አዲስ ዩቱብ መክፈት ትፈልጋላቹ ምንስ ያስፈልጋል ስንት ይከፈላል?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 670

  • @tedyyayesh670
    @tedyyayesh670 2 роки тому +80

    ዋው ቲክ ቶክ ላይ በጣም አስተምረሽኛል እዚ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል ከአንዳንድ ነው ሰብስክራይብ ያረኩሽ፣👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍

    • @kemilawelo
      @kemilawelo 8 місяців тому +1

      የቲክቶክ ስሟን ንገሩኝ❤❤❤

    • @merhawitmuaz1619
      @merhawitmuaz1619 7 місяців тому

      ሳብስክራይብ አድርግልኝ ማር

    • @أكرامأكرام-ظ1ه
      @أكرامأكرام-ظ1ه 4 місяці тому

      ሒውየ ካችብዙተማርን ክበሪልን🥰🥰🥰

    • @BnTecks
      @BnTecks 3 місяці тому +1

      ቤተሰብ አዲስ ጀማሪ ነኝ ሰብስክራይብ እንደራረግ

    • @ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ
      @ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ 3 місяці тому

      አቺዴሞ ለኔ አሳይኝ ከፈቻለሁ ግን ከቲክቶክ ሥረየሚዴረገዉ ዩቱብ እዴትነዉ

  • @jeetu-iy9ym
    @jeetu-iy9ym Рік тому +36

    እናመሰግናለን ሂዊ ቢዲዮ እዴት መፓሰት እዳለብን ብታሳይን

  • @ኣብሪሽወዲራያ
    @ኣብሪሽወዲራያ 11 місяців тому +7

    እምወድሽ ልጅ ትክቶክ ላይ በጣም ይከታተልሽ ነበር ኣሁንም እዚ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @mekeliteenatethiopa3783
    @mekeliteenatethiopa3783 3 роки тому +45

    ዛሪ ነው ያየሁሽ እውነት ቅን ነሽ ቅንነት ለራስ ነው በርች እህቲ

    • @ኢትዮጵያዊ-ቐ2ወ
      @ኢትዮጵያዊ-ቐ2ወ 2 роки тому

      የኒ ደግሞ ከፈተ ግን እኔን ሰብስክራይብ ማድረግ አይችሉም ለምን

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@ኢትዮጵያዊ-ቐ2ወ ደምሪኛ

    • @LemLe-t7i
      @LemLe-t7i Місяць тому

      ደምረኝ🎉🎉🎉

  • @abayneshsamer469
    @abayneshsamer469 3 роки тому +23

    እናመሰግናለን በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ያሰተማረሽልን

  • @YOMILATAA
    @YOMILATAA Рік тому +3

    ኤሬሬሬሬሬሬ ሂዊዬ ወዳ መጨረሸ ለይ አልጋበኝም የኔ እንደአንች አልመጠም

  • @SalamSalam-u4c
    @SalamSalam-u4c 3 місяці тому +1

    አመሰግናለን የኔ ብርቱ ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምኞቴ ሁሉ እንዳንቺ መሆን ነው የምፈልገው

  • @ሁለገብሀያቴ
    @ሁለገብሀያቴ 2 роки тому +9

    ለዩቶብ ማቀናበሪያ አሳይኝ ቆጆ

  • @EFIO17
    @EFIO17 4 місяці тому +1

    ደስ የሚል ትምርት ነው ሂዊ በርቺ።

  • @habengebrehiwot709
    @habengebrehiwot709 2 роки тому

    Hiwiye chanal yemilewu alemetelgna ale lemn hihon

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን በርችልኝ ውዲ 🥰👍👍🥰😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ሂወትyoutube6
    @ሂወትyoutube6 Рік тому +1

    ሂውዬ አሁን አንቺን አይቼ ከፈትኩ በጣም አመሰግናለሁ

    • @Melkeussen
      @Melkeussen 7 місяців тому

      የኔ እቢ አለኝ

  • @BinaHaylu
    @BinaHaylu 22 дні тому

    የኔ ዉድ እንኳን አገኘዉሽ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @ErmiasTiruneh
    @ErmiasTiruneh 6 місяців тому +3

