Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወለይታ፣ሀዲያ እና ስዳማ ልዩ የሆነ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን የለበት ህዝብና አገር ይመስለኛል ።
OFCOURS😊
እንዴት ነብስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው ጌታ ዘመንህን ይባርከው አንተ ነህ የትውልድ በረከት🥰🥰🥰🥰😍🥰🥰🥰🙏
ቋንቋውን ሳልችል ልቤን የነካ አስገራሚ መዝሙር ነው ተባረክልን 😍😍😍😍
ለቤቴክርስትያን የተሰጠ የክርስቶስ እንቁ ! ስለ ጰዉሎስ ልዬ ምስጋና ለእግ/ር ይሁን አሜን።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ዘማሪ ፖውሎስ ቋንቋ አላውቅም መዝሙሩን ግን ደጋግሜ ስሰማ የምሰማኝ ልዩ የሠማይ ደስታና ክብር ይታየኛል ከዲላ
Tirugum: yalfnewunn hulu yalefnawub begat birtat naw yemiln naw
እስከዚ የደረስነው በእርሱ ብርታት ነውያለፍንበት መንገድ ያልከበደን ከፊታችን እርሱ ስለቀደመ ነው
ከሰማይ በታች እርሱን የሚመስል አላየንምእርሱ ሁሉ በሁሉ ነው ለእሱ ክብር ይሁን
ምን አይነት የመንፈስ ቅዱስ ሽታ ያለበት መዝሙር ነው 😢😢ቋንቋውን ሳልችል በቃ ነፍሴ በአምላኳ ፊት ፈሰሰች ❤❤❤
እግዚአብሔር ዘመንህን ብርክርክ ያድርገው ❤
አሜንንን ኢየሱስ ሰሚ ይባረክህ አሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተባረክህ 🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏
የተባረካችሁ የእግዚአብሔር ቅዱሳን የአማርኛ ትርጉም 🙏🙏
ሀጋው ጋካናው ይዶጌ አሚኖታና ተባረክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይባርክህ!(የ1985 ዓም) ትዝዝዝዝዝ ሲለኝ
🎉🎉🎉🎉 wow.“በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤” - ሮሜ 10፥12እግዚአብሔር ይባርኮት።
እግ/ር ዘመንህን ይባርክ
የተባረክ አባት❤
ኢየሱስ ያድናል ❤
ጳውሌ በጣም እወደዋለሁ ። በእውነት ከሆድህ እውነተኛ ምንጭ ይፈልቃል ። ዘመንህ ይለምልም
ሀሌሉያ! ኑ አዋይ ጦቁ ጎ ቦንቼቶ! ጳውል ለምልምልን💜
እንዴት እንደሚባርክ በይሱሰም ለምለምልኝ ፓውሎስዬ❤❤❤❤
ኡፍፍፍ ኡፍፍፍፍ ለዚ ምዝሙር ቃልት ይልኝም 😭😭😭😭 📖📖✅✅ ጋሼ ትብርክ 🍇🍇🍇🍇🍇📖🥰🥰🥰🥰
ጌታ ይባርክህ ጋሽ ጳውሌ❤🙏ይህንን መዝሙር የ6 ዓመት ልጅ ሆነ እሰማ ነበር።በክራርና በጊታር በቁጫ ወደ ገጠርቱ ክፍል መታችሁ ከአማኑኤል ጋር አገልግላችሁ ነበር።የማይረሳ የበረከት ትዝታ!የዕድሜና የጼጋው ባለበት እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ❤❤❤🙏
Ll
ጳውሎስ ጦሳይ አንጂዲካ አንጆ
አግዚአብሔር ትልቅ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️💐🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Ameeeeeeeen Ameeeeeeeenye Abate jegina Zemenki yilemlem 🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የእግዚአብሔር ሰው ተባርከሃል። ጸጋ ይብዛልህ። ተተኪ ትውልዶችን ማለትም ሌሎች አንድ ሺህ ጳውሎሶች በቁጫ ምድር እንዲበቅሉ እንባችን እና ጸሎታችን እጅግ ጥብቅ ነው።
It's nice song God bless you:
ትርጉሙ ባይገባኝም ወድጀዋለሁ ❤❤❤❤❤❤
ቋንቋውን አላውቀውም ግን መዝሙሩን ስሰማው በጌታ ፀጋ ውስጤ ይታደሰል!!! ተባረክ
የሰማይ አምላክ ይባረክ
ሀሹ ሀሹ ሀሹ ሆላ ጦሶ ኔዮ ሆላ :: I love you Jesus!!
