ዳሰሳ፡- ኢሳይያስ 1-39 Isaiah
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያሳየውን ኢሳይያስ 1-39 ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ኢሳይያስ፣ የእግዚአብሔር ፍርድ እስራኤልን እንደሚያነጻ፣ እንዲሁም ሕዝቡን ለመሲሓዊው ንጉሥ መምጣት እና ለአዲሲቷ ኢየሩሳሌም እንደሚያዘጋጅ ይናገራል።
#BibleProject #Bible #ኢሳይያስ
የቪዲዮ ምስጋናዎች
የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
BETE-SEMAY Creative Media
Addis Ababa, Ethiopia
ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
BibleProject
ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