🔴የሙሽራይቱ አይናፍርናት አልሂድም እቢ ብላ አለቀሰች😃 part( 2)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 184

  • @سهامبنتاريغا
    @سهامبنتاريغا 2 роки тому +8

    የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ወይኔ እንደኔ አይናፋር ናት ማሻአላህ እኛንም ለዚህ ያብቃን ከስደት መልስ.

  • @ሚሚቲዩብ-ቨ6ቀ
    @ሚሚቲዩብ-ቨ6ቀ 2 роки тому +6

    እረተው እንኑርበት ይማም የሰው አገር ሰልችቶናል

    • @ekiramtube442
      @ekiramtube442 2 роки тому

      ሚሚየደምሪኝበቅንነትእመልሳለሁ

  • @ghawjhaw6351
    @ghawjhaw6351 2 роки тому +5

    ገራሚ ነው ለካስ ስደት ያልነካው እኛ አገር ነው ማሻአላህ ይህ ሁሉ ስው ይኖርአልመስለኝም ውላሂ

  • @saydaatube3815
    @saydaatube3815 2 роки тому +2

    ማሻአሏህ ያገሬልጆች ትዳራችሁ ያማረ የሠመረ ይሁን
    ትዝታታታ

  • @mekanslametube2336
    @mekanslametube2336 2 роки тому +2

    ማሻአላህተባረክአላህ መቸነዉየኛየሥደተኞችተራግንአይይማነዉእደኔይችቀንየናፈቀችዉ☝

  • @መሬምአወልአወል
    @መሬምአወልአወል 2 роки тому +1

    ማሽአላህ መልካም ትዳር ለሙሽሮች

  • @DubaiRak-ng5uo
    @DubaiRak-ng5uo 5 місяців тому

    ማሻ አላህ አላህ ያማረ የሠመረ ትዳር ያድርግላችሁ
    ካሜራ ግን በቃ ልምድ ሆነ ሰውም መብሊያ አላገኘም አኡዙቢላህ

  • @tube-qi6zv
    @tube-qi6zv 2 роки тому

    ወንዶች ግን ሲሞሸሩ አይናውጣ የሆኑት እንዴት ነው አያፍሩ አይፈሩ እንደሴት አይይ

  • @ዘህራወሎየዋ
    @ዘህራወሎየዋ 2 роки тому

    የትነው

  • @crownprince3474
    @crownprince3474 2 роки тому +1

    ማሻአላህ በጣምነውዴስየሚለው

  • @Eነኝየማናፋቂስደተኛዋ

    የየት አገር ባህልነው

  • @fhfdgf7518
    @fhfdgf7518 2 роки тому

    በቤተስብ መዳር ምንኛ መታደል ነው

  • @ሠአድነኝወለየዋ
    @ሠአድነኝወለየዋ 2 роки тому +2

    ወላሂ የኔም ሠርግ እደዚሁ ነበረ

  • @mohammed0971
    @mohammed0971 2 роки тому

    ኡኡኡኡኡኡኡ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እሰማኢል በለጠ ማሻ አላህ ብያለሁ ያገሬ ልጆች

  • @hayathh1699
    @hayathh1699 2 роки тому +3

    ውይ ትዝታቀሰቀስክብን ይማም ያገርልጁ

    • @hayatmohammed3984
      @hayatmohammed3984 2 роки тому +1

      ውይአሁንምየሚያፍርአለ ወይ። ቀለበትአስተሳሰሩን አልቻላችሁበትም

  • @keshintube6178
    @keshintube6178 2 роки тому +4

    አይይይ ገጠርልጅ መሆንኮ መታዴልነዉ ማሻአላህ አይን አፋርነትዴስ ሲል ጉድነዉ እኔን የገረመኝ እሶ ስትሽኮረመም የኔ አብሮ መሽኮርመም😁🙄😍

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 роки тому

      ኪኪ

    • @ሱሱየቦረናዋ
      @ሱሱየቦረናዋ 2 роки тому

      😂😂😂😂😂እኔም

    • @Zአልወድቅባይታጋይ
      @Zአልወድቅባይታጋይ 2 роки тому

      @@hayathh1699 አረሲበዛም ድክመት እየመሠለኝነው መቸእንደሚለቀኝአላቅም መዳምኳንስታዘኝ እይኝ ጅ🙄ትለኛለች ዝንብለሽ እዘዥኝእላታለሁ😂😳

