Betoch Comedy Drama “አፋቱኝ” Part 191

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @ረሂማስደተኛዋ-ሐ7ዠ
    @ረሂማስደተኛዋ-ሐ7ዠ 7 років тому +20

    ዋው ዛሬ ሆኖልኛል 1ኛ ኮማች ነኝ በሉ እንደልማዳችሁ እንዳታልፉኝ
    ደግሞ ገባ ገባ በሉ የዩቱብ ተማሪዎች

  • @ዝረየለይፍቕሪጆርጆዩመምህ

    ሃሃሃ ውይ ቤቶችየ ከነብሴ በላይ ነው ምወዳቹ ብላቹ ሃጥያት ይሆነብኛል ግን ከልቤ ነው ምወዳቹ ግን ምናለ ተመርምራቹ በነበራቹ እና የደስታቹ ተካፋይ በሆንኩ እጭ.. ባይ ዘወይ ልጆቼ ሳትግባቡ ኣትጋቡ እና የልጅትዋ ኣድናቂ ነኝ.

  • @nuhamzetahewido6726
    @nuhamzetahewido6726 7 років тому +3

    ዊ አንዴኛ ልሞጣት ጉጉቴ ነብር ዛሬ ውጣው መሰለኝ ኡኡፍፍ ቤቶች ዉስጤ ናቹ።

  • @zelex8659
    @zelex8659 7 років тому +1

    ባሁን ሰአት ኑሮ ነው ኤች አይቪ የሆነብን መከላከያ የሌለው ነገር ቤቶች እናመሰግናለን ለማንኛውም

  • @emuyi4847
    @emuyi4847 7 років тому +103

    የአባታችን የአቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሬድኤት በረከታቸዉ ይደርብን ሀገራችንን ህዝቦቿን ይጠብቅ አሜን በቃ እኛም እንመርመር እራሣችንን እንወቅ❌

    • @Sati-yz4gs
      @Sati-yz4gs 7 років тому +1

      Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ

    • @emuyi4847
      @emuyi4847 7 років тому

      i love you Ethiopia አዎ ማር

    • @hermibecky5848
      @hermibecky5848 7 років тому +2

      Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @emuyi4847
      @emuyi4847 7 років тому

      Hermella Solomon እዉነቴን ነዉ ያሥቃል እዴ

    • @balayneshalebe3426
      @balayneshalebe3426 7 років тому +1

      Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ አሜን አሜን አሜን

  • @sifaanrabbirrasam5027
    @sifaanrabbirrasam5027 7 років тому +1

    Kkkkkkkkkkkk eke ena shashe abo yimechachu betoch miss u all family betoch

  • @ዜድነኝሳቂታዋ
    @ዜድነኝሳቂታዋ 7 років тому +15

    በጣም ያሳቁኝ እከ እና ሻሸ ናቸው ክክክክክክትግግራቸው በጥልም ያስቃል

    • @getayeabye4923
      @getayeabye4923 7 років тому +1

      ያአላህ የምወደውን ሰው ለኔ ብቻ አድርግልኝ
      እኔም ክክክክክ በጣም አሳቁኝ

    • @aliimohamed8075
      @aliimohamed8075 6 років тому +1

      ያአላህ የምወደውን ሰው ለኔ ብቻ አድርግልኝ እኔአለሑሽ ያችልሑን ብየአለሑኝ አችምንትያለሽ መልሽልኝ

  • @tarikyedingllij4949
    @tarikyedingllij4949 7 років тому +2

    I swearን ነው ምላችው ዛሬ ቤቶች ጥሩ ነገር ይዛችሁ ብቅ አላችሁ.ሰው እኮ ይሄን በሽታ ረሳው ህዝባችን አንድም በችግር አንድም አንድም በዚህ በሽታ እያለቀ ነው.ፈጣሪ ምህርቱን ይላክልን.አማርኛ ፊልሞችን ብንመለከት አንድም ሰለዚህ በሽታ አያስተምርም በ1ቀን ይተዋወቃሉ መጠጥ ይጠጣል ከዛ አንድ ላይ ያድራሉ.ሀገራችን ላይ ዝሙት ተስፍፍ እንደ ጉድ.ብቻ እሱ በቸርነቱ ይጠብቀን

