Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይሄ ቪዲወ እስከሙጨረሻ አዳምጡ ትማሩበታላችሁ ብርራችሁን ለህት ለውድም ለጎደኝ ለቤተሰ ያለ አግባ ኢንቨስት ለምታረጉ አገር ስትገቡ ይቆጫችሃል እጃችሁ ሲያቆም ጠላት ነው እሚያረጓችሁ ንቁ ብራችሁን ያዙ ከናት ካባት ውጪ ለሌላ አካል እድሚያችሁን ውበታችሁን ጊዜያችሁን አጨርሱ !
ትክክል
❤❤❤
ትክክክክልልልል❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እኔም10አመቴ አንድ ቀን ሰርግ ሄጀ አላቅም ስራየም ገጠር ነው በአመትም ብወጣ
ሰብስክራይብ አረኩሽ ስለዝህ አገር ግቢ😂😂
ጠፍተሻልበሰላምነው
አሰላምአለይኩምወሪህመቱላሂወበረካትሁ አህለን ሁቢ የኔ ፍድሻ ጠንክሪ ማማየ ስሪ አብሺሪ እናመሰግናለን ለምክርሺ ረኢሳየ ተረጋግተሺ አግብተሺ ብወልጅ ደስ በአለን ነበር
እህቴ መጨረሻ አካባቢ ያስተላለፈችውን ምክር እዳምጡ ለናተ ወሳኝ ነው እህቶች ንቁ 😢
❤❤❤🎉🎉🎉
ኢንሻአላህ
ተመልሰሽ ሸቀለነት ይከብደል ስራ ጀምሪ እኔም ከሰውዲ ከገበው ሁለት አመት ስደትን በጭረሽ አለስብም
ታገሽውደ ስደት አትመለሽ
ልክ ነሽ ማማየ ኢትዮጵያ ላይ የኛ የምንለውነገር ተለለን ከባድነው የስተዛሬው ያለፈውአለፈ ካሁን ቡሀላ ንቁው
አህለን ፊኪ ውዴ ትክክል ነሺ አትጥፊ በርቺልን❤🎉🎉🎉
እዉነትሽን ነዉ ኦክቲ ብራችን መያዝ አለብን ኢትዮ. ኑሮዉ ብቻ ሳይሆን. ሠዉም ተቀይራል ብራችን ነዉ እሚያወጣን
ትክክል የኔ ውድ👍👍👍
ማሻአላህ ንግግርሽ ምንም አልተሣሣትሽም እኔ ህጋዊ ነኝ በፊት በጣም ነበር እማጠፋ አሁን ግን አንድ ብር እንኳን ልኬ አላውቅም አሁን ግን ከመጣሁ አራት አመቴ ነው ምርጥ ቦታ ባህርዳር ላይ ገዛሁ እህቶቸ እውነት ነው
በርቺ እህቴ ወደፊት
@Yesuffamበታይሂጀንበርሀገርያሎትአምሮባችወንይሜኑሮትily
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፌመሷ በጣም አሪፍ መረጃ ነው በርቺ
አው ትክክል ሰልባጅ መሰብሰብ እንወድ አለን ወላሂ በጣም
ልክነሽ እኔ ተሁለቶር በፊት ገብቸነበርና ወላሂ የኑሮዉ ዉድነት ከባድነዉ እናማ ብራችሁን ያዙ ዘመድ አዝማድ ተለላችሁ ማንም ዞርብሎ አያያችሁም የናትልጅ ዞርብሎ አያያንም ለራሤ ያለሁት እራሤኝ ብየ ተረድቻለሁ
@@SxB-gz3mt ለበሰለ ምግብ ነው እሚነፍጉት ለራሳችን ራሳችን ብቻ
ለቪድወ ነዉ አንልም የረኢሳ እናት ልክ ነሽ ያልሽዉ ሁሉ ✅✅
