ሀዘኔም ደስታዬም ዘፈን ነው እንደዚ ሰርፕራይዝ ተደርጌ አላውቅም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • nfo
    *****
    #Sami
    #Ethiopianrealityshow
    join this channel to get access
    / @leyutunelisaentertain...
    weraj ale an Entertainment Reality show created and hosted by samuel Alemayehu
    #LeyuTune
    #suzi
    #weraj ale
    #1 mesa kesami gar
    #Ethiopian Reality show
    #Ethiopiantiktok
    #ethiopianrealityshow
    #ethiopian artistess
    #ethiopian music
    #leyu prank

КОМЕНТАРІ • 264

  • @solocmc
    @solocmc 11 місяців тому +18

    እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ በጣም አዝኜ ነበር
    Much Love

  • @maeritube21
    @maeritube21 11 місяців тому +17

    አሊማየ የኔ ፍልቅልቅ ስወዳት በቃ ፈታ ያለች❤❤❤❤❤❤

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 11 місяців тому +10

    ሀሊማየ ስወድሺ❤❤❤❤❤ ወለጂ ክበጂ ጥሩ ትድር ይሰጥሺ❤❤❤❤

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 11 місяців тому +4

    አልሀምዱሊላህ ሀሊማየ እንኳን ለዚአበቃሺ የኔ ውድ እህት ለአላህ ብየእወድሺ አለው አላህ እናትሺን ያሺርልሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeni185
    @zeni185 11 місяців тому +3

    የዘፈኑ ርዕስ ካለህበት ነዉ ❤❤❤❤❤❤ሀሊማዬ የኔ እናት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሳሚዬ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ በርታ❤❤❤❤

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 11 місяців тому +2

    ሀሊማዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ እንደዚሁ እንደሳቅሽ ኑሪ ❤

  • @SENOIRITASENOIRITA
    @SENOIRITASENOIRITA 11 місяців тому +1

    halima gn ke yikerta gar sew siyawera aschershi eshi keza anchi taweryalesh leju lay eko melasu lay komshbet🤭

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 11 місяців тому +1

    እግዚአብሔር የልብሽን አይቱ አዳነሽ የኔ ቆጆ ውድድ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉

  • @serkalem-b2t
    @serkalem-b2t 11 місяців тому +1

    ካለህበት በሞ የአሊማዪጥፋኝዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔናት ሁለታቹዉንም እወዳቹሀለዉ የባለፈዉልጅ ያቀረብከዉ ልጅ በጣም አደኛነዉ በርታ

  • @ramhay8983
    @ramhay8983 8 місяців тому +1

    እንኩንእግዚብሂርማርሽ❤

  • @milliontekile7071
    @milliontekile7071 11 місяців тому

    የኔ ውድ ሀሊማዬ ፍልቅልቅ በርቺ እናትሽን እግዚአቤር ይማርልሽ ደስታሽ ይጨምር❤❤❤❤

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 11 місяців тому +3

    ሆሌም ሳቂልን ሀሊማዬ የ90ዋ የልጂነቴ ትዝታዬ ነሺ አሬ ቁይታ ነበር አይቼዉ አላቅም ነበር ከዛ ከ14አቶ ልጂ ወዲያ መከታተል ጀመረኩ ቀጥልበት ልጁን አበረታቱት

