አዲስ ህይወት ስለ የሚጥል በሽታ መንስኤ እና መፍትሄዎቹ /New Life Ep 252

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @lozamered1699
    @lozamered1699 2 роки тому +10

    እኔ ልጄ 6 ወሩ ነው የሚጥል በሽታ ሢጀምረው የ2 ወር እያለ ነው እና መዳኒት ይወሥዳል ግን መዳኒቱን ማግኘት አልቻልም በዛ ላይ በአሁን ሠዓት የትም ቦታ የለም ቢኖርም በጣም ውድ እባካቹ ቢያንሥ መዳኒቱን ለህዝብ እዲደርሥ የተቻላችውን አድርጉ ሥለፈጣሪ ብላቹ

    • @sefaumusefs6762
      @sefaumusefs6762 2 роки тому

      አድራሻቹሁ የት ነዉ

    • @naima8338
      @naima8338 5 місяців тому

      ምንድነው ስሙ መዳኒቱ በአላህ ንገሪኝ ተሠቃየሁ በሰው ሀገር😢😢😢

    • @ababadagan3022
      @ababadagan3022 5 місяців тому

      መዳኒቱ እኔጋ አለኝ
      በዚሕ ደውይ
      እነግርሽ
      አለሑ በስደት ከሖንሽ እሪያዲ ነኝ እኔም 7👈 አመቴነው ታማሚነኝ

    • @ababadagan3022
      @ababadagan3022 5 місяців тому

      ነይውዴ አይዞሽ

  • @etsubdinkabebe363
    @etsubdinkabebe363 4 роки тому +5

    Betam ameseginalew yemir ketilubet arif program new

  • @ኢእቲዛርyoutube
    @ኢእቲዛርyoutube 5 років тому +2

    ገብን ዛህማ
    ለመላዉ ሙስሊማ ማህበረሰብ በሙሉእኳን ለ1440አመተ ሂጂራ ለኢድ አል አደሀ በሰላም አደረሳቺሁ
    እስኪ ወዴ ቤቴ ጎራ በማለት
    ቤቴን አሙቁልኚ

  • @ያልፋል.ግደለም
    @ያልፋል.ግደለም 4 роки тому +4

    ብሮግራሙን ሰማሁት በየት ላግኛችሁ ቁጥራችሁን እባካች

  • @AidaBeyene
    @AidaBeyene 2 дні тому

    Endet new yemitwew yehe hemem

  • @ያልፋል.ግደለም
    @ያልፋል.ግደለም 4 роки тому +5

    እረ እረ ቁጥራችሁን ልጀን ተባበሩኝ እባካችሁ ልጀን ልጀን

  • @wendwosenhailu5161
    @wendwosenhailu5161 Рік тому

    እናመሰግናለን በጣም

  • @Meriethio
    @Meriethio 4 місяці тому

    Ene tesekayew

  • @ያልፋል.ግደለም
    @ያልፋል.ግደለም 4 роки тому +2

    ቁጥራችሁን ብትለቁልን

  • @yesuf6294
    @yesuf6294 4 роки тому +3

    እረ በአላህ ቁጥር ላኩልኝ

  • @hadiamohammad8093
    @hadiamohammad8093 Рік тому

    ኣድራሻ አትነግሩንም ወይ ወንድሜ ታሞብኛል😢😢😢

  • @AaAa-jt4iy
    @AaAa-jt4iy 2 роки тому +1

    Yetnchu😭😭😭😭😭😭

  • @madinawaloo
    @madinawaloo 6 місяців тому

    እደት እደሚያረግ ማወቅ እፈልጋለሁ ሁለቱን እኳ ማወቅ እፈልጋለሁ

  • @መሬም-ዀ7ሰ
    @መሬም-ዀ7ሰ 2 роки тому

    አአረ ቁጥራ ችሁን አሥቀምጡልን በአላህ

  • @tilahundemesie7069
    @tilahundemesie7069 4 місяці тому

    Bewelid.gize.new.yejemeregn.

  • @jgggbgghfc5683
    @jgggbgghfc5683 Рік тому +1

    ሠላምያመመውለተመመእዘኑቁጥርሥጡንየልጀንአምብኛለውድቸቸ

  • @AbdulhafizMuhdin
    @AbdulhafizMuhdin 4 місяці тому

    ስልካቹህ ትልኩልኝ

  • @madinawaloo
    @madinawaloo 6 місяців тому

    ብዙ አይነት አለው የሚጥል በሺታ

  • @enyewdamene5152
    @enyewdamene5152 3 роки тому +1

    ስልክ ቁጥር የለም በምን ላግኛቹ

  • @woloyewa
    @woloyewa 9 місяців тому

    አረበአሏህ ቁጥራቸዉ አድራሻቸዉንስጡኝ

  • @ያልፋል.ግደለም
    @ያልፋል.ግደለም 4 роки тому +4

    እረ ባአላህ ቁጥር ላኩልኝ

    • @wewe8498
      @wewe8498 2 роки тому

      ቁጥርየለምእዚህጋ

    • @mohammadnoor2896
      @mohammadnoor2896 2 роки тому

      ጠይብ አድረሰሻ ወየነው ንገሩኝ

  • @bahriyaahmad5155
    @bahriyaahmad5155 3 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍ ቁጡረቹ ዬለም

  • @tsenatlegese800
    @tsenatlegese800 3 роки тому +1

    አድራሻቹ

  • @berhanahmad3880
    @berhanahmad3880 Рік тому +1

    መድሀኒት አይነት ንገሪኝ በውሰጥ መሰመር እኔ በየሶሰት ወሩ እልካለሁ

    • @SEngidasew
      @SEngidasew 7 місяців тому

      lamotrigine 50/75 mg po bid for 02 ths (qty: 180)

  • @ስብሌወለየዋ
    @ስብሌወለየዋ 2 роки тому

    እረ የት ነዉ እሚገኘዉ በማሪያም ንገሩኚ ወይ ስልክ ቁጥር ስጡኚ

  • @mulugetakasaw339
    @mulugetakasaw339 2 роки тому

    ዛሬ ገና ነው የሰማሁት ግን አድራሻቹ የት እንደሆነ አላቅም

    • @mulugetakasaw339
      @mulugetakasaw339 2 роки тому +1

      ብዙ ማወቅ የምፈልገው ነገር አለ እኔም ታማሚ ነኝ ተሰቃየው በጣም ሀክምናም አርጋለው ግን ማንም ሊረዳኝ አልቻለም

  • @mohammadnoor2896
    @mohammadnoor2896 2 роки тому +2

    ስልክ ቁጥር የምታውቁ ለአላህሰረትሎንገሩኝ

    • @መሬም-ዀ7ሰ
      @መሬም-ዀ7ሰ 2 роки тому

      እኔም ሥልክ አጣሁ በጣም ፈልጌነበር😥

    • @helentube.
      @helentube. 2 роки тому +1

      እህቴ በእዉነት ፀበል ኤጄ እኔ በሱ ነዉየዳንኩትወይም መ ምህር ግርማ ወንድሙ ጋር

    • @mulugetemoch8079
      @mulugetemoch8079 Рік тому

      አናትዬ አግዚአብሔር ይባርክሽ ትልቅ ሰራ ነው አየሰራሽ ያለሺው...ሰው ለመርዳት ያለሽ ሕልም ትልቅ ቦታ አንደሚያደርስሽ አውቃለሁ, አግዚአብሔር ይርዳሽ ለወገንሽ ሰለደረስሽ