    Tank you my sister

  • @Hana_444
    @Hana_444 Рік тому

    እህት የና አልሙላልኝ አለ መጨረሻ የሳየሺኝላይ የስልኪቁ ጥሬን❤❤

  • @leulayalew-xu3jl
    @leulayalew-xu3jl 8 місяців тому +1

    እግዚያብሄር ይጨምርልሽ እናመሰግናለን

  • @eekramtub
    @eekramtub 20 днів тому

    ❤❤❤በቀጣይ ቪድዮ እንደት ማቀናበር እንደሚቻል ሥሪልን

  • @MmMm-rn6eg
    @MmMm-rn6eg 2 роки тому +2

    እና መስግናለን ሂውይ

  • @SarkeAyalawe
    @SarkeAyalawe 20 днів тому

    የኔ ዉዲ ሂዉይየ እናመሠግናል🎉❤

  • @kalkidankatema5274
    @kalkidankatema5274 3 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ማር

    • @tube1169
      @tube1169  3 роки тому

      እሺ እኔም አምሰግናለሁ 🙏

    • @hawaYemer-ek1dg
      @hawaYemer-ek1dg 11 місяців тому

      እኔ ሊገባኝ አሌቻለም ብር ከፍዬ የሚከፍትልኝ ባገኝ😥​@@tube1169

  • @ሉሉፋሚ
    @ሉሉፋሚ 2 місяці тому

    ሂዊየ፡እስኪወደቴክቶክሊኩንወይምዩቲቩንለማምጣትቪድዮስሪልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @khadijahahmed998
    @khadijahahmed998 2 роки тому +5

    አሳለማለይኩም
    ወራማቱለህ
    ወበራከቱ
    ዩቱብን,,,ፓስቦሪት
    አለዉቃዉሞ
    በናትሽ,,አሳይኝ

  • @zed8412
    @zed8412 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላም እናመሰግናለን ሀሪፍ ትምርትነው