ኑሮው እኮ እየባሠነው የሚሄደው እዛው መጋፈጥእንጂ አሁን ከስደት ወደስደት 2 ዓመት ቆይታ ስትመለስ ብሶበት ታገኘዋለች በቃ እደውሃ ቀጂ ስትመላለስ እድሜ ይሄዳል አንዱን ሳትይዘው ስለዚህ ስዴት አማራጭ አድርጎ መያዝ ተገቢአይደለም🎉
ምርጥ እይታ ❤ትክክል ወላሂ
ትክክል ነሽ እህት 👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እህቴ እዲወመ ጎበዝ ነት እስታሁን መታግሳ የሚያቅ ያቅዋል እና አግብታ በትወልድ ይሻል ነበር እና አሰችጋሪ ነወ
ትክክል ነሽ እህት የሁን ትዳር አዳ አመት ነው ደረስ ከተባል
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ለቤትሽ አድስ ነኝ የኔውድ እህት ወላሂ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው እናመሰግናለን ልብ ያለው ልብ ይበል የመዳም ቅመሞች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ትክክክልልል
የኔዉድ.❤❤❤
ማሻአሏህ❤❤❤❤
ትክክል ብለሻል እህት 😢😢😢
ትክክል ማሻ አላህ
ዝም በየቸው ትደር ዝም ብሎ ዘሎ የምገቡበት ይመስለቸወል እኔም ከሰውዲ ከገበው ሁለት አመት አግቢ ነው ወለሂ ትደር ከለህ ነው ሰሊሁን አለህ ይወፍቀን
ማንንም እዳሰሚ ያመንሽበት እስኪመጣ
ትክክልትክክልትክክል
ስለባል የመከርሽ 100% ትክክል ነሽ
እኔም ጓደኞቸን ሥመክራቸዉ ባክሽ ለዱኒያ ኑሮ እያሉ ያጥላሉብኛል ያግዜ የመሠግኖኛል
@@SxB-gz3mt ያጥላሉ አቺ ምክርሽን ቀጥይ
ትክክክል ነሽ እህት❤❤
ትክክልነሽ በርች ውዴ
ዋሌኩመሰለም ዋረህመቱለ ትክልል ዋለሂ
ስደት ይበቃታል ብዬ ነበር ያሰብኩት ግን ውሳኔ ከወሰነች ምንም ማድረግ አይቻልም እስኪ ደምሩኝ እህቶች
ዋሊኩምሰላም ጀዛኪላህ
የኔ ቆንጆ በተለይ መጨረሻ ላይ ያልሽው በጣም ተመችቶኛል አላህ ያቅልልን
ትክክልእህት
ለምን አታገባም ሁለዬ ስደት ነዉ አይ የኛ ነገር😢😢
ክክክ ደገመችው
ትክክልነሽ አድም ሚጣል የለዉም ምክርሽ
በትክክል ወለህ እኔም አሁን በመጨረሻ ገበኝ
@@SadahSadah-b8r ሁላችንም ከረፈደ ገባን ምን ያረጋል አሁንም ጊዜያችንን እንጠቀም
ሳህ ተክክክክል ጎበዝ እኔም እዳችነኝ ወላሂ
ወላሂ እውነት ነው
ትክክ እኔ ወድሜየ ተጫዉተብኝ መኪናያ ገዝቸ ሰጥችየ አዉላግግዱታል
@@Zahra-b3v6n ካሁን ቡሀላ ላለው ንቂ
ተክክል አህት❤
በትክክል ማሻአላህ በረች ማረ😍😍😍😍
አድሥ ነኝ ለቤትሽ እህቴ በርች በሠላም ላገርሽ ያብቃሸ ዉዴ አረ አትምጣ ትዳር አላህ ይወፍቃት እህቴ❤❤❤❤
አሚን ሁቢ