  • @tastaconjo5148
    @tastaconjo5148 7 років тому +6

    ቤቶች እንካን ደና መጣችሁ ስወዳችሁ ጥግ ድረስ ብርቱ ጠንክሮ እናመሰግናለን በጣም

  • @ሄለንየናቴናፋቂ
    @ሄለንየናቴናፋቂ 5 років тому +2

    ሀሀሀሀሀ ወይ በዜ በሳቅ ሞትሁኮ ቤቶችየ ሁላችሁም የሳቄ ምንጭ ናችሁ ውድድድ አደርጋችኋለኩ

  • @ሀናአድማሱ
    @ሀናአድማሱ 7 років тому +7

    ውይይይይይ ዛሬ።እከየ ሻሼ በሳቅ ገደላችሁኝ

  • @fikertagabriel269
    @fikertagabriel269 7 років тому

    እኔ ኦርቶዶክሥ ነኝ ኮመንት የምንሠጥ ሁላችን ማሠብ ያለብን ትምህርቱ ወንጌሉ እጅግ በጣም እየተሠበከ ነው ሥለ ምልጃ ሥለ ድህነት ሥለዚህ አንድ ሠው ሠምቶ መለወጥ የዛ ሠው ድርሻ ነው ድራማውን አይተን እንተው ክርክር አያሥፈልግም ሀይማኖት አንድ ነው አምላክም አንድ ነው ኢሄንን ተምሮ አውቆ መከተል የኛ ድርሻ ነው አትከራከሩ ድንግል ማርያም ለኛ ኦርቶዶክሦች ታማልደናለች ለመና ፍቃን አታማልደንም ካሉ አታማልዳቸውም።።።።።። ክርክር አያሥፈልግም እግዚአብሄር ማሥተዋል ይሥጠን

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 7 років тому +16

    😀😀😀😀😀😀😀 የአዛኑ ፀጉር ለካ የኔ ቢጤ ናት ከከከከከ መገን አርቲፊሻን እሡ ነበር እንጅ ጉትያዋን የነጯት ዶሮ መሥላ እርፍ

    • @AF-bk6nu
      @AF-bk6nu 5 років тому

      እድማልኮችሁን ድራማላይልት ኖሮን አሶስቾች ውገንችን እያሶታችሆ ውደማይፍልገው ሀይማኖት ታስገብ ት አላች የዶቢሎስ ጭፍር ፀጤንው

  • @ሃናየድግልልጅሃናየድንግል

    ቤቶች በጣም እወዳቸው አሎ እድሜየ ይስጣቹ ሰለ ምታዝናኑን

  • @emebetderebe5370
    @emebetderebe5370 7 років тому +12

    የማትሰለቹ የኛ ተናፍቂዎች እንኩን ደና መጣችሁ

  • @sifankenatagel3762
    @sifankenatagel3762 3 роки тому +1

    Des kalachhu becoming gletshu😍😍😍😍😍😍😍

  • @brhan826
    @brhan826 7 років тому +12

    እረ እኔስ አስታርቁኝ ነው የሚለው
    እውነት አስታረቁኝ ከውዴ ጋር ተጣልቸ በጣም ክፍት ብሎኛል

    • @ውደሁሌምእወድሀለሁውደሁሌ
      @ውደሁሌምእወድሀለሁውደሁሌ 7 років тому

      Emnet Brhan የኔቆንጆ እኔ አስታርቅሺ ነበር በየት አገኘዋለሁ

    • @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
      @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ 7 років тому

      Emnet Brhan ማርዬ እኔም በተጣላን በስንት ዘመናችን ትላንት አንዱ ጓደኛው አስታረቀን እኔም አስታርቃችሁ ነበር ግን በምን ላግኛችሁ

    • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
      @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 7 років тому