  • @sikosilo7233
    @sikosilo7233 Рік тому

    ❤ሰብ፣ ላይክ አረኩሺ እህት መጨረሻላህ አልወጣልኝም እህት❤❤ሰሞትልሺ ❤❤

  • @Zyenab-dh6zf
    @Zyenab-dh6zf 2 роки тому +4

    በጣሞእናመሠግናለን እህቴዋ ሰብአረጌይ ውደ አድሥከፍቸነው ያችንእያየሁ

    • @etpia3736
      @etpia3736 2 роки тому

      አረግሻለሁእኔም

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋውዋ

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Рік тому

      ​@@etpia3736 ደምሩኝ ልደምራችሁ

  • @Alexs-wq2pj
    @Alexs-wq2pj 10 місяців тому

    በጣም እነናመሰግን አለን ቢዶ እነዴት አቀናብረን እነፖስት

  • @Hayatsultan-w6w
    @Hayatsultan-w6w 8 днів тому

    Ebakish kifachiligni

  • @MmMm-rn6eg
    @MmMm-rn6eg 2 місяці тому

    ጨርሸዉ ይህን በናትሽ በጣም ነዉ የምወድሽ

  • @hymehyme7813
    @hymehyme7813 2 роки тому

    ሂዉየ የኔ ዉድ በማርያም ስልክሽን ፈልጌሽ ነዉ ተሌግራም ወይም ኢሞ እምትጠቀሚበትን በማርያም

  • @kiburalene4822
    @kiburalene4822 3 роки тому

    የኔ ውድ በርችልኝ ሰብ አድርጌሻለሁ ሲበዛ ቅን ሰው ነሸ

  • @Temu114
    @Temu114 Рік тому +2

    ማሬ አመሰግናለሁ

  • @MesiDaraje
    @MesiDaraje 2 місяці тому

    አናመሰግናለን

  • @AhmedMohamed-yy1pn
    @AhmedMohamed-yy1pn Рік тому

    በጣም ሀሪፍ ነው ግን መጨረሻላይ እቢ አለኝ በምን ቀርጨ ላስይሽ

  • @HahaGahs
    @HahaGahs Місяць тому

    ልክ ነሽ

  • @ፋታናናት
    @ፋታናናት Рік тому

    ሰለም ሰለም ጥር ትምህርት ነዉ በርች🎉🎉🎉👍👍👈

  • @zemzemtube9715
    @zemzemtube9715 2 роки тому

    ሠላ ም ሰላም የኔ መልካም በረች ማማየ ጠቃሚ ነገሮችን ሰሪ እኔንም ደመርኝ ወደ 😍😍😍😍👍👍👍👍

  • @tegemariyam4618
    @tegemariyam4618 4 місяці тому

    ሂዊ፡በጣምየምትገርሚልጅነሽ፡ፈጣሪይጨምርልሽ፡

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 2 роки тому +1

    መጨርሻው አልገባኛም እህት ትይቅርታጋ ቀጣውን ሰርትሽ ትሆነ ቢዶው ጻፊልኝ እንዳየው ታልሰራሽልንም ቀጣውን አስትምሪን ለመልካምነትሽ አመሰግናለሁ

  • @Betiyetawahidolij
    @Betiyetawahidolij 4 місяці тому

    yennemar inamesegnalen qaxayi inxebiqalen❤

  • @akak981
    @akak981 9 місяців тому

    በማርያም እህቴ ቲክቶክ ስገባ ሚዉት ማድረግና መፍታት አልችልም እባክሽ መልሽልኝ

  • @lloo-e9m
    @lloo-e9m 4 місяці тому

    enamesegnalen

  • @KsaBd-h2i
    @KsaBd-h2i 7 днів тому +1

    ማላቴ የታባላሼቢኝ ነጋ ኢዴት ማሥተካካል ቢቲነጊሪኝ🎉🎉🎉

  • @እዲሪስ
    @እዲሪስ 2 місяці тому +1

    መሠረት

  • @FrtuGe
    @FrtuGe Рік тому

    ተባረኪ የኔ ዉዴ ሼኢን ኣሳይኝ please ❤

  • @meseretabay2119
    @meseretabay2119 3 роки тому +2

    እናመሰግን አለን

  • @ወሪቄይቱብ
    @ወሪቄይቱብ 3 місяці тому

    አመሰግናለው እህቴ

  • @tgtu8132
    @tgtu8132 3 роки тому +1

    በጣም እናመስግናለን

  • @muluumuluu
    @muluumuluu 2 роки тому +1

    ዋዉዉዉዉዉዉ እህት እናመሰግናለን👍👍👍 ለቤትሽ አብስነኝ እንዛመድ ዉዴዴዴዴዴ

  • @userphone9487
    @userphone9487 Місяць тому

    እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @selamtubeሰላምቲዩብ
    @selamtubeሰላምቲዩብ Місяць тому

    እናመሰግናለን እህት ሰብ መልሺ

  • @Ak-nz8gg
    @Ak-nz8gg 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በትክክል

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 роки тому

      ውድ በቅንንት ደምሩኝ ማማ አትልፎኝ

  • @ሳሚፖፖ
    @ሳሚፖፖ 3 місяці тому

    በጣምነውየምወዳትጎበዝናት

  • @ራቢአወሎየዋ-ሰ4ጨ
    @ራቢአወሎየዋ-ሰ4ጨ 3 роки тому +2

    ሂዊ እስኪ በፈጣሪ ቻናሊን አበረታችልኝ

    • @seidmohammed1984
      @seidmohammed1984 2 роки тому +1

      ነይ እኔ ጋ እንደማመር በፍጥነት እመልሳለሁ

  • @DinaFinaly
    @DinaFinaly 3 місяці тому

    Hawya konjo

  • @PZaii-c5m
    @PZaii-c5m 24 дні тому

    በርች

  • @hawletchanal9250
    @hawletchanal9250 3 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ የኔን ኢሜል በሌላ ስም ነው ሰወቼ የከፈቱት እና በራሴ እንዴት ነው መክፈት እምችለው ቭድዮ ስርልኝ 💋