የኔውድ ለቤትሽ አድሥ ነኝ ግን እካን አገኘሁሽ❤❤❤❤
ሲኖርሽ ባሰጭም ትወደጃለሽ ከለለሽ ሚሌዮን ብታፈሽላቼው ያቆምሽ ለት ዞሮ የሚያይ የለም ዞሮ ካለማየታቼው ጥላቻቼው ላይናቼው ይጸየፋሉ
@@Chrotatubeችሮታ የሞከረው ነው እሚያቀው ሁቢ
ዋለሂ አሪፉ ምክር ምከረዉ ምከረዉ ከሎነ ጨርሱት ደምሩኝ እኝ ያመደም ቅመሞች ለምን አንተበበርም ግን ሱቡሀነለ ኢሄኔ አልዉበልተ ዋሬ ስት ሺ ይተያል 🎉🎉🎉
ወላሂ ትክክክል በጣም እንጅ😢😢😢
ደምሪኝ,ፋ
ዉዴ እኔም ብያታለሁ ወላሂ ትላንት በዩቱብም በቲክቶክም ስመክራት ነበር
አህለን በርች እህት❤🎉🎉
ሽኩራን ለምክርሽ ውዷ
አሰላሙ አለይኩም እህቴ አብሸሪ ጀግና🎉🎉❤❤
የኔ ውድ ልክ ነሽ ሌለሽ የለሽም
በርች፣ምርጥ፣ምክር፣ነው፣ሰብ፣አደረኩሽ
@@athjaathja1785 ሽኩረን ሁቢ
ወአለይኩም ሰላም በርቺ ተምር❤❤
ተክክነሸዉዴ👍👍👍👍😢😢
ምክርሽ ወላሂ ተመችቶኛል እህት 10 በሥደት ሥቀይ ገንዘብ እንደት እንደሚጠቅም አላውቅም ነበር አሁን መልሽ ሥደት ሥመጣ እንደገና ባነንኩኝ
10ማለትውዴ አስርአመትሰርተሽገብተሽተመልሰሽነውእኔም11አመቴነውእስኪምከሩኝ እኔልግባና. ሁሉንም አይቸ ልመለስእያልኩነው
ቢያስ ብርእደትመያዝእዳለብኝእና የሰውንምንነትእረዳለሁብየአስባለሁ
@@ፋጡማየወሎየዋ አወ እህቴ አሥር አመት ሠርቸ እንደገና ሥደት መጥቻለሁ አሁላይ ግን ወላ ዘመድ ወላ ጎረቤት እያልኩ ብሬን አላባክንም አሁን አንድ አመት 3 . ወሬ ምን ያክል ለውጥ እንዳለኝ እኔ ነኝ የማውቀው አልሀምዱሊላ
@@ሠአዳአብዱ-ቨ3ዐ እኔምልግባና እደገናልመለስመሰልበሌላሀገር. ቤትቤትእያልኩእዝሁቀረሁብሩምአይጠራቀምአለኝ
@@ፋጡማየወሎየዋ አይዞሽ እህት
እህትሽምእመጣለሁእያለችነውአንችምደሞየዛሬአመትዱባይእንዳትይ
አልልም ኢሸ አላህ
ባትሄድ ስራብጀምር ጥሩነው አንች በቅርብ ከገባሽ ትሰራላችሁ ስደት ማለቂያ የለውም እያመማትከሆነ ከባድነው
ጀዛኪማማየጥሩምክርነው
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ ሰብ ላይክ መልሸ
እሺ
ላይክ ሰፕ አድርጋት
ምክርሽ 👍👌
ታግባና ትዉለድ የምን ስደት ነው
በርች❤❤❤ምግርጡሩነዉወላሂዉነትሽነዉ
አረ ቆም ከመቅረት አለሀ ይጠብቀን😂
Meret mekere amesegnalhu
ስህ ክርሽ ተመችቶኛል ተምር
እኔበቃ አቆማለሁቤቴምይቀመጥብርካለኝ በሂደትይሰራልአሁንማሲሚንቶጣራገባ
ቤትሽንማ በምታምኒው ሰው አስጨርሺ ሳቴጂ
👍👍👍👍👍👍
ትክክክክክክልነሺ❤
👍👍👍
አህለን እህቴ
ደምርኝእህት
صح صح 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🎉🎉
