የሻይ ቅጠል ጠላ አሰራር በአንድ ቀን ውስጥ የሚደርስ ለጤናችን ተስማሚ
Вставка
- Опубліковано 10 гру 2024
- የሻይ ቅጠል ጠላ አሰራር በአንድ ቀን ውስጥ የሚደርስ ለጤናችን ተስማሚ #ጠላ #@Yemenzwerkyoutube1930 #ethiopia #food #ebs #yegna_tube #ethio ይህ ጠላ ለጤናችን በጣም ጠተስማሚ እና ጠቃሚ ነው የተጠቀምኩት ብርቱካን ሎሚ ማር ካሜራ የሻይ ቅጠለ የበለጠ ለመረዳት ሙሉ ቪደውን ይመልከቱ ቪዶውን ከወደዱት ላክ ሸር ሰብስክራብ ኮመት ያርጉ አመሰግናለሁ 💚💛❤️🙏
ሰላም ውድ በተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ለቤቴ አድስ የሆናችሁ ላክ ሸር ሰፕስክራፕ እያደረጋችሁ አበረታቱኝ ነባሮችም አይዞሽ ብርቺ እያላችሁ ከጎኔ ሆናችሁ ለምታበረታቱኝ ምስጋናዬ ላቅ ያለነው አመሰግናለሁ ውዶቼ 💚💛❤️🌹🙏
መጣሁ 😮
@@Yemenzwerkyoutube1930 የኔ ❤️👈
ሼር ላደርግልሽ ነበር አንቺ ግን ሸር ነው የፈለግሺው
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ አንደኛ ጥሩ ጠቃሚ መረጃ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን
የኔ ውድ በጣም አመስግናለው ጎብዝ እጅሽ ይባረክ ሞክራለው በጣም አሪፍ ነው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እኔም አመሰግናለሁ የኔ መልካም እሺ ሞክሪው ውድ ❤❤🙏
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውው በርቺ የእኔ ጎበዝ
ስላምሽ ይብዛልኘ ንብረትየ ውዴ ዋውው በጣም አሪፍ ነው😋😋
ሰላም ሸይብዛልኝ እህትየ እንኳን ደህናመጣሸ የሚገርም ጠላነዉ የእዉነት እሰከምሰራዉ ነዉ የችኮልኩት ብታይ የጠላ አፍቃርነኝ 😋እናመሰገናለንሰላም ሸይብዛልኝ ባለሸበት ቦታ ሰላምሰ ለሀገራች ሰላም ለህዝባችን ይሁን አሜን{3}🙏💚💛❤
አሜን አሜን አሜን ውዴ
ሰላም ላቺ ይሁን ንብረትዬ ዉዴ እንኳን ሰላም መዋዉ በጣም ቆንጆ ጠላ ነዉ ለአዲሱ ዓመት ይጠመቃል ከወዲሁ አሰራሩን ስላጋራሽን እናመሰግናለን በጣም ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ 👍👍👌❤🙏
አመሰግናለሁ ውዴ ❤️👈
አዲስ ነኝ ለቤትሽ እህቴ
ያምራል በርች እኔም ሻይ አትጠጭ ተብዬ አለሁ እና ዛሬ ልሰራው አስቤአለሁ እሞክረው አለሁ 🥰🥰🥰
እሺ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ስሪው ካሜራ ሳታበዢ በጣም ቆንጆ ነው ለጤና ❤❤
Wow Like Good Vides
ደስ የሚል አሰራር ነው እናመሰግናለን
ሰላምሸ ይብዛ ዉዴ እንኩዋን ደህና ቆየሸን በድጋሚ ሰላገኘሁሸ ደሰ ብሎኛል ከቤት ሰብሸ ተነሰቱዋል የለሸም ይገርማል በጣም ቆንጆ መልኩ ብቻ ልዩ ነዉ እጅሸ ይባረክ🎉🎉🎉
ድሮም ንብረቴን አልመለሻትም ማለት ነው በዛው ስጠፋልሽ ተረሳልሽ አየል 😂😂😂እስከነ ወለዷ ወዷ
ሰላም ውድ ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፍጣሪ ይጠብቃችው ዋውውውውው 👌👌👌👍👍👍🙏🙏🙏💕💕💕
ሰላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ👍