      Emnet Brhan እኔስ ተጣልቼ የሚያስታርቀኝ የለም ይሄው ፍቅሩለብቻየ ያሰቃየኝይዞል የሚያስታርቀኝም ሰውየለኝም እህቶች ብዱአችሁ እርዱኝ ያስታርቃችሁ በልኝ የዘላለምሌ እንድሆነውምኞቴግን ተጣላን
      በማያጣላ ተጣላን

    • @ሰውያስባልእግዚአብሔ-ዘ8ኀ
      @ሰውያስባልእግዚአብሔ-ዘ8ኀ 7 років тому +1

      ማሚዪ እናቴ የኔ ልዩ ሁሌም ወድሻለሁ አስብሻለሁ !!! ማማዬ ልክ እንደኔ እኔም እማዋየው የለኝም እውነት ህይወቴ ሁሉ ጨልሞብኛል ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላቅም

    • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
      @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 7 років тому

      ሰው ያስባል እግዚያብሔር ይፈፅማል
      አብሽሪ እህት ሁሉም በግዜው ይሳካል ትግስት ይኑርን እንጅ እኛካሰብነውበላይ ፈጣሪ ሀሳባችንን ያሳካዋል ዛሬ ዛሬ የማይሳካመስሎቀኑቢጨልምግን አንድ ቀን ይነጋል እናያኔ ደስተኛ እንሆናለን

  • @mamamaa9740
    @mamamaa9740 5 років тому

    ሚድያወቺ ቤቶችን ብቻ ተመልከቶ ሌላ እየሰቺሁ ቢዚ አትሁኑ የቤተሰብ ፍቅር ያላቸው ሰላማቺሁ ይብዛ ፣ዘሩና አዛልየ።።።።

  • @እናቴሕይወቴነሽ
    @እናቴሕይወቴነሽ 7 років тому +3

    ቤቶችየ ውስጤ ናችው እናተን አይቼ ስጨርስ ደሞ ሰንሰለትም ከች ብለዋል ሾፍ አረጋቸዋለው

  • @nibrteadisumissumysis5443
    @nibrteadisumissumysis5443 7 років тому +1

    በዝየ አንተ ለማየት ነው ቤቶች የምከታተል😍😍😍 ውድድ

  • @7yaat7yaat23
    @7yaat7yaat23 7 років тому +3

    ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ ስወዳችሁ ውድድድድድድድድድድድ።

  • @zeineb386
    @zeineb386 4 роки тому

    Kkkkkkkkkkkkkk የመቸው ነው በአላህ አመለጠኝ ቤቶች የማይሰለች ድራማ ነው 👍👍

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 7 років тому +7

    አይ በዜ እኔን ጠይቀኸኝ ነበር እገጥምልህ ነበር
    ተመርመሩ ተመርመሩ፣
    ኃላ እንዳታማሩ ።
    ነበር ነገሩ እሄዉ አሥተካከልኩኩልህ😜