    • @taybaandhussaiantube3567
      @taybaandhussaiantube3567 2 роки тому

      ሀሀሀሀሀ

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 роки тому

      @@Zአልወድቅባይታጋይ ኪኪኪ

  • @sameerase5154
    @sameerase5154 2 роки тому +4

    የምንመሽኮርመምነውእኛንምለዚህያብቃን

    • @GiruEnewari
      @GiruEnewari 2 роки тому +1

      እና አይናውጣ ልትሆኝ ነው😂ያበቃሻል

    • @sameerase5154
      @sameerase5154 2 роки тому

      @@GiruEnewari ክክክክኢሻአላህ

    • @semira6773
      @semira6773 2 роки тому

      @@GiruEnewari ሀሀሀ

  • @እራህመትሰይድወሎየዊ

    ዊው የሀገር ልጆች እደት እደናፈቃችሁኝኝኝኝኝኝኝ ደስሲል🍓🍓🍓🍓🍓❤❤❤❤❤

  • @hekmatyoutube9971
    @hekmatyoutube9971 2 роки тому +3

    በርታ ወድም ሙሽሮች ልመዱ ውለዱ ክበዱ

  • @መካነሰላምሚድያቲዩቭ

    Desse yelale megene wollo!!

  • @HayatHayatmuhamedd
    @HayatHayatmuhamedd 4 місяці тому

    መካነ ሰላማችኮ እንለያለን የኔ ውቦች አቤት ማማራችሁ እፍፍፍ አሁንስ አገሪ መግባት በጣም ነው የጓጓሁት😢😢😢😢😢

  • @ጭሱነኝአመለቢሱ
    @ጭሱነኝአመለቢሱ 2 роки тому

    ማሽ አላህ

  • @hawawalo662
    @hawawalo662 2 роки тому

    አረምዲነው የሙሺራው ፀጉር

  • @asasrt4579
    @asasrt4579 2 роки тому

    እኔምበዚህመልኩነው የተሞሸርኩት ትዝታውሥጤነው

  • @ቢንትከወሎቦረና
    @ቢንትከወሎቦረና 2 роки тому

    የትነው መከነሰላም

  • @mmmmmbjjjd7250
    @mmmmmbjjjd7250 2 роки тому

    የገጠረ፣ሠረግ፣እንደትእንደተፍቀኝ

  • @huwacook8862
    @huwacook8862 2 роки тому

    ማሻአላህ ለቤትህ አድሰነኘግን በጣምደሰ ይላል የገጠርሰርግ

  • @halimahhalimah2210
    @halimahhalimah2210 2 роки тому

    መሻአላህ ተባ

  • @ghawjhaw6351
    @ghawjhaw6351 2 роки тому +1

    የኔ ውብ እህቴ አሽኮ ርመማት ልክ እንደኔው አይናፋር ነሽ እኮ ትንሿ አይዞሽ

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 роки тому

      ማሻአላህ እትሽናትደ መልካምትዳርያዱርግላቸው መከነሰላም የትሰፈርነውይሄውዱ

    • @ኡሙአብደልአዚዝ
      @ኡሙአብደልአዚዝ 2 роки тому +1

      ልዩቦታ ዶቢይባላል

  • @እናቴህወቴ-ዀ5ሠ
    @እናቴህወቴ-ዀ5ሠ 2 роки тому

    ማግባት አማረኝ 😃😃

  • @Hነኝስድተኛዋ
    @Hነኝስድተኛዋ 7 місяців тому

    ማሻአላ😢የኛስተራመቸነወ

  • @tube-vm9cz
    @tube-vm9cz 2 роки тому

    እረየትአገርነዉ ማሻአላህ

    • @semira6773
      @semira6773 2 роки тому

      ቦረናመከነሠላም

  • @Rቢንት
    @Rቢንት 2 роки тому

    ቆይ ግን ሲገባ ቦርሳ ይያዛል እደ

  • @etpia3736
    @etpia3736 2 роки тому

    ማሻአላህያማረየሰመረያርግላቸዉ💋💘ተሰደትመልስኢሻአላህ

  • @emadazim3799
    @emadazim3799 Рік тому

    Ay yagere sew degnetu eski temelketut akerarebun nashaala

  • @hayathayat3601
    @hayathayat3601 2 роки тому

    አይይይይይይይ በተሰቧቸዋ አላህ ይጠብቃችሁ ማሻላህ

  • @እራህመትወሎየዋ
    @እራህመትወሎየዋ 2 роки тому