ቃላት የለኝም ቅር ዘመናት ይባረኩ
ዘማሪ ጳውሎስ እግዚአብሔር ይባርክህ!!! ፀጋውን ያብዛልህ!!! በእግዚአብሔር መንፈስ ስለተቃኙ ዝማሬዎችህ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
ተባረክ
በተለኮም ጥር ላይ ሰምቼ ከየት ላገኝ ብዬ ሰሪች አድርጌ አገኘሁ ምን እንደምል እንኳ ባልሰማ ነብሴን ተቆጣጠረኝ 😭😭😭😭በእውነትም የእግዚ/ር መንፈስ አለበትጌታ ይባርኪህ🙏🙏
ሀጋዉ ጋካናዉን ይዶጌ አ ሚኖታና ኦጌ ዋይስቤናጌ እ ስንታን ዲ ና መቸም የማልጠግበው ዝማሬ ተባረክልኝ
ቋንቋውን አላውቅም ግን መነፈስን የሚገነባ ከስጋ ያልሆነ መዝሙር ነው ባማርኛም ቢፃፍ እላለሁ ዘመንህ ይለምልም
Abatiye zemeni zelalemi yibareki
ተባረክ ፓውሎስ ምርጥ ጋሞኛ መዝሙር
Ameeeen....ምን አይነት ግርማ ሞገስ ያለዉ መዝሙር ነዉ ዋዉ ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ጳዉሊያችን ❤❤❤❤❤
ተባረክ ረጅም እድሜ ይስጥህ
ትክክልእልልልልልል ♥️💐🥰
አሜን የእግዚአብሔር ስም ይባረክ 🎉❤❤🎉🎉 አባታችን የእግዚአብሔር ሰው ቅን ልብ ያለህ አገልጋይ ጳውሌ ዕድሜህ ይባረክ።
መዝሙሩ በጣም ደስ ይላል Lyrics ግን በትርጉም ቢኖር ጥሩ ነበር!!
አፔ ዴንዳጋን ሀቺ ጋካናው ያስ፡ ዎንቱዋውካ አ ኦይቃስ!
Still I am enjoying this historical song!!
እግዚአብሔር ይባርክ
በጣም ነው የምወድህ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ብሩክ ይሁን ።
My Lord blessings more ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
I can't stop listening to this song!
ሲኤረመዘመሪያሎኤስ❤❤❤❤❤❤❤😊😢
geta yibarikih wendime betam yemibarik zimare nw. gin tirigumu bitsafilin betam dess yilalegnal. tebarikeh kir!!
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
አባተ ምን ልበል ሥለ ሁሉም የእግዚአብሔር ሥም የተባረከ ይሁን❤ተባረክ ፀጋ ይብዛል በእየሱስም
ogee waaysibeenaa amen
አሜን ተባረክ
❤❤አሜንንን ቱማ ሀሹካ የሱስ አንጆ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏
ጳዉሌ ኔና ሳሉዋ ጦሳይ አንጂዲካ አንጆ!!መዝሙሮችህን ሁሌም በሰማዋቸው ቁጥር እንደአዲስ ይባርኩኛል።አንተ የብዙ ትውልድ አባት ነህ ለምልምልኝ በቃ!! እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ!!
Ammmmeeeeeeen 🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን 🤲🤲
ጦሳይ ዳርስድ ኔናአንጆ
Thanks for this Mezemur
ጠጨአ❤❤
Anjeta yesusan ne guyiyan lati xayopo❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመነ አመነ አመነ አመነ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✊✊✊✊✊🙋🙋🙋🙋🙋🙋አመነ ተበረከ ተበረከ ተበረከ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ ዘመን የለምለም ጸጋ በእጥፍ ይጨመረልክ
Geta yibark !!
Anjetas, እግዚአብሔር ይባርክሀ፣ የዘመናችን በረከት ነህ
ስለ ሰይጣን አቅምና ጉልበት ከማይሰብኩ የጴንጤ ማምለኪያዎች አንዱ ይህ በጣም ምርጡ ነው። ስለ ሌሎቹ ግን በጣም አዝናለሁ ወደ እውነተኛው ወደ ድንግል ማርያም ልጅ ቢመለሱ እወዳለሁ ።
Ebakachu ehen mezmur mitoregumelgn sew ale? Mn aynet yetebareke mezmur new tergumun alakim gn mesmat makom alchalkum❤❤❤😭😭😭😭
❤❤❤❤sile liyu liyu tsega geta hot temesigen....❤❤❤❤😢😢
አባ ጳውሎስ ጎዲ አንጆ !