    • @tube1169
      @tube1169  3 роки тому

      እራሱን ለመክፈት ከሆነ ፓስዎርድ ያስፈልጋል አዲስ ከሆነ ቪዲዮ alrlsh

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 2 роки тому +8

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

    • @selamhaftu8301
      @selamhaftu8301 Рік тому +2

      ቃለ እግዚአብሔር አርግሽወ እዴ ቃለህወት የምባል ማስታወልን ያድልን😢

    • @TsehayAsefe
      @TsehayAsefe Рік тому

      ኖሪ ያርገን እጅ ገና ብዙ እንናያል😂😂
      ቃለ እግዚአብሔርና😢😢
      ወሬ ጠፋብን እኮ😮😮😮

    • @tigesttakele6452
      @tigesttakele6452 Рік тому

      😢😅😅😅😅😅

    • @ተመስገን-ጀ6ነ
      @ተመስገን-ጀ6ነ 3 місяці тому

      ​@@selamhaftu8301😂😂😂😂

    • @Sara_Jesus
      @Sara_Jesus Місяць тому

      ጎሽ😂😂😂😂😂

  • @RRr-jy5bl
    @RRr-jy5bl 5 місяців тому

    የኔ ቆንጆ በጣም እናመሠግናለኝ አድሥ ሥንከፍት አሠሬወቻችን ቁጥራችንን ሴቭ ካረጉት መክፈታችንን ያውቃሉ ወይ መልሡልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @sadalasadala5852
    @sadalasadala5852 Рік тому +1

    ❤❤❤ ሰት ግዜ ሰፈልግሸ

  • @امفهد-ت8ج1ب
    @امفهد-ت8ج1ب 6 місяців тому

    Are mara tik.tok edat nw apdat medergew

  • @Saeda-i1j
    @Saeda-i1j 7 місяців тому

    እናመስግናል ውድ❤❤❤❤

  • @Funny_to_laughing
    @Funny_to_laughing Рік тому +1

    እህቴ እርጅን

  • @አጎቴ
    @አጎቴ 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን እኔም እደሱ ከፍቼው ነበረ ግን መጭረሻላይ ያልሽው አልመጣልኝም እናም ያለሁበትን ባታ ልክ እዳች በባድራ አላመጣልኝም

  • @فوزيااحمد-ي7و
    @فوزيااحمد-ي7و Рік тому

    ማሻ አላህ

  • @ፍቅያሸንፋንቻናል
    @ፍቅያሸንፋንቻናል 2 роки тому +2

    የኔማር

  • @kasechbelay9615
    @kasechbelay9615 Рік тому

    በርች በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ በፈጣሪ ልለምንሽ ይህን ፁሑፍ ካየሽ መልሽልኝ ላገኝሽ እፈልጋለሁ በምን ላገኝሽ እችላለሁ ውዴ

  • @ራህመትአሰን-ዸ3ዸ
    @ራህመትአሰን-ዸ3ዸ Місяць тому +1

    ዉዳ:አዲሲጀማራ:ነኝ:ሰቢሲኩራይቢ:አዲራግኝ:እኔሚ:አራገሻለሁ:በጣሚገበዚነሺ:በራችእሺእህት

  • @ErmiasTiruneh
    @ErmiasTiruneh 6 місяців тому

    Tank you my sweet

  • @mohammedAli-xv3vj
    @mohammedAli-xv3vj 11 місяців тому

    እናመሠግናለን

  • @hawanurye-b6z
    @hawanurye-b6z Місяць тому

    እህት ከፉቻለሁ ግን እንደት ነዉ ባዝቦርቱን እማገኜዉ ማለት ኢሜሉን ምን ችግራለዉ??????