  • @JahAdam
    @JahAdam 11 місяців тому +3

    ሃሊማዬ የኔ ውድ ደስ ብሎሽ ኑሪልን

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl 11 місяців тому +2

    ሀሊማ እኔ በጣም ግርምምምምም ያለኝ በሞትና በህይወት የሆንሽ ጊዜ ያዳነሽ ማን ነው??????መቼም መልስሽ በልብሽ አለ ታዲያ በየትኛውም ሀይማኖት ዘፈን የተከለከለ ነው ያው ሰው አመፀኛ ስለሆነ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ጥሶ ይዘፍናል ያዘፍናል አንቺ ግን እንዴት እሺአለሽ አንደበትሽን የከፈተው አምላክ ትተሽ ስለምድራዊ ስለሰውዬ የሚትዘፍኚው??እስትኝፋስሽን የቀጠለው አምላክ በአንቺ አንደበት ያልተመሰገነ ያልተዘመረለት ማን ይዘምርለት ማን ያወድሰው??የተረፍሽው እኮ ለንስሀና በቀሪው ዘመንሽ ልታመሰግኚበት ነው
    ከሞት ከተረፊ በኋላ ለሰይጣን ምስጋና ማስገባት ???
    መዝሙር ለእግዚአብሔር መስዋዕት ሆኖ ሲቀርብ ዘፈን ለሰይጣን መስዋዕት ሆኖ ይቀርባል ዘፈን ውስጥ ያለውን ሚስጥር ጠንቅቀሽ ታውቂዋለሽ የእርኩሰት ህይወት እንደሆነ አንደበት ምላስ ሁሉ አኔን ያመሰግነኛል ነው ያለው አሁንም አስቢበት በንስሀ ጊዜሽ ለሰይጣን ድምፅሽን አትገብሪ

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      ነገር ግን ፥
      - በከበሮና በዘፈን ያመስግኑት …. ይላል (መዝ. ዳዊት ፩፻፶ ፡ ፬)። 👉🏾📖

    • @SebleAbera-ok1cl
      @SebleAbera-ok1cl 11 місяців тому +1

      @@TruthEz “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥
      👉ዘፋኝነት፥👈 ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ 👉የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።”👈
      - ገላትያ 5፥21

    • @SebleAbera-ok1cl
      @SebleAbera-ok1cl 11 місяців тому +1

      @@TruthEz ዳዊት አመነዘረ ብለህ ብለሽ ልታመነዝር ልታመነዝሪ ነው??

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      @@SebleAbera-ok1cl
      ነገር ግን ትንሽ ከፍ ብሎ ፥
      - … ጥል፣ ክርክር፣ ቅንአት፣ ቁጣ፣ ዐድመኛነት፣ …. ወዘተ ይላል (ገላትያ ፭ ፡ ፳)።
      * ስለዚህ ከመጥፎ ሰው ጋር መጣላት፣ የተለያየ አቋም ይዞ መከራከር፣ ልጆችን መቆጣት፣ ሰብዓዊ መብቶችን ለማስከበር አድማ ማድረግን ሁሉ ሃጥያት ሊባሉ ነውን ፧ ዋናው ወሳኝ ነገር ተግባሩ ሳይሆን የመነሻው ሀሳብ መልካምነትና መጥፎነት ነው። 🤔

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 11 місяців тому +1

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ሀሊማ ሁለተኛ ሂወት የሠጠሽ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤

  • @mekdesdemsew
    @mekdesdemsew 11 місяців тому +2

    እግዚአብሔር እንኳን ለዙ አበቃሽ

  • @mickymac1207
    @mickymac1207 11 місяців тому +4

    The song title is 'ካለህበት'.
    It is a nice show Sami

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ 11 місяців тому +2

    ውስጧም ቆንጁ ከውጪው ቆንጆ ይቺ ናት ሰው ማለት አምስተኛውን ጥያቄ አለመመለሷ ትልቅነት ነው እንዳለችው ሁሉም የራሱ የሆነ ችሎታ አለው ሃሊማየ አከበርኩሽ እድሜሽን ያርዝመው ኑሪልን ምችት ድልት ይበልሽ እናትሽንም ጤንነታቸውን አምላክ ይመልስላቸው አይዞሽ ይድናሉ አቃለው ሙስሊም ነሽ ግን ጸበል ብትወስጃቸው ምን ይመስልሻል አይዞሽ አትጨነቂ ይድናሉ❤❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ይማርልሽ 🙏🙏🙏

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ 11 місяців тому

    ይችን ልጅ ስወዳት እንዴት እንደምትመቸኝ ከመጀመሪያዋ አልበም ጀምሮ ነው የማቃት ደስ የሚል ድምጽ ነው ያላት ይመቻት እንኳንም ተሻላት አምላክ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃት🥰🥰🥰🥰

  • @SenaitTefera-e5e
    @SenaitTefera-e5e 11 місяців тому

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ በጣምነው የምወድሽ የኔፍልቅልቅ

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 11 місяців тому +25

    ሃሊማና ደራርቱ ዘመዶቼ ነው የሚመስሉኝ… ፈታ ያሉ ናቸው ይመቻቸው!!!

