነ ሁለት አማልክት ናቸው እንበል?እንደ ሣራና ተከታዮች።በአጭሩ አብ የኢየሱስ አምላክነት ወልድ የኢየሱስ ሰውነት ማለትም ኢየሱስ ሰውም አምላክም ነው ማለታችን እንጂ በርግጥ ኢየሱስን ፍጹም ሰው ነው የሚለው ስላልተጻፈ አንለውም እንጂ።
ላክ ዬቲ ነው ሚኖሮዉ ኢቪ
1 ኛ ጢሞ 3 - 16 አንብቢ
kkkk ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ 😂😂አይ ሳሪ
😂😂😢
Yonhenis wongeli 14v7abine asyna yibaknali seliu kuturi7 kauni jamiro aytchule tauktimalchu .
ወልድ አብ ነኝ ሊል አይችልም
እየሱስ ብቻውን የሆነ አምላክ ነው ይላል ይሁዳ 1 - 4 - 25 አንብቡ እባካቹ መፀሀፉ እኮ የደመደመው ጉዳይ ነው ።
የት አብ አልታየም ይላል ዩሐ 1 - 18 አንብቢ አልገባሽም
1 ኛ ጢሞ 6 -15 -16 አንብቡ
ፊትለፊት የቆመው እኮ አብ ነው
አጣሽ የለማ የሌለው ከየት ታመጪዋለሽ
እየሱስ በምሳሌ ያስተምር ነበር አቺ እደምት ፈልጊው ሳይሆን እሱ እደወደደ ያስተምራል ለምን ቀጥታ አላለም የማለት መብት ያለሽ ይመስልሻል አረ ለየሱስ ክብር ስጪ እደዚህ አይባልም
በርቱ የአምላክ እውቀት ያስፈልገናል ማወቅ ከጌታ ቃል ሳይጨመር የሰው ሀሳብ አልፈልግም 🙏
መጽሓፍ ቅዱስ ለመወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰዉ አምላክ የለዉም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት፡፡ የኢየሱስ ብቻ አስተማርዎች ስጀመር የሌለቸዉን አምልክ መጠየቃችሁ ሁሌም ይገርመኛል፡፡ ሰዎቹ አብም፣ ወልድም መንፈስ ቅዱስም የላቸዉም እንዴት አትሉኝም፡፡ ሥጋን የአብ አካል አደረጉ ማንነት የሌለዉ ሥጋ ደግሞ ብቻዉን ስናገር ብቻዉን ስያወራ ካልተፈጠረ በቀር የሌለ ነገር ነዉ፡፡ አብ ደግሞ ነፍስ አደረጉ ነፍስም ብቻዋን ማንነት የለዉም ራሱን ቆሞ በራሱ የሆነ ነገር ልያደርግ አይችልም፡፡ መንፈስ ቅዱስንም እስትንፋስ አደረጉ አስትንፋስም በራሱ ብቻዉን ምንም ማድረግ አይችልም፡፡ እነኝህ ሰዎች አካልን የሚቶረጉሙት ሁሌ ሥጋ ብቻ አድረጎ ነዉ እንጂ ማንነት አይደለም፡፡ ወልድ የአብ መገለጫ ሥጋ፣ መንፈስ ቅዱስ ደግሞ የአብ እስትንፋስ ከሆነ ይህ ማን ነዉ? አብ እንዳንለዉ ሙሉ ማንነት የለዉም ወልድ እንዳንለዉም ሙሉ ማንነት የለዉም መንፈስ ቅዱስ እንዳንለዉ ሙሉ ማንነት የለዉም፡፡ በማወጣት ተደረጂቶ የቆመ አንድ ምንነቱ የማይታወቅ አካል ነዉ፡፡ ስለዚህ ሰዎቹ አምላክ የለቸዉም ለምንድነዉ የሌላቸዉን አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስ የሚትጠይቁት? ቆራርጦ ጨርሶታል እኮ!
ጸጋ ይብዛ ለበረከት
ተባረክ ቤኪ!!!
የሱስን ያየ አብን አይቷል ክርስቶን ማወቅ ታላቅ ምስጥርነወ
እየሱስ እኮ ብቻውን የሆነ አምላከ ጌታ ንጉስ እሱ ብቻ ነው የመፀሀፉን ቃል እመኑ ።
Ewunet.new.bereket.eysus.yebarik.wondime
ኢየሱስ አምላኪ ነኝ ስላለ ነዉ የምታመልኩት የስላሴ አማኞች?? ከአብ ለላ አምላኪአለ ኢንደ መስተዎሉን ያድልልን ታሳዝናላቹ ሥላሳዊያን😢 የምሰማ ጆሮ ያለዉ ይስማ ኢየሱስ አብ ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤በኪዬ ዘሜን ይባርኪ
God bless you more dear bro beki❤❤❤❤❤❤❤
Tebarek sari
Tebarek bek
ራዕ 1 - 17 -18
አብ እና ወልድ አባት እና ልጅ አምላክ እና ሰው ናቸው። ሰው አምላክ አይደለም፤ አምላክም ሰው አይደለም። ስለዚህ ሁለት የተለያዩ ማንነት ናቸው።
እስቲ ማለት የፈለከውን ግልጽ አድርግልን
@@JerryWorkuአብ እና ወልድ ማለት፤ እግዚአብሔር አብ እና ኢየሱስ ማለት ነው። እግዚአብሔር ላኪ ነው፤ ኢየሱስ የተላከ ነው። እግዚአብሔር አባት ነው፤ ኢየሱስ ደግሞ ልጅ ነው። አንድ እግዚአብሔር አለ፤ እንዲሁ ደግሞ አንድ ሰው አለ👇
“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5
ሮሜ 9:5 አንብበው።
ክርስቶስ ሰው ብቻ ነው ምትል ከሆነ አብ ደግሞ ለወልድ አባቱ ነው ምትል ከሆነ እንዴት አምላክ ለሰው ሰውነት አባት ሊሆን ይችላል በየት በኩል እስቲ ንገረኝ?
@@Elyana12-03ከዓለም ለሰጠኸኝ ሰዎች ስምህን ገለጥሁላቸው። የአንተ ነበሩ ለእኔም ሰጠሃቸው፤
የዮሐንስ ወንጌል 17 : 6
የማንን ስም እና ምን የሚለውን ነው የገለጠው?
ሀሀሀሀሀሀሀ
እነኝ ሰዎች ግርም ምሌኝ ነገር ብኖር 😮
ኢየሱስ አምላክ ነዉ ? አዉ
ኢየሱስ እግዚአብሐር ነዉ ?አዉ
ኢየሱስ አብ ነዉ ?አይደለም ይላሉ
እዉነተኛ አምላክ አንድ ብቻ ነዉ
እና ኢየሱስ የዘላለም የተባረከ አምለክ ነዉ ይላላ
እንደት ይሁን ? አምላክ ሁለት ነዉን ?ሰላቸዉ አንድ ነዉ ይላሉ😮😢😢 ፈጣረ ሆይ ተግስቱን ሰጠኝ😢