  • @SofiahassenSofiahassen
    @SofiahassenSofiahassen 7 місяців тому

    ሰላም ሀዊ እናመሰግናለን እኔ መክፋት እፈልጋለሁኝ ተባባሪኝ አንች እንዴምትይዉ ሞክሪዉነበር ግን እንቢኘአለኝ

  • @FikirTefera-y9p
    @FikirTefera-y9p 5 місяців тому

    It is the best tutor continue

  • @እምዬኑሪልኝ
    @እምዬኑሪልኝ 2 роки тому

    ስወድሽእህት፡ቨድዮእንዴት፡ነውየምለቀው፡አሳይኝ፡ውዴ

  • @mohammedNuru-p3m
    @mohammedNuru-p3m 2 місяці тому

    ዩቱም ክፍል ያትአለ ሙሉ አሰይን❤❤❤

  • @faTam-be5os
    @faTam-be5os Рік тому

    ቁጥር በረሴ ከፈቻለሁ ፓሰቦረት ችግረ የለዉም መለሺ በናተሺ እንዳታልፈኝ

  • @Hdhdh782-u6i
    @Hdhdh782-u6i Рік тому

    ኣህቴ በጣም ነው የሚወድሽ❤tikto ላይኣውቅሻለው የኔ ቫስወር ካገባሁ ከዛባሃላ እምቢ ኣለኝ tiktok flow መልሽልኝ

  • @leylatube2755
    @leylatube2755 2 роки тому

    ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ትክክል ነሽ ዩቱብ ከፈትኩ ስላቹው ጓደኞቼ ከፈለሽ አሉኝ ሰብ ሳልሞላ ክክ ግን አጋጣሚ አምቼሽ ነው ዋናዬ አይደለም

  • @GeftyYousef
    @GeftyYousef 5 хвилин тому

    እናመስግናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሱላይክ

  • @hiwetyohannes-b5c
    @hiwetyohannes-b5c 11 місяців тому

    Betam dess ylall

  • @embaynesh8553
    @embaynesh8553 Рік тому

    tanksss hiwiye♥️🥰

  • @ሳምሪተይዓቃልንኩሉ2127

    ስወድሽ ስላገኘሁሽ ደስ ኣለኝ እህትሽ ከ ትግራይ
    ነኝ ደምሩኝ እመልሳለዉ 🙏

  • @saratazebew9569
    @saratazebew9569 2 роки тому

    Tik tok lay birr edalen bemenden new yemnakew

  • @MsMeserete
    @MsMeserete Рік тому

    አንደኛነሽ እናመሰግናለን

  • @rutabyoutube3125
    @rutabyoutube3125 8 місяців тому

    Yene profayil wedetach weridual lemin yihun

  • @solomonzerfu924
    @solomonzerfu924 Рік тому

    V Tank

  • @SemiraAli-l1k
    @SemiraAli-l1k Місяць тому

    እችኮ ልዩነሽ🎉🎉🎉

  • @lolomd7405
    @lolomd7405 2 місяці тому

    ቪዲዮ ስርተን እንዴት ነው የምንጭነው❤

  • @አዲሱነኚየመዲናው
    @አዲሱነኚየመዲናው 3 місяці тому

    ከቲክቶክ ሊኩን እዴትነው እሚቀመጠው

  • @MH-ro8rl
    @MH-ro8rl 7 місяців тому

    ሂዉይ መልካም ሰዉ ነሽ

  • @SrkiYdrka
    @SrkiYdrka Місяць тому +1

    ባስዋረደ እቢኘ አለኘ ንገሪኘ

  • @rahmetuae5467
    @rahmetuae5467 Рік тому

    አመሠግናለሁመልካምሰው መጨረሻላይልመጣልኝም

  • @የቡታጅራዋ
    @የቡታጅራዋ 2 роки тому

    ኢዊ በማርያም መልሺልኝ ዩቱቤን ሳላውቅ ደለድኩት አሁን እንዴት ነው እምመልሰው መልሺልኝ 🙏😔😔

  • @ጉናበየምድር-በ5ቀ
    @ጉናበየምድር-በ5ቀ 3 роки тому +3

    ደስ የምትይኝ ልጅ ስወድሽ

  • @slamiworqin66
    @slamiworqin66 3 роки тому

    የኔ ማልካም ባጣምነው ማመሴግንሽ ቁጡርሽን ላክልኝ

  • @fantayebireda6390
    @fantayebireda6390 2 роки тому

    ere yena wudi atlefigi betoipai kutr mekfet ycalal

  • @r0dacanola589
    @r0dacanola589 2 роки тому

    ፀባየ ሠነይ

  • @GeftyYousef
    @GeftyYousef 6 хвилин тому

    ሽርርርርላይክ

  • @GalaxyFo4-ld4dc
    @GalaxyFo4-ld4dc Рік тому

    የውዲ በርቺ

  • @جنهجرجبرجس
    @جنهجرجبرجس 16 днів тому +1

    ❤❤❤