👍👍👍👍👍👍👍🙏💋
❤❤❤❤
Sah❤
ኧረ እኔም12አመቴነውግንቤቴአላለቀልኝምእህቶቼ ሳመጣ ብቻአልሀምዱሊላህ
የኔቢጤእኔምቤትቤትእያልኩእዝሁቀረሁ😢
@@ፋጡማየወሎየዋ ኢንሻአላህአላህአለንተስፍአይቆረጥም
ካርጎ አታድርጉ ከስደት ብር ያዙ ሀገራችን በነፃ የምናወጣ ቢሆን እሽ ስለዚህ ሀገር ስገቡ ግዙ ብሩን ይዛችሁ
ዩቱብ አይከፍላትም ወይ እዛው ለምን አሰራም ሃገር ከገባች እያስተዋወቀች ለምን አሰራም
ሴትልጂ በትዳር ስትኖር ነው የምትረጋጋው ታግባ ባል ከመጣላት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፕሮፍይልሽን፣ቀይሪው
❤❤🎉🎉🎉😍😍🙏🙏🌹🌹🌹
እንደማመርደምሩኝእመልሳለሁ
እሺ ውድ ነይ እንደማመር
ደምሪኝሁቢ ደመርኩሺ❤
ጎበዝ ❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ደነገኩዉ እሱን ሳይ ተሰፋ ቆርኩዉ
❤❤❤❤❤.ewentshe.nwe
Tnmre edat neshe hulu selme mra
ዚነት የሁሴን አለ ነሽ?
@Yesuffamily awo kutrishin lkilg tmre
ኡኡኡአንድሚሊዬንንከየትይመጣል
ካጠራቀምሽው ይያዛል
ደምሩኝ ጋይስ ተው 😢😢😢
እህትሽ ነች ማለት ነው
አወ ናት
@Yesuffamily ማሻአላህ አንችን ገና ሳይሽ ሰፕ።።አድርጌሻለሁ አሷን አመት ሆነኝ ስከታተላት
@yarab4997 ሽኩረንንንንን
ላምን በል አታገበም ወይስ ያሚጠይቅ ዬለም
ጉድ ክክክክ
ክክክክ
ወድ እጃ ባል የለም
😂😂😂 እደው የመዳም ቅመሞቺ ዘና እኮ የምታረጉኙ 😂😂😂😂 የሚጠይቅማ መቸ ይጠፉል ትከከለኛ ወድ አልተገኙም እጂ 🤭
ቦንዳ ማለት ምን ማነት ነዉ ግን 😂😂
ሰልባጂ
እረ እረ ጉራጌ ቋጣሪ ነው ክክክክ እረ ቋጣሪ አይደለም
@@modinaibrahim685 ጉራጌ ነሽ ይሉኛ ምን አውቄቄ
Ababal new egna aychenken
😂😂😂 ማን ማን እንደ ጉራጌ ማን በባህር እየሞተ እና እየተዋደቀ ጉራጌ ነዉ ወይሰ የትኛዉ ብሄር ነዉ ??? ጉራጌ በሀገሩ ጨዋ ሆኖ ሀብታም ሆኖ ይኑራል ❤❤ለመጥሮ ጊዜ ደራሽ ለመዋቅ ከፈለጋቹ በተዋቂዉ ቴዲ አፍሮ እና በብዙ ታዋቂዎች ሰለ ጉራጌ እወቁ ብልህ እና አዋቂ ነዉ በላቡ ያመጣ ምን ላይ ማዋል ያዉቅበታል❤❤❤❤
@@Maryam-d8y እኔም ገራጌ ቢሉኝ አይጨንቀኝም በስራ ወዳድነቴና ገዘቤን ባለማባከኔ ስለሆነ አችግን ብዙ አወራሽ
😂😂ጉራጌ ክፍት አፍ ነሽ ዉዳቂዎች😅
ጉራጌ ስለሚሉኝ እኮ ነው ውዴ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