    ይማም ማሻአላህ ቀጣይበአላህ

  • @ekrutube4011
    @ekrutube4011 2 роки тому

    ማሻ አላህ ይማም

  • @nejuwollotube8520
    @nejuwollotube8520 2 роки тому +1

    እኔም ለሀገሪ ያብቃኝ እና እደዚህ ተሽኮሪምሜ ነው የማገባው😂😂😂🤓

  • @emadazim3799
    @emadazim3799 Рік тому

    Wow

  • @ዜድወሎየዋ-ረ7ዸ
    @ዜድወሎየዋ-ረ7ዸ 2 роки тому

    ፖረሳው ቢቆይ አየየየየ አዳደየኮ የሰለጠነ መካሪም ቢኖረ ጡሩነበረ

  • @ttrytrrttm6749
    @ttrytrrttm6749 2 роки тому

    ማሻአላህ አይይትዝታ

  • @halimahhalimah2210
    @halimahhalimah2210 2 роки тому

    ተባረክ አላህ

  • @ፍፊ.ቦረናyoutube
    @ፍፊ.ቦረናyoutube 2 роки тому

    የትነውግን

  • @የሀላሌብቻ-ሐ1አ
    @የሀላሌብቻ-ሐ1አ 2 роки тому +1

    የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነው ክክክክ

  • @ሳራYoutube-y5c
    @ሳራYoutube-y5c 2 роки тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ 🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓

  • @Salam-ul5ce
    @Salam-ul5ce Рік тому

    እንዴ ሰአት ሴቶነው የምገዛው የት ሀገርነው😂😂😂

  • @ከዜያላህባሪያ
    @ከዜያላህባሪያ 2 роки тому

    ፋፈካ እውደረከን ወዲም ይማም በርታ

  • @ጭሱነኝአመለቢሱ
    @ጭሱነኝአመለቢሱ 2 роки тому

    ሀቢቢቢ እስማኢል

  • @salima6568
    @salima6568 2 роки тому

    ዋው ደሥ ይላል ማሻ አላህ የን ነት ነው ሠፈሩ እማቀው ስለመሠለኝ ነው ይቅርታ ነት ነው

  • @mariamahmadadem5065
    @mariamahmadadem5065 2 роки тому +3

    ሚሥኪን አፈረች እሧ እሡግን ፈጣጣነዉ አይወዶች ፈጣጣ እኮ ናቸዉ

  • @seadasead2516
    @seadasead2516 2 роки тому +1

    ማሻ አሏህ የመዳም አሰሎች አኛስ መቸ ኖ ተራችን

  • @ሠርካለምGሠርካም
    @ሠርካለምGሠርካም 2 роки тому

    መልካም ትዳር

  • @zainabzainab2142
    @zainabzainab2142 2 роки тому

    ማሻአላህ

  • @SeadaMuhemd
    @SeadaMuhemd 5 місяців тому

    የኔሠርግነዉ😢

  • @EeE-jy7ut
    @EeE-jy7ut 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @meryembantali2476
    @meryembantali2476 2 роки тому

    የኔ ማር በጣም አይናፋር ናት የኔቢጤ አይይይይ

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 роки тому

    ❤❤መልካምጋብቻየአብረሀምእናየሳራገብቻይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤👍👍👍#

  • @ዚነትአረጋ
    @ዚነትአረጋ 2 роки тому

    ጫጉላም እደት እደስነበቱ ንግረን ደስ ይላል ድባቡ

  • @yousafyousaf9723
    @yousafyousaf9723 Рік тому

    ፈራች እኮ የኔቢጤ 😁😁😁

  • @zuzu321
    @zuzu321 2 роки тому

    አህለን ይማም

  • @ssxsc6782
    @ssxsc6782 2 роки тому +2

    የቀለበቱነገርተሻጣ ተኪስእየተወጣነው ተሙዳይ ቢያወጡት ድስስይልነበር

  • @zobidazobida1212
    @zobidazobida1212 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @mohammed0971
    @mohammed0971 2 роки тому

