Ethiopia: ከዉጭ ሀገር መቶ የጎዳና ተዳዳሪ የሆነዉ ባል አስገራሚ ፍፃሜ በእርቅ ማእድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 27

  • @tinbetethiopia5470
    @tinbetethiopia5470 5 років тому

    ምቴ ና አብዩ እድሜ ይሥጣችሁ ታሪኩን አዳምጨው ነበር አሁ ደግሞ ለሥራ መዘጋጀቱ በጣም ደሥሥ ብሎኝል አቶ ኑረዲብም እድሜ ይሥጣችሁ።

  • @user-kp2nb6xj3m
    @user-kp2nb6xj3m 5 років тому

    የታል የልጅ ታሪክ

  • @fwzm7311
    @fwzm7311 5 років тому

    Wow👃👃👃👃👃👃👃❤❤❤

  • @hikmahikma3827
    @hikmahikma3827 5 років тому

    በሂወታቹ እንደዚህ ጥሩ ሥራ መሥራት መታደል ነው እርቅ ማአድ ጎበዞች

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 5 років тому +3

    ሴቶች ሰሙ አረብ ሀገር ያልችሁ ሁልቹም ጥሩ ትምህርት ነው እርቅ ማሕድ ❤❤😍😍😍😍

    • @shemimapro4060
      @shemimapro4060 5 років тому

      ምን ነው ? አረብ ሀገር ኣልሽ / የትም ይሁኑ ለጭንቅላቶ ኣስቤዛ የዘጋጁ

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 років тому +1

    በጣም ደስ ይላል ወንድም ምንተስኖት አብዲ ቲጂ እንዳልክ ምርጥ ዜጎች በርቱ ወንድም ዮናታን እንኳን ደስ አለህ አቶ ኑረዲን 10q አላህ ይጨምርላችሁ

  • @gebeye6878
    @gebeye6878 5 років тому +4

    መጨረሻውን ለመስማት ጓጉቻለሁ

  • @user-nq1hf6kh8o
    @user-nq1hf6kh8o 5 років тому +1

    ደሞ ስወዳችሁ ከልቤ ነዉ😍😍😍😍😍 በርቱልን ለሀገራችን ቀኝ እጅ ናችሁ

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 5 років тому +3

    ሰላም እንዴት ናችሁ ` በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @ugfgh.hgg6742
    @ugfgh.hgg6742 5 років тому

    እግዛብሄር፣ይመስገን፣እካንም፣ነገሮች፣ተስተካከለለት

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 5 років тому +1

    የእርቅ ማዕድ ስወዳቹ ኣማካሪው ምያወሩት እንዲገባን እዉቀት ያስፈልጋል ብቻ ደስ ትላላቹ ።አረ ከሚስቱ ያለውን ነገር ኣሣውቁን እባካችሁን

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 років тому

    ስራ ስጨርስ ተረጋግቼ አደምጣለሁ ኢንሻአላህ ከይር ያሰማኝ ክፍል 2

  • @alexe3138
    @alexe3138 5 років тому

    kikikikiki gala semeker lemejemereya geze semaw kikikikikiki enezan denkoro galochena keron meker duket

  • @addasabie1030
    @addasabie1030 5 років тому

    የእርቅ ማዶች ስላማችሁ ይብዛ ማሮች A ከዱባይ

  • @haniyemaryamlij4861
    @haniyemaryamlij4861 5 років тому

    Waw betam des yelal e/r tedarknena yasmrlek wanaw negr tedar ENA tena new
    Bdegam lmidyawcu e/r lfrs tedar kifir endmstu e/r fikir yestacuu

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube 5 років тому +4

    ኮመንተሮች ጎራበሉ

  • @jemilayeallahbariyahclasic9056
    @jemilayeallahbariyahclasic9056 5 років тому

    Wuye rajim new weraychu igna arab ager yalenawu setchi tigesti yelenim ater argut

  • @sofiahussein9371
    @sofiahussein9371 5 років тому +1

    መጀመሪያ ነኝ

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu7914 5 років тому

    ሰላም ለናንተ ይሁን ምንቴ ልምከርህ ተመከር ብሬን እንዳትለቀው

  • @user-nq1hf6kh8o
    @user-nq1hf6kh8o 5 років тому

    welcome እርቅ ማእዶች ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ

  • @alexe3138
    @alexe3138 5 років тому

    beka sera agene ayedel lememdenew yemeredaw leboche

  • @jemilayeallahbariyahclasic9056
    @jemilayeallahbariyahclasic9056 5 років тому

    Iski inesma