  • @emugelateka4734
    @emugelateka4734 7 років тому +1

    woow betam astemarii new betoch bertulin hulem new yemenketatlachu

  • @fghcxd4533
    @fghcxd4533 7 років тому +6

    ከዲራማው ይልቅ ኮሜታችሁ ውስጤ ነው ማሮቸ በረቱ

    • @AaAa-tn4km
      @AaAa-tn4km 7 років тому

      ቤቶችየ፡ስወዳችሁ

  • @EzanaChirstian-od2vq
    @EzanaChirstian-od2vq 4 місяці тому +1

    Melat yen kimim betoch is all family funny video all part ok

  • @beti7647
    @beti7647 7 років тому +3

    kkkkkkkkkkkk wuy shemglna betam astemari betochi derama

  • @ebrotube1113
    @ebrotube1113 7 років тому +2

    በዜ በፊትም እወድህ ነበር አሁን ግን ምርጥ እየሆንክ ነው ምርጦቸ ስወዳችሁ ሁላችሁም

  • @ልዩሊያአለማየሁ
    @ልዩሊያአለማየሁ 7 років тому +4

    ባሻ ውስጤ ነው 😂😂😂😘😘

    • @SaraSara-wf8vh
      @SaraSara-wf8vh 5 років тому

      Awo isachchomi zare bageze biqi ala masslaegen🙏

  • @ኪደነምህረትእናቴናትእግዛ

    ትንሿቅመም እና ይቤ ሽቅርቅሩ ውስጤናቸው ቅመምየ እድግበይ የእውነት ጣፋጭ ነሽ።

  • @eyerustailahun9113
    @eyerustailahun9113 7 років тому +13

    1 ኛ ነኝ ታድዬ ቤቶች ውድድድድድ አብሶ እርስትዬ ውስጤ ናት የኔ ቅመም 😘😘😘😘😘😘

  • @emeuyeemeuye6381
    @emeuyeemeuye6381 7 років тому +2

    ke semitatu drama betoch hule tenafikungalachu😍😍😘😗

  • @ጉራጌአንበሳ
    @ጉራጌአንበሳ 7 років тому +23

    52 ተኛ ነኝ ኧረ በሞቴ ላይክ ሳትሉኝ አትለፉ ከስራ ብዛት ነው በተረፈው well ብለናል ቤቶቼ

    • @SaraSara-wf8vh
      @SaraSara-wf8vh 5 років тому

      Kkkkkkkk kkkkkkkk❤️❤️♥️♥️♥️👋👋👋

    • @makibbelare1195
      @makibbelare1195 5 років тому

      Ewunatimi eresete

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ

    እግዚአብሔር አምላክ ሠላማችሁን ብዝት ይድርግልኝ

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 7 років тому +79

    ቤቶች!!ቅዳሜ ደስ ይለኛል ሰንሰለት እና ቤቶች ስለሚመጡ

  • @rozaadadii8467
    @rozaadadii8467 7 років тому +1

    Wow enamesgenalen teru remarry New batoche bartulien caher ensemble 😍😍😍😍

  • @fafimulu1433
    @fafimulu1433 7 років тому +33

    ኮመንታትሮች አደኛ ነኝ ሁለተኛ ነኝ እያላችሁ አትቀባጥሩ

  • @betikonjo543
    @betikonjo543 7 років тому

    ቤቶችዬ ወስጤ ናቸው ደስ ይላል ግን በሳቅ ነው የሞትኩት ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ♥♥♥

  • @fetiamohamad1503
    @fetiamohamad1503 6 років тому +3

    ቤቶች ውድድድድ ነው ማደርጋችሁ ስደት ላይ አይከፋንም

    • @tafesaabulatafesa3764
      @tafesaabulatafesa3764 4 роки тому

      fetia Mohamad አልህምድሊላህአለ ኩልሀል ቤቶች
      .ድረማ.አርስቶ.እንዴምን.አላችው.እወዳቸዋለሁ

  • @mashaallahmashaallahmashaa7421
    @mashaallahmashaallahmashaa7421 3 роки тому +1

    ኧረ እከና ሻሼ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂

  • @የሚወዱትንሰውእንደትመርሳ

    ሻሼና እከ እንደት እንዳሳቁኝ የድራማው ድመቀት ናችሁ እወዳችኃለሁ

    • @sofimohammed388
      @sofimohammed388 7 років тому

      የሚወዱትን ሰው እንደት መርሳት ይቻላል

  • @ሰሙጀማልነኝየፍቅርሠውሠል

    ቤቶች welcome ትክክል ነው ዛሬ ይጋቡ እና ነገ ይፍአታአሉ kkkkkkkkሻሼናአ እከ አሣቃቹኝ ተመርምሮ እራሥ ማወቅ አሪፍ ነው በአሁን ሠአት Hiv Adies እየተሥፍአአ እያሉ ነው ሥለዚኢ ወገኖቼ እሱን ለማጥፍት ጥረት እናአድርግ

  • @lidiyasalomon9279
    @lidiyasalomon9279 7 років тому +10

    Betoch derama gen eko yasitemiralim yasiqall kemirr 😂😂😂😂😃😃😃😃😃

  • @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
    @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 7 років тому