  • @taddysatenaww
    @taddysatenaww 11 місяців тому +3

    ካለህበት ነው እርሱ❤❤ በዚው አጋጣማ ሳላደንቅህ አላልፍም🙏🙏🙏🙏

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 11 місяців тому +23

    የሳቋ ንግስት ሀሊማ የጠንካሮች ተምሳሌት የ90ወቹ ፈርጥ

  • @tigistalemu900
    @tigistalemu900 11 місяців тому

    ካለህበት ነው የዘፈኑ ርዕስ ሳሚ በጣም ጥሩ ስራነው እየሰራህ ያለኸው በርታ

  • @eyerusalemzeru
    @eyerusalemzeru 10 місяців тому

    ፈጣሪ ይማርልሽ የኔ ውድ

  • @meskeremgessesegessese9769
    @meskeremgessesegessese9769 11 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይማርልሽ እናትሽን

  • @ስደተኛዋየእናቷናፋቂ
    @ስደተኛዋየእናቷናፋቂ 11 місяців тому

    ፍቅር ካለህበት የሙዚቃ እርሱ በዚህ አጋጣሚ በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤❤❤

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 11 місяців тому

    ሀሊማዬ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ❤

  • @hddi491
    @hddi491 11 місяців тому +5

    ውነት ነው ማወዳደር ይከብዳል ወላ ጌም ወላ ዘፈን ከባድ ነው😂😂❤

    • @melkammigbar5623
      @melkammigbar5623 11 місяців тому

      ይሄ ሰውዬ ግን ሰውን የማጣላትና የማቀያየም ዓላማ ነው እንዴ ይዞ የተነሳው። እንዴት የትላልቅ አርቲስቶችን ስም እያነሳ ለዚች ታዋቂና የተከበረች አርቲስት ይጠይቃታል። በጣም ነውር የሆነ ነገር ነው። እንደለመደው የቲክቶክ ቀላጆችን እንዲህ አይነት ጥያቄ ቢጠይቅ እንኳን ምንም አይደል። በጣም የተበላሸ አካሄድ ነው። የታዋቂውን የ ጄምስ ኮርደን የቪዲዮ አሰራር ወጥ ነው እየተከተለ ያለው ግን ስራውን ሰው ለማቀያየም አደረገው። ሲያስጠላ። ቀላል ሰው ነው ሰውን ሊያቀል ደፋ ቀና ሚለው። ሃሊማ የሕዝብ ፍቅር ያላት በእንደዚህ አቅነት ሁኔታ ልታፋጥ ጣት ቀርቶ ልታከብራት የምትበባ ናት። እንኳንም እግዢአብሐር ምሮ ለዚህ አደረሳት። ረጅም እድሜ ትኑርልን።

  • @FantudubaleLegese
    @FantudubaleLegese 11 місяців тому

    ሀሊማዬ ስወድሽ ሰሚ አንተንም በርታ እንዴት ደስ እንደምትሉ

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 11 місяців тому +1

    እዚህ ነኝ በለኝ
    የት ነው ያለህበት
    'ካለህበት' ልምጣ ልፈልግህ😊

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 11 місяців тому +6

    የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤

  • @efremkassaye770
    @efremkassaye770 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ይማርልሻ ሃሊማዬ