Getan am crying gen tergumun menem alakewem...beyesus sim
ጰውሎስ እና ወርቅነህ ... በብዙ ተባረኩ ወገኖቼ !!!
ጌታ ይባርክ እሳት ያለበት መዝሙር ነው
zemenh ybarek
tebarek 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የመዝሙሩን ትርጉሙን ባላውቅም ስሰማዉ ደስ ይለኛል . ጌታ ይባርካችሁ ::
እዚህ የደረስነው በእርሱ ብርታት ነውመንገድ ያላስቸገረን እሱ ከፊት ሆኖ ነውበሰማይም በምድር እንደ እርሱ የለምለሚጠራው ሁሉ እርሱ መልስ አለው ለሱ ክብር ይሁን።....
@@YemisrachBassa አሜን ተባረክ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ያስፋው .
አሜንንንን አባተ የሰማይ አምላክ እግ/ር ይባርክ በእውነት አንተ ለኔ ምሳልይ ነህ ጌ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤❤
Ammmmeeeeen geta egiziyabiher zemenihen yibarek bexam eniwosidalen phawule abatachine
👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲💯💯💯❤❤❤❤
ሰለእናተ ጌታ ይባርክ ❤❤❤
Amen anjetta awawu
አሜን ተባረኩ ❤
ዘመንህ ይባረክ
ወይኔ ለዚህ መዝሙር ትርጉም ባናታችሁ😭🙏
Iskezi yemetahut besu birtat new, mengedu yalaschegeregn isu silekedeme new
ተባረክ ታላቅ ሰው ጌታ ያብዛህ🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን..እግዚአብሔር ፀጋን ያብዛልህ
Geta Eyesus absto ybarek 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን❤❤
Goday Anjo, Paul & Workiye!!
እእግዚአብሔር ዘላለማችሁን ይባርክ ...መዝሙሩ ህይወት አለው ...እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም be blessed keep shining ❤❤
God bless u abundantly!
ጌታ አብዝቶ ይባረክ ብዙ እድሜ ያኑርል የኔ አባት 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን አሜን
Amen tebarikenal
❤️❤️❤️❤️anjeta
it's beyond comment!! yihen tsega yesetek Geta endet talak new.. le tigatih Geta yibarkh!!!
ወድሀለው እግዚአብሄር ዘመንህን ቤትህን ሁሉ ይባርክ❤❤❤
❤😂❤❤❤❤❤
hagawu gakkanawu yiidooge a minotana.....anijjetta
Ameeeen ❤❤❤
Amen Amen Amen Amen Ebifaama wwwwww
ግሩም ዝማረ!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
አሜን የኔ አባት
Kibire Hulu LA eg/r yihun zemneh yelamelem
ወለይታ፣ሀዲያ እና ስዳማ ልዩ የሆነ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን የለበት ህዝብና አገር ይመስለኛል ።
OFCOURS😊
እንዴት ነብስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው ጌታ ዘመንህን ይባርከው አንተ ነህ የትውልድ በረከት🥰🥰🥰🥰😍🥰🥰🥰🙏
ቋንቋውን ሳልችል ልቤን የነካ አስገራሚ መዝሙር ነው ተባረክልን 😍😍😍😍
ለቤቴክርስትያን የተሰጠ የክርስቶስ እንቁ ! ስለ ጰዉሎስ ልዬ ምስጋና ለእግ/ር ይሁን አሜን።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ዘማሪ ፖውሎስ ቋንቋ አላውቅም መዝሙሩን ግን ደጋግሜ ስሰማ የምሰማኝ ልዩ የሠማይ ደስታና ክብር ይታየኛል
ከዲላ
Tirugum: yalfnewunn hulu yalefnawub begat birtat naw yemiln naw
እስከዚ የደረስነው በእርሱ ብርታት ነው
ያለፍንበት መንገድ ያልከበደን
ከፊታችን እርሱ ስለቀደመ ነው
ከሰማይ በታች እርሱን የሚመስል አላየንም
እርሱ ሁሉ በሁሉ ነው
ለእሱ ክብር ይሁን
ምን አይነት የመንፈስ ቅዱስ ሽታ ያለበት መዝሙር ነው 😢😢ቋንቋውን ሳልችል በቃ ነፍሴ በአምላኳ ፊት ፈሰሰች ❤❤❤
እግዚአብሔር ዘመንህን ብርክርክ ያድርገው ❤
አሜንንን ኢየሱስ ሰሚ ይባረክህ አሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተባረክህ 🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏
የተባረካችሁ የእግዚአብሔር ቅዱሳን የአማርኛ ትርጉም 🙏🙏
ሀጋው ጋካናው ይዶጌ አሚኖታና ተባረክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይባርክህ!