    እናመሰግናለን የኔ ማሮች ፈታ አረጋችሁኝ
    እሻሼ ወፈርሺ ቀጭን ሆነሺ የበለጠ ታምሪ ነበር ግን አሁን ውስጤ ነሺ።

  • @የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ

    አደጋ አለሁ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
    ተመርመሩ ክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @ሰሊናየእግዚአብሒርልጅሰሊ

    የኔ ውስጣች ውድድድድድ ነው ማርጋችው

  • @tig4420
    @tig4420 7 років тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😃😂😃😃😃😃😃😃
    የማትጠገቡ ምርጦች

  • @መካለያዉብሸት
    @መካለያዉብሸት 7 років тому +3

    የይቤን ሚስት ግን መቼ ነው የምታሳዩን የኔምርጦች እንኩዋን ደና መጣቹ

    • @AbAb-ct2rp
      @AbAb-ct2rp 6 років тому

      የይቤ ሚስት እንወቃት እ ካልተያዘ እ. ክክክክክክ

  • @መቅደስየወሎልጅ
    @መቅደስየወሎልጅ 7 років тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @graylucas4599
    @graylucas4599 7 років тому +4

    ቤቶች የየየየየየ !!!i love you allll

  • @MarimKk
    @MarimKk 7 років тому +1

    ቤቶችየ ሁላችሁንም ውድድድድድድ የሳምንት ሰው ይበለን

  • @demituadunya8750
    @demituadunya8750 7 років тому +4

    Wow SO nice 😍😍😍

  • @New-qg7ow
    @New-qg7ow 7 років тому +1

    ዋው እንኳን በሠላም መጣቹህ

  • @hff3528
    @hff3528 7 років тому +4

    አሹ ብልሹ የት ገብቶ ነው አረ አምጡት በጣም ነው የናፈቀኝ ውድድድድድድድ ነው የማረገው

  • @destayeebegetamulunawhafte7666
    @destayeebegetamulunawhafte7666 7 років тому +1

    kkkkkkkkkkkkkk Wuy siwodachu Tebareku All

  • @mohamedosmanyasin8815
    @mohamedosmanyasin8815 7 років тому +6

    betoch mirt drama
    enkan besalm metachu

    • @SamsungSamsung-yx5kx
      @SamsungSamsung-yx5kx 7 років тому

      ክክክክክክክክ ውይ ቤቶች. ውስጤ ናችሁ

  • @እኔዬድንግልፍርነኝለነስሚ

    ዎይ ትምህርት ዘሩ ሞላ ቀለጠ በዘ ምነው ክክክክክክክክክ ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @ጉራጌውገነናአያርሴ
    @ጉራጌውገነናአያርሴ 7 років тому +4

    እንካን በሰላም ገባቹ እንዴ ዛሬ ቅዳሜ ነው ወይስ ተሳሳትኩኝ እያልኩ አስታራቂ በሌለበት ከራሴ ስጋጭ ከች አላቹ። ቤቶች እናመሰግናላለን ሰንሰለት እየጠበቁ ነበር በሉ ኮሜንታተሮች ይመቻቹ

    • @rawdamol2938
      @rawdamol2938 7 років тому

      ጉራጌው ገነና አያርሴ ጨከወሸሀለ

  • @taybamohammed4528
    @taybamohammed4528 5 років тому +1

    ቤቶች ውስጤ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ

    ቤቶች እንኳንደህናመጣችሁ ኮመንታሞች ከበዜ ፍቅር ሊይዘይነው ፕሊስ ሳልጎዳባችሁ ተባበሩይ

  • @GalaxyJ-dw8nt
    @GalaxyJ-dw8nt 5 років тому +2

    ሻሸና እከበጣምነዉ የሚያስቁኝ ይችንአሏህ የጣለባትመቀመጫ ይቀያየሩባታልክክክክክክ

  • @martimarti7391
    @martimarti7391 7 років тому +3

    Enekuwan beselam metachu betochye

  • @عبدالله-م4ذ9ق
    @عبدالله-م4ذ9ق 7 років тому +1

    hahahah ተመርመሩ ስራ ስሩ hahhahaa ግጥምክ ዋው 😂😂😂😂yemchahacu well belnalal gaysoch pis nacu