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 11 місяців тому +3

    በጣም ደስ የምትለኝ ሰው ናት። 👺👺👺👺
    እናትዋን ፈጣሪ ይማርላት።
    እሷም ድኛለሁ ብላ ውጭ ሃገር ሄዳ ሙሉ የጤና ምርመራ ማድረግ እንዳትረሳ።
    ሳሚ ደግሞ ጉንጮችህ አፍንጫህን መሃል ላይ አድርገው ጉች ጉች ያለ ጡት መስለዋል። ቦርጭህ ደግሞ ደሴት መስሏል። ቀንስ ትንሽ።
    ሌላው ወሬ እያወራህ አንገትህን እያወራጨህ ማውራት አንድ ቀን ለአደጋ ያጋልጥካል። በትንሽ ሴኮንዶች ሰው ወይ እንሰሳ ሊገባብህ ይችላል።
    ስለዚህ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ። ጆሮ ያለው ይስማ።

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤ሀሊማ ሥወድሽ እናትሽን እግዝሀብሄር ይማርልሽ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 11 місяців тому +2

    ሀሊማዬ የእኔ ፈልቅልቅ😂❤❤❤

  • @lebanonbeirut2692
    @lebanonbeirut2692 11 місяців тому +1

    አልማዬ፡የኔ፡ሳቂታ፡አድናቂሽ፡ነኝ፡ከኳስሜዳ፡የሰፈርሽልጅ፡ጎረቤቴ፡ሁሌም፡ሳቂ፡ተደሰቺ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 11 місяців тому +1

    አንች ሴትዮ ተይ ወደ ፈጣሪሽ ተመለሽ ዘፈን አይጠቅምሽም ነገ ሞት አለ ከሞትም አፋፍ ነው የተመለሽው

  • @hayattube8562
    @hayattube8562 11 місяців тому +1

    ይህልጅ ወደየትእየሂደነው እንተርቪውየሚያረገው

    • @zuzulove9763
      @zuzulove9763 11 місяців тому +1

      እሥቴድወ ተወዷል እህቴ ክክክ ጥሩ ምርጫ ነው

  • @eyerusalemzeru
    @eyerusalemzeru 10 місяців тому

    ወይኔ ሀሊማየ በጣምምምምነው የምወድሽ ❤❤

  • @kidist-m1b
    @kidist-m1b 11 місяців тому

    እናትሽን ፀበል ውሰጃቸው

  • @حياتسعيد-و1ق
    @حياتسعيد-و1ق 10 місяців тому

    Tenant ke mot terfa ahunm destaye ena hazene zefen nw alech fetari teresa ayyye sew yegermal

  • @bethelhemtesfu9095
    @bethelhemtesfu9095 11 місяців тому +2

    Music name : ካለህበት

  • @HayatAmedie
    @HayatAmedie 11 місяців тому +6

    ከሞት የሚቀር የለም አላህ ልቦና ይስትሽ

    • @redietfikre8156
      @redietfikre8156 11 місяців тому

      Malet

    • @Abby-hi4sf
      @Abby-hi4sf 8 місяців тому

      የራስህን ነፍስ አድን ነውረኛ። አንተ ብሎ አምላክን አዋቂ

  • @HawaAli-cu8kh
    @HawaAli-cu8kh 11 місяців тому +2

    Enkuan Allah mareshe westeshe nesuhe new betagebi dess yelenale.

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @edushge8228
    @edushge8228 11 місяців тому +2

    ፍቅር ካለህበት❤❤❤

  • @adanechpowlos2448
    @adanechpowlos2448 11 місяців тому

    Hi yena konjo it's Good to see you ❤❤❤❤may God bless you!!!

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 11 місяців тому +1

    አንቺን የማውቅሸ ሰይፋ ላይ ነው የማውቀሸ ግን አላህ ቀጥተኛው መንገድ የምራሸ

  • @EsayasAtsbah
    @EsayasAtsbah 6 місяців тому

    ማን ትሙት ነው ያለችው የናቷ ሰም ነው plis

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 7 місяців тому

    Halimayyy yen fikre❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👋

  • @Abby-hi4sf
    @Abby-hi4sf 8 місяців тому

    ሳሚ ሰው ከምታወዳድር ሃሊማ አንድ ወይም ሁለት የራሱዋን ሙዚቃ አብራ ከያዝከው ሙዚቃ ጋር ብትዘፍን ደስ ይላል። ፖሰቲቭ አድርገው ፕሮግራሙን
    ለምሳሌ የኔ ተስፋን አብራ ከገዛ ሪከርዱዋ ጋር ብትዘፍን ምን ያህል መልካም ነበር