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬልጆች
ሰላምሽ የብዛ ውድ ሁላችሁም የመጣ2016 ወደሰላም ይቀይሩ ፍቅር የአንድነት ያድርግልን ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ❤🙏😘
❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ❤ ለሞያሽ አድናቂ ነኝ በርች
አመሰግናለሁ ❤️👈
በርቺ እህታችን ❤
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ቦታ እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችው ደሞ ዛሬ ምድነው የምትሰሪው እርፍ የሻይ ጠላ አለ እያልሽኝ ነው ቆይ ጠብቂኝ እናቴ ጋ ብቁል አብቅያለው ለአድስ አመት ብላኛለች ንብረትዬ ቆይ ጠብቂኝ ብቁል ጨምሪበት🏃🏃🏃🏃🏃👈ክክክክ ጉደኛ ነሽ
❤❤🎉
ንብረቴ ዋው የኒ ባለሞያ💚💛❤👌👍👍
እንኳን ሰላም መጣሽ ንብረቴ🍷ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እህቴ በርቺ በዚሁ ቀጥይ ተጠቅመሻቸው ጥሩ ሆነው ያገኘሻቸውን መልካምና የተለያዩ ስራዎችሽን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤🙏
አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ ውዴ ❤️👈
❤❤❤❤❤❤❤
💚💛❤🖐👍
አሁን መስራት ፈለኩ ግን ብርቱካን የለኝም በጣም ቆንጆ መጠጥነወ ያሳየሽን ንብረታችን
ሎሚ ካለ ይበቃል ውዴ አመሰግናለሁ
@@nibrettube8913 አመሰግናለሁ ንብረትዬ አሁን ሰራሁት በሎሚ እረ ያልጨመርኩት ቅመም የለም ቀረፋ ቁርፍድ እርድ ጅጂብል ጨምሬ ሰራሁት😂😂😂
@@zeritutube ወጥ ነው የምሰሪው ግን የለሁበትም በርበሬ እና ቃራ ጨመርሽ 😂😂😂
እናመሰግናለን😊
እኔም አመሰግናለሁ ❤️
Nibert wwwwwww ena srachw awkal gn limon ilchmarikam aski amkerwal yna wdy sal asyashni amsgnlhu❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌹🌹🌹🙏🙏🙏
selam selamshi ybza enkuwan dehna metashi nbretye waww konjo yeshay tela newu gn enim mokriwu neber alteta aleg keza tewuhutgobez berchi uenewu❤
እኔ እንዳረኩት ስሪ እመኝኝ ትወጅዋለሽ
እሽ ውዴ እኔ ሎሚ እና ብርቱካን አላደረግሁበትም
አድርጊበት በጣም ነው የሚጣፍጠው ውዴ ❤️👈
ሰላም ለአንቺ ንቦዬ እንኳን በደህና መጣሽ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ ደግሞ ጌሾና ብቅል የሌለው ነገር ጠላ ብለሽ መምጣትሽ ያሳስርሻል😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂ብናልፍ ብጠጭው ያሽከረክርሽ ነበር ገደልሽኝ 😂😂👈
እንደትሰክሪ እና መደምን እንደትደበደቤት 😂
😂😂😂😂
ያለ ማር መስራት አይቻለም እንዴ ውዴ
ይቻላል የኔ ውድ በስኳር ብቻ ❤
በይመጣዉ ልጠጣ የእዉነትም ጠላ ይመስላል ከለሩ የገጠርስልል ቅራሪ አይመስልም በይ ቀስብለሽጠጭ በለሊት ሰክረሽ ማዳም ክላስሂደሺ ክላስሽን ላፅዳዉጭ ብለሽ እዳትጣሊ🤣😂🤣
😂😂😂😂
❤❤❤❤