    እሰማኢል አተ የተመታህ ታቅፋታለሀ ክክክክክ አታቁኝ አይደል እደፈለኩ ልናገር አረቡ ሀሰንና ይመር አሊ ብቻ ናቸው የለዩኝ ግን

  • @ዚነትአረጋ
    @ዚነትአረጋ 2 роки тому +1

    ግድ ነው ያባብል

  • @መሬምወሎቲዩብ
    @መሬምወሎቲዩብ 2 роки тому

    የአገሬ፣ልጆች፣እምየ፣ማጎሌ

  • @nshhehe1615
    @nshhehe1615 2 роки тому

    ማሻላይማምእካንአሳይኽኝ

  • @አላሀምዱሊላሂ
    @አላሀምዱሊላሂ Рік тому

    😅😅😅😅

  • @hayath8795
    @hayath8795 2 роки тому

    👍💗💗💗💗

  • @HayaAlwadaani-ol5vh
    @HayaAlwadaani-ol5vh Рік тому

    🥰🤪🤣🤣🤣🤣🤣🤣🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️😬👍🤲🤲🤲

  • @ያረብመገዲህንምራኝ

    ወግ ነው ሲያገቡ ማልቀስ አለች አያቴ

    • @Zአልወድቅባይታጋይ
      @Zአልወድቅባይታጋይ 2 роки тому

      😳እኔማ ከአሁኑጭንቀቱኡኡ

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 роки тому

      @@Zአልወድቅባይታጋይ ደስየሚልስቃይነው አትጨነቂብቻባሉካሽጥሩከሆነምንምአያስጨንቅሆቢ

    • @Zአልወድቅባይታጋይ
      @Zአልወድቅባይታጋይ 2 роки тому

      @@hayathh1699 እሽየኔውድ ጀዛኸላህኸይረን ማማየ

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 роки тому

      @@Zአልወድቅባይታጋይ አሚን የኔውድ አብሽሪልኝ እህት

  • @ፍፊ.ቦረናyoutube
    @ፍፊ.ቦረናyoutube 2 роки тому

    ወይኔ እደትትእደጎጎጎሁ ማሻአላህብያለሁ

  • @klamwabakala2768
    @klamwabakala2768 2 роки тому

    AmenAmen🤲🤲🤲👌👌👌

  • @አላሀምዱሊላሂ
    @አላሀምዱሊላሂ Рік тому

    እኛንምተራየደረሰን

  • @ዚነትአረጋ
    @ዚነትአረጋ 2 роки тому +1

    ሚዘው የኔ ፍልቅልቅ ለምን ይስቃል ክክ

    • @hekmatyoutube9971
      @hekmatyoutube9971 2 роки тому +1

      ማን ያንች አደረገው ዚዝ ክክክክ

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 роки тому

      @@hekmatyoutube9971 ሃሃሃሃሃሃሃ ኧረበሳቅቅቅቅቅ

  • @ዚነትአረጋ
    @ዚነትአረጋ 2 роки тому

    ያ ጥቁር ሽሚዝ የለብስው ምን አቅበጥበው አርፎ አይቅመጥም

  • @ሀያትወሎየዎ
    @ሀያትወሎየዎ 2 роки тому +1

    ንሮ ተወዶል የምትሉት

    • @Salam-mv1hd
      @Salam-mv1hd 2 роки тому +1

      😁😁😁😁😁ስደተኛ እንዳይገባ ነው ቆይ ገብቸ ልየው በዚህ ወር ገቢ ነኝ ታናሽ ላግባ ይላል እኔን ትንሽ ስሪ ገና ልጅ ነሽ ይላሉ 😥😥😥😥አስጠላኝ ስደት ልምጣ ትል ስልክ ዘጉ እኔም ጉዞ ኢትዮጵያ ለመሄዲ ጨርሻለሁ