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta 11 місяців тому +1

    ሳሚየ እሲ ሃና ዮሐንስን ♥️💋ወራጅ በሚለው ፕሮግራምህ አቅርባትሳሚዬ🙏

  • @mdrana6338
    @mdrana6338 11 місяців тому

    ሳሚዬ ያልጂ እንዴት ሆነ

  • @FevenAssefa-ny9zs
    @FevenAssefa-ny9zs 11 місяців тому

    ሃሊማየ እንዴት እንደምወድሽ ❤❤❤❤

  • @meskeremteshome4814
    @meskeremteshome4814 11 місяців тому +2

    Sami ante halal neh, talalak yeminakebrachewn, yeminiwedachewn sewech be natural dimtsachewn tasemanaleh, hality betam new yemiwedish

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @EBS-274
    @EBS-274 11 місяців тому +1

    ካለህበት❤❤❤

  • @Alem1985
    @Alem1985 11 місяців тому

    እኔ እራሱ ምንድነው የምትስቂው እያሉ ይሄው ሳቄን ነጠቁኝ ሀሊማዬ

  • @Zነኝአጣዬዋ
    @Zነኝአጣዬዋ 11 місяців тому +1

    ወላሂ😳😳😳😳

  • @MeronMekonnen-y9f
    @MeronMekonnen-y9f 11 місяців тому

    Melkam srashn. Ketybet 🙏🙏

  • @TadeleOfficial
    @TadeleOfficial 11 місяців тому +1

    የኔ ተስፋ

  • @andygetachew3877
    @andygetachew3877 11 місяців тому +2

    Music name kalehbet

    • @Myself-c4h
      @Myself-c4h 11 місяців тому

      አይገርምም ኢትዮጲያ እያለሁ ጓደኛዪ ትዘፍን ነበር እሄን ዘፈን በሷ ነው ምወዳት

  • @KidestMehamed
    @KidestMehamed 11 місяців тому

    yene tesefa eresu kalehebet

  • @abelnuguse9984
    @abelnuguse9984 11 місяців тому +1

    ካለህበት 🎉

  • @saramachu2527
    @saramachu2527 11 місяців тому +2

    ካለህበት /kalehibet

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 11 місяців тому

    ሀሊማዬ የኔፍልቅልቅ❤❤❤❤

  • @wina-663
    @wina-663 11 місяців тому

    ሃሊማ የኔ ፍልቅልቅ ሰወድሸ ❤❤❤

  • @ethiotube7782
    @ethiotube7782 11 місяців тому +3

    Kalehibet

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 11 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤ ፍልቅልቅ

  • @meskeremteshome4814
    @meskeremteshome4814 11 місяців тому +2

    Halal sayhon talak neh lemalet new

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 11 місяців тому +1

    ፈጣር እናታችን ይማርልን አሊማይ ይድናሉ ❤❤

  • @melatmelat-rr1si
    @melatmelat-rr1si 11 місяців тому

    Kalehebet yazefnu eres

  • @chernethailu3773
    @chernethailu3773 11 місяців тому +1

    የዘፈኑ ርዕስ 'ካለህበት' ነው

  • @mahletamahleta8170
    @mahletamahleta8170 11 місяців тому +2

    "ካለህበት" - የሙዚቃው እርዕስ

  • @yeenatulij3850
    @yeenatulij3850 11 місяців тому +1

    The song is kalehet
    Halima is My favorite songer
    It is a nice show sami

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      Singer ✅

  • @yordanoseshta
    @yordanoseshta 11 місяців тому

    ካለህበት ነዉ የሙዚቃው እርዕስ

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 11 місяців тому

    Halima fikir neshe eko wedid new yemargishe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @Ezeaen
    @Ezeaen 11 місяців тому +1