(የ1985 ዓም) ትዝዝዝዝዝ ሲለኝ
🎉🎉🎉🎉 wow.
“በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤”
- ሮሜ 10፥12
እግዚአብሔር ይባርኮት።
እግ/ር ዘመንህን ይባርክ
የተባረክ አባት❤
ኢየሱስ ያድናል ❤
ጳውሌ በጣም እወደዋለሁ ። በእውነት ከሆድህ እውነተኛ ምንጭ ይፈልቃል ። ዘመንህ ይለምልም
ሀሌሉያ! ኑ አዋይ ጦቁ ጎ ቦንቼቶ!
ጳውል ለምልምልን💜
እንዴት እንደሚባርክ በይሱሰም ለምለምልኝ ፓውሎስዬ❤❤❤❤
ኡፍፍፍ ኡፍፍፍፍ ለዚ ምዝሙር ቃልት ይልኝም 😭😭😭😭 📖📖✅✅ ጋሼ ትብርክ 🍇🍇🍇🍇🍇📖🥰🥰🥰🥰
ጌታ ይባርክህ ጋሽ ጳውሌ❤🙏
ይህንን መዝሙር የ6 ዓመት ልጅ ሆነ እሰማ ነበር።
በክራርና በጊታር በቁጫ ወደ ገጠርቱ ክፍል መታችሁ ከአማኑኤል ጋር አገልግላችሁ ነበር።
የማይረሳ የበረከት ትዝታ!
የዕድሜና የጼጋው ባለበት እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ❤❤❤🙏
Ll
ጳውሎስ ጦሳይ አንጂዲካ አንጆ
አግዚአብሔር ትልቅ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️💐🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen
ye Abate jegina Zemenki yilemlem 🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የእግዚአብሔር ሰው ተባርከሃል። ጸጋ ይብዛልህ። ተተኪ ትውልዶችን ማለትም ሌሎች አንድ ሺህ ጳውሎሶች በቁጫ ምድር እንዲበቅሉ እንባችን እና ጸሎታችን እጅግ ጥብቅ ነው።
It's nice song God bless you:
ትርጉሙ ባይገባኝም ወድጀዋለሁ ❤❤❤❤❤❤
ቋንቋውን አላውቀውም ግን መዝሙሩን ስሰማው በጌታ ፀጋ ውስጤ ይታደሰል!!! ተባረክ
የሰማይ አምላክ ይባረክ
ሀሹ ሀሹ ሀሹ ሆላ ጦሶ ኔዮ ሆላ :: I love you Jesus!!
ቃላት የለኝም ቅር ዘመናት ይባረኩ
ዘማሪ ጳውሎስ እግዚአብሔር ይባርክህ!!! ፀጋውን ያብዛልህ!!! በእግዚአብሔር መንፈስ ስለተቃኙ ዝማሬዎችህ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
ተባረክ
በተለኮም ጥር ላይ ሰምቼ ከየት ላገኝ ብዬ ሰሪች አድርጌ አገኘሁ
ምን እንደምል እንኳ ባልሰማ ነብሴን ተቆጣጠረኝ 😭😭😭😭
በእውነትም የእግዚ/ር መንፈስ አለበት
ጌታ ይባርኪህ🙏🙏
ሀጋዉ ጋካናዉን ይዶጌ አ ሚኖታና ኦጌ ዋይስቤናጌ እ ስንታን ዲ ና መቸም የማልጠግበው ዝማሬ ተባረክልኝ
ቋንቋውን አላውቅም ግን መነፈስን የሚገነባ ከስጋ ያልሆነ መዝሙር ነው ባማርኛም ቢፃፍ እላለሁ ዘመንህ ይለምልም
Abatiye zemeni zelalemi yibareki
ተባረክ ፓውሎስ ምርጥ ጋሞኛ መዝሙር
Ameeeen....ምን አይነት ግርማ ሞገስ ያለዉ መዝሙር ነዉ ዋዉ ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ጳዉሊያችን ❤❤❤❤❤
ተባረክ ረጅም እድሜ ይስጥህ
ትክክልእልልልልልል ♥️💐🥰
አሜን የእግዚአብሔር ስም ይባረክ 🎉❤❤🎉🎉 አባታችን የእግዚአብሔር ሰው ቅን ልብ ያለህ አገልጋይ ጳውሌ ዕድሜህ ይባረክ።
መዝሙሩ በጣም ደስ ይላል Lyrics ግን በትርጉም ቢኖር ጥሩ ነበር!!