  • @yemaryamlijinegni814
    @yemaryamlijinegni814 7 років тому +3

    kkkkkkkkkkk dessss sitlu ekena shashe wuy kkkkk

  • @ሀናአድማሱ
    @ሀናአድማሱ 7 років тому +2

    እኔ እምለው ገና አሁን ነው እኮ የተ ለቀቀ ምነየ ስምታችሁት ነው 1.ኛ.2.ኛ የምትሎት ውይይይይ በጣም ይገርማል። የውነት

  • @elshadaytaye2720
    @elshadaytaye2720 7 років тому +4

    Kkkkkkkkkkkkkkkkk shashe na ekeye

  • @jesuslovesmeyesiknow9674
    @jesuslovesmeyesiknow9674 7 років тому

    kkkkkkkkkkkkkkkkk...baletdrochu yaskalu & astemari nw sw mimeremerew ke hager liweta sil ena le srg bcha nw so yhe nger bebeteseb bilemed mlkam nw ..enamesegnalen Betochye..Muchu Love ...

  • @ነፃነትየማርያምልጅ
    @ነፃነትየማርያምልጅ 7 років тому +53

    እንኳን በሠላም መጣችሁ 😍😍

  • @ክብርለድንግል
    @ክብርለድንግል 7 років тому +1

    ዋውው እንኳን በስላም መጣችሁ

  • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ

    237ኛ ነኝ ስለዳኝነት እንደሆኩ ላይክ ግጭኝ አሸናፊክክክክክ

  • @ሀኒየወሎልጅ
    @ሀኒየወሎልጅ 7 років тому +2

    እንካን ደህና በጣችሁ ማሮች

  • @dccfg6250
    @dccfg6250 7 років тому +20

    የይበቃል ሚስት ማግባት እኔን ግራጋባኝ ለምን አትታይም ሆ ብናውቃት ምናለብት

    • @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ
      @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ 7 років тому

      ትወናውም ላይ የውሸት ፍቅር ስለሆነው እሚቧርቁት Dccfg እኔም ግራ ገብቶኛል መንፈስ ናት መሰል

    • @ggfggf-wv2fh
      @ggfggf-wv2fh 7 років тому

      ትወናውም ላይ የውሸት ፍቅር ስለሆነው እሚቧርቁት Dccfg

    • @emawayeshmamo7096
      @emawayeshmamo7096 7 років тому

      Menew foneka gebalesh ende beye madam endatesema

    • @እማየአባየቤተሰቦቸሁሌምኑ
      @እማየአባየቤተሰቦቸሁሌምኑ 6 років тому

      ቤቶችየ ምን ላርጋችሁ በአላህ ስወዳችሁ እኮ ሱስ ናችሁ ይብየ እድሁም እከየ ከልብ ውድድድድድድድድድድ

    • @masratkhan8339
      @masratkhan8339 5 років тому

      ትወናውም ላይ የውሸት ፍቅር ስለሆነው እሚቧርቁት Dccfg xfvb

  • @nuraisyah5252
    @nuraisyah5252 7 років тому +1

    የኔ ምርጦች ደስስስስስ የሚል ነው በርቱ

  • @hff3528
    @hff3528 7 років тому +4

    ዘሩ አዛሉ ገደል ግቡ መናፍቃን ድንግል ማርያምን ያካዳቹሁ አፈር ብሉ በስተርጅና ምንፍቅና ይብዬ ውይ ስወድህ እከ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @ፅጌታደሠአቤቱንፁሕልብፍጠ