    Yene konjo ❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @Roba519
    @Roba519 11 місяців тому +1

    Kalehebet❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 11 місяців тому

    Egziabher yimarlin amen amen amen

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @DEMAKETUBE6846
    @DEMAKETUBE6846 11 місяців тому +1

    ge abegazu anadognal miwedader atakem ende denez

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 11 місяців тому

    ሃሊማዬ

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 11 місяців тому +1

    ምነዉ ምነዉ ምነዉ ሐሊማ የዘፍ መሽ ልብስ መስቀያ አሻጉሊት መስለሻል ዛሬ ደሞ

  • @chalagezu5189
    @chalagezu5189 11 місяців тому

    Nazareth yet nw

  • @milliontekile7071
    @milliontekile7071 11 місяців тому

    ፍቅር ካለሁበት

  • @AsmaA-uf9kn
    @AsmaA-uf9kn 11 місяців тому +2

    Yene sakita filklkua🥰🥰🥰🥰🥰

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @kidist-m1b
    @kidist-m1b 11 місяців тому

    ካለህበት ነው የሚለው

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 11 місяців тому +1

    ከወዳጆቹአ ልታአጣአላትው

  • @KidaMan-kb8ze
    @KidaMan-kb8ze 11 місяців тому +1

    ,ሐሊማ አብዱረህማን

  • @FjfjHjfh
    @FjfjHjfh 11 місяців тому +5

    አላህ ሂደያ ይስጥ
    ሞትሳይመጣብሽ ወዳ አላህ ተመለሺ እህቴ

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      ነገር ግን ወደ ቀዳሚው ክርስትና እንድትመለሱ ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች ጥቂቶቹን እነሆ፥ 🤔
      - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ፡ ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ወይም መጽሐፍ ቅዱስን እንዲያረጋግጥ ከ’ኣሏህ’ ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስቲያኖች) ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁጥሮች ፵፮ - ፵፯ )። 📖👈🏾😲

  • @seeall3501
    @seeall3501 11 місяців тому

    Be your self got your own content pls don’t copy and focus on your talent this is for the host

  • @alemhabtewold8546
    @alemhabtewold8546 11 місяців тому

    የዘፈኑ ርዕስ ካለህበት

  • @NabeehaTube
    @NabeehaTube 11 місяців тому +8

    ሳቃችሁ ሲያምር😂😂😂😂❤❤❤

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv 11 місяців тому +5

    ሴትዮዋ ሳታገባ እየሳቀች አረጀች😂😂

    • @HappyKettlebell-bj9gl
      @HappyKettlebell-bj9gl 11 місяців тому

      ምነው አንች ስለሶ አንቀጠቀጠሺ የሶዝናና ባለሀብትነት ትዳር አይሆናትም ልጂም አይሆናትም ሲንግል ማሚነትን ሀሊማም ትፍልገው ነበር ራሶም ተናግራለች ይህንን አልሳካ ብሎት ፍጣሪ አልሰጣት ብሎ እንጂ ፍትህ በማይፍቅደው ምን ግድ ዝናና ብርን ከምናገኝ እንደሶ ባል ሀልሀብት ከምንሆን በጉልበታችን በሀቃችን በሀላል የምን ስራው በቂያችን ነው ተዋጠልህም አልተዋጠልህም እውነታው ይሄ ነው እሶ ሁለነገሮ ፌክነው ኦኬ!!!

  • @mehrets.tadesse1170
    @mehrets.tadesse1170 11 місяців тому

    Tebareku❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @user-sg7ue4or4nJerry
    @user-sg7ue4or4nJerry 11 місяців тому

    Hamlita ❤❤😂

  • @Abello-g5j
    @Abello-g5j 11 місяців тому

    Haliye

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 11 місяців тому +3

    እናትሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @mel-ye3zz
    @mel-ye3zz 11 місяців тому +2

    Kalehbet new

  • @mtelectromechanical4120
    @mtelectromechanical4120 11 місяців тому +1

    ካለሁበት