    • @Salam-mv1hd
      @Salam-mv1hd 2 роки тому

      እኔም እንደነሡ መኖር ዋይፍይ ብቻ ነው ከስደት ያተረፍኩት በሽታ ሀዘን በጣም ከባድ ነው 😥😥

    • @ሀያትወሎየዎ
      @ሀያትወሎየዎ 2 роки тому +1

      @@Salam-mv1hd የነውድ አይዞሸ ሁላችንም ሥደት መሮናል

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 роки тому

      @@Salam-mv1hd ወይ ሚሥኪን ሂጅ ባክሽ አይጠግቡም ኑሮ ተወደሠል የሚሉ ለኛ ነዉ ዝም ብለን እንግባ

    • @Salam-mv1hd
      @Salam-mv1hd 2 роки тому +2

      @@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l እግዚአብሔር ከፈቀደ ቆርጫለሁ ለመግባት

  • @ሰማረ
    @ሰማረ 2 роки тому

    ❤️❤️❤️👍👍

  • @እኔነኝከዛሰፈር
    @እኔነኝከዛሰፈር 2 роки тому

    እውይይይ እኔ ልሽኮርመምልሽ ክክክክ

  • @ዚነትአረጋ
    @ዚነትአረጋ 2 роки тому

    ልጃችን አኮራጅን ወይስ እደት ነው ነገሩ ይም መከነስላም ስመጣ አይሀለሁ የኔ በፈግግታው ግዳይ ሚስትህን ስልምልኝ

  • @EthioDawa55
    @EthioDawa55 2 роки тому

    ያበደ ነው

  • @توكلالىالله
    @توكلالىالله 9 місяців тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የወንድሜናፍቂ-ዐ6ቀ
    @የወንድሜናፍቂ-ዐ6ቀ 2 роки тому

    😃😃😃

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 2 роки тому

    😂😂😂🥰🥰 ያስቃሉም ደስም ይላሉ

    • @semira6773
      @semira6773 2 роки тому

      ክክክየቦረናባህልዘናነውእሚያደርግ

  • @MokaMoka-yx8yw
    @MokaMoka-yx8yw 2 роки тому

    አረእንኑረበትበትዝታአትግደሉን

  • @zainabzainab2142
    @zainabzainab2142 2 роки тому

    ወይኔሚሥኪንእያፈረችችችች

  • @መሬም-ዀ6ከ
    @መሬም-ዀ6ከ 2 роки тому

    ይማም የኔፍቅረረ

  • @ሠሚራመካነሠላምቦርናዋ

    እጀራዉንወደዚህበለዉያገረልጂእዳ

  • @mmmmmbjjjd7250
    @mmmmmbjjjd7250 2 роки тому

    ህፆንነው፣የሚመሥለው፣እ፣አይኔነው

  • @መዲናጎጃሜዋ
    @መዲናጎጃሜዋ 2 роки тому

    አሠላማሊኩምሠላምናችሁ

  • @ትግስትወርቁ
    @ትግስትወርቁ 2 роки тому

    😍😍😍😍😍😍😍😀

  • @አላህወኪል-ተ5ጠ
    @አላህወኪል-ተ5ጠ 2 роки тому

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ማሻአላህመብሩክ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kemill2530
    @kemill2530 2 роки тому

    😍😍😍😍

  • @ሱሱየቦረናዋ
    @ሱሱየቦረናዋ 2 роки тому

    አረ እንሽቅልበት ትዝታችን አትቀስቅስብን😂

    • @mohammed0971
      @mohammed0971 2 роки тому

      ክክክክ አብሺሪ ሁሉም በተራ ነው

  • @ssxsc6782
    @ssxsc6782 2 роки тому

    አየየየሁለተየአየሁት

  • @ዚነትአረጋ
    @ዚነትአረጋ 2 роки тому

    ይም አይታይም

  • @ዚነትአረጋ
    @ዚነትአረጋ 2 роки тому

    ቅጥ በይ አትበይ እያላችሁ አትቆጧት እጅ ስት ሀሳብ አለባት ክክክክ

  • @احمدالاحمد-و2د
    @احمدالاحمد-و2د 2 роки тому

    ወጉ ነው ማልቀስ ክክክ

  • @GjfFht-is4rl
    @GjfFht-is4rl 5 місяців тому

    😂

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 2 роки тому +1

    ሲያቅፋትእጁን ታነሳለች ገና አብሮ ማደርአለ ክክክክክክክክክክክክ እኔምእኮ አይንአፋርነኝ ኢሞሳወራሁሉአፋራለሁ