    እኳን በሠላም መጣችሁ ቤቶችየ ከዚህ ቡሀላ አላያችሁም ትናፍቁኝ አላችሁ ሀገሬ ልገባ ነው ሠኛ የገጠር ልጀነኝ በትቢም መከታተል አልችልም ብቻ ከቤተሠቦቸጋ በሣቅ በደሥታ ጊዜየን ካሣለፍኩ ሌላ ነገር አያምረኝም በተረፈ ሠላም ለሁሉም ሠው ይሁን ለሀገሬና ለሀገሬ ልጆች ሁልግዜም ሠላም እድሁኑ የዘወትር ምኞቴ ነው 😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @zuzulove7942
    @zuzulove7942 7 років тому +201

    ዋው well come ውዶች ደብሮኛል ለይክ ግጩኝ

  • @ማሪኝእመቤቴማሪያም
    @ማሪኝእመቤቴማሪያም 7 років тому +1

    ገመድማ ነገር ነው ክክክክክክክክክ ሻሼና እከ ወይኔ በሳቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

  • @ስለሁሉምነገርአማኑሄልመል

    ወይ ዘንድሮ ኮመንታተሮችዬ ሁላችሁም ለራሳችሁ አንደኞች ናችሁ እሺ

    • @hermibecky5848
      @hermibecky5848 7 років тому

      ስለሁሉም ነገር አማኑሄል መልስ አለው hhhhhhhhh

  • @abdutezau77
    @abdutezau77 7 років тому

    እናመሰግናለን ቤቶችየ ውድድድ ነው የማደርጋችሁ

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    ቤቶች በጣም እናመግናለን ግን
    ከይቅርታ ጋር
    አሸናፍና ምእራፍ ማህተባችሁን ለምን ትፍታላቹ የተዋህዶ ልጆች አደላቹ አንድ ሀገር መለያዋ ባዲራዋ ነው የተዋህዶ ልጆች መለያችን መሀተባችን ነው ስለዚ እትፍቱ በእርግጥ ሀይማኖት በልብ ነው ግን ቢሆንም አትፍቱት
    ካጠፍሁ ይቅርታ
    ስደብ የምትወዱ ልጆች ደሞ ስደቡኝ አሉ

    • @eyerusalembogale6813
      @eyerusalembogale6813 6 років тому

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም kehamaite meraqe,sewen Hulu mewded,......chirstna yehai new enji angetesh laye ker asresh yefelegshiwen maderge aydelem.enaim Christian negn

    • @meremaali7629
      @meremaali7629 6 років тому

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም

    • @meremaali7629
      @meremaali7629 6 років тому

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አም

    • @meremaali7629
      @meremaali7629 6 років тому

      yen konjo ewnt new mahtebachen haymanotachen new orthodox. lezelalem tenur

    • @asbianaaha322
      @asbianaaha322 6 років тому

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም مبى

  • @amenaalice7713
    @amenaalice7713 7 років тому

    yeess👍👍✔✔✔💯 betochi baxamawaa dachalo😘😘😍😍💕💔💟💓💞💜💝💘

  • @heyatnegnikedessie2021
    @heyatnegnikedessie2021 7 років тому +3

    Kkkkkkkk wuy shashiye

  • @hiruyiethiolove9147
    @hiruyiethiolove9147 7 років тому +1

    ቤቶችየ እንኳን ደና መጣችሁ

  • @ilovemybrotherwifesheislik7863
    @ilovemybrotherwifesheislik7863 7 років тому +35

    62 ነኝ ፕልስ ላይክ ብለሉኝ

    • @linaliiina5221
      @linaliiina5221 7 років тому

      yeni meretoche hulem wedddddddd

    • @masratkhan8339
      @masratkhan8339 5 років тому

      i love my brother wife she is like my sisther lkkk

  • @shewittassew5034
    @shewittassew5034 7 років тому +2

    Batam yamral astmar new. God bless you all ❤ betoch

  • @የሸገርልጅ-ቸ8ለ
    @የሸገርልጅ-ቸ8ለ 7 років тому +3

    Zeru Bakhe Atechu !!!