አፔ ዴንዳጋን ሀቺ ጋካናው ያስ፡ ዎንቱዋውካ አ ኦይቃስ!
Still I am enjoying this historical song!!
እግዚአብሔር ይባርክ
በጣም ነው የምወድህ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ብሩክ ይሁን ።
My Lord blessings more ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
I can't stop listening to this song!
ሲኤረመዘመሪያሎኤስ❤❤❤❤❤❤❤😊😢
geta yibarikih wendime betam yemibarik zimare nw. gin tirigumu bitsafilin betam dess yilalegnal. tebarikeh kir!!
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
አባተ ምን ልበል ሥለ ሁሉም የእግዚአብሔር ሥም የተባረከ ይሁን❤
ተባረክ ፀጋ ይብዛል በእየሱስም
ogee waaysibeenaa amen
አሜን ተባረክ
❤❤አሜንንን ቱማ ሀሹካ የሱስ አንጆ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏
ጳዉሌ ኔና ሳሉዋ ጦሳይ አንጂዲካ አንጆ!!
መዝሙሮችህን ሁሌም በሰማዋቸው ቁጥር እንደአዲስ ይባርኩኛል።
አንተ የብዙ ትውልድ አባት ነህ ለምልምልኝ በቃ!! እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ!!
Ammmmeeeeeeen 🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን 🤲🤲
ጦሳይ ዳርስድ ኔናአንጆ
Thanks for this Mezemur
ጠጨአ❤❤
Anjeta yesusan ne guyiyan lati xayopo❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመነ አመነ አመነ አመነ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✊✊✊✊✊🙋🙋🙋🙋🙋🙋አመነ ተበረከ ተበረከ ተበረከ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ ዘመን የለምለም ጸጋ በእጥፍ ይጨመረልክ
Geta yibark !!
Anjetas, እግዚአብሔር ይባርክሀ፣ የዘመናችን በረከት ነህ
ስለ ሰይጣን አቅምና ጉልበት ከማይሰብኩ የጴንጤ ማምለኪያዎች አንዱ ይህ በጣም ምርጡ ነው። ስለ ሌሎቹ ግን በጣም አዝናለሁ ወደ እውነተኛው ወደ ድንግል ማርያም ልጅ ቢመለሱ እወዳለሁ ።
Ebakachu ehen mezmur mitoregumelgn sew ale? Mn aynet yetebareke mezmur new tergumun alakim gn mesmat makom alchalkum❤❤❤😭😭😭😭
❤❤❤❤sile liyu liyu tsega geta hot temesigen....❤❤❤❤😢😢
አባ ጳውሎስ ጎዲ አንጆ !
Getan am crying gen tergumun menem alakewem...beyesus sim
ጰውሎስ እና ወርቅነህ ... በብዙ ተባረኩ ወገኖቼ !!!
ጌታ ይባርክ እሳት ያለበት መዝሙር ነው
zemenh ybarek
tebarek 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የመዝሙሩን ትርጉሙን ባላውቅም ስሰማዉ ደስ ይለኛል . ጌታ ይባርካችሁ ::
እዚህ የደረስነው በእርሱ ብርታት ነው
መንገድ ያላስቸገረን እሱ ከፊት ሆኖ ነው
በሰማይም በምድር እንደ እርሱ የለም
ለሚጠራው ሁሉ እርሱ መልስ አለው ለሱ ክብር ይሁን።....
@@YemisrachBassa
አሜን ተባረክ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ያስፋው .