  • @betatubebeta
    @betatubebeta 7 років тому +1

    ባሻ ውስጤ ነወት ክክክክክክ

  • @albarqphone5972
    @albarqphone5972 7 років тому +3

    baga nagan dhuftan

  • @onelove809
    @onelove809 7 років тому

    Haahahh abo betm tmecachugn ehuden asamerachut amesgnalew. Spetialy ይቤ

  • @ለፍቅርእንጂለበቀልቦታየለ

    ቤቶች አሪፍ ነው ግን እባካቺው እሄን ሶፋ ቅይሩት ?????

  • @hanamillion2764
    @hanamillion2764 7 років тому

    የሚገርመው የቤቶች ድራማ ሲጀምር ሁሉም እንገታቸው ላይ ማህተም ነበር የማይገባኝ መናፍቁ ጥላሁን ጉግሳ መሀተባችሁ አስፈታችኝ ለማንኛውም ቢገባችሁ ማህተማችሁ ክብራሁ መሆኑን አላወቃችሁም

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 7 років тому +3

    እቡጥሹ እቡጥሹ እጥጧ አለ ይቤ

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 7 років тому

    ክክክክክክ ወይኔ ቤቶች ይመቻችሁ ፈታ እኮ ነው ምታረጉን

  • @alemalem8682
    @alemalem8682 7 років тому +3

    ክክክክክክክ...የዛሬዉ ለየት

  • @zzzz-yr4nk
    @zzzz-yr4nk 7 років тому +1

    እናመሰግናለን ቤቶችየ በርቱ

  • @ወሬአስጠላኝ
    @ወሬአስጠላኝ 7 років тому +7

    ተመርመሩ
    ተመርመሩ
    ወሬ አታውሩ 👍

    • @زيتوبشير
      @زيتوبشير 7 років тому

      ወሬ አስጠላኝ እኔም እዳችዉ ወሬ አሥጠላኝ

  • @w.m5783
    @w.m5783 7 років тому +1

    ዋው ደብሮኝ ነበር ስወዳችሁ ቤቶችዬን የሚወድ ላይክ

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 7 років тому +6

    ዌል ቤቶች!!!

    • @myanmar1231
      @myanmar1231 7 років тому

      እንኮን ደህናመጣሻችኩ ቤቶች

    • @myanmar1231
      @myanmar1231 7 років тому

      ሻሸ ናእከየይመቻችሁደስትላላችሁ

    • @hassanmhnaed7408
      @hassanmhnaed7408 7 років тому

      Kal Ye Habesha Lij wawww batmi arfi nwe

    • @mohamadcondor4310
      @mohamadcondor4310 6 років тому

      nurulin beetoch

  • @omarali-yz4si
    @omarali-yz4si 7 років тому

    እድህ ነው ብየ ለመግለፅ ቃላት ያሠኛል ብቻ ናይሥ ከዛም በላይ ናችሁ

  • @lucyafar638
    @lucyafar638 7 років тому +16

    Well come እስኪ ሰብስከራይብ &ላይክ ገጨት ገጨት አድርጉኘ ዉዶቸወ🌷

    • @እኔነኝከወሎ
      @እኔነኝከወሎ 7 років тому +1

      አሥኪዛሬለኮመትአዲሥነኝወይልካምበሉኝ

    • @lucyafar638
      @lucyafar638 7 років тому

      Well welcom🌷

    • @ጉራጌውገነናአያርሴ
      @ጉራጌውገነናአያርሴ 7 років тому +1

      LUCY የሠዉ ዘር። ሰብስክራይቭ አርጋለሁላይክና ኮሜንት በሚቀጥለው አብሽር

    • @ayenalemabera2831
      @ayenalemabera2831 4 роки тому

      6yuijhggtgvbhggffecsesxßzmojphkjkhuojghhjijhhuiuyuihjiuyyttfyuiopghioppghhiooougguiouytdfvghiuyrswvgguiiophujjhjjjmkmk!okopphjklloknnjkppjjolkjjkiiuhhhggfdfhhhjogjkioop bhjjkoh