Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን ሜሉ😍በጣም ቆንጆ ምግብ አይነት ነው እጅሽ ይባረክ አስደመምሽኝ 🥰🥰🥰👌👌👌
ዋዉ ሜልዬ ልዩ ነው እሞክራለሁ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ።
ሠላም እንዴት ነሸ በጣም ቆንጆ ነው በርች
አሜን
የመሽሩም ወጥ እዳለ አላውቀው ነበር በርቺ ሜሉ❤️😘
አሜን በጣም ቆንጆነው ሜሉ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ 👌💕
ሜልዬ አዲስ ነገር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን እጅሽ ይባርክ🙏😍
ዋው በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አሰራር ነው እጅሸ ያባረክ የኔ ቆንጆ 👍👌❤
ሚሚላዬ ዛሬ ደግሞ ቆንጆ የጾም ምግብ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክልኝ
በጣም አሪፍ የፆም ወጥ ነው እናመሰግናለን ሜሊዬ ተባረኪ
በጣም ቆንጆ ንው ሜላትዬ ሁሌም አዲስ ነገር ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ❤️👌👌👌👍👍❤️❤️🥰
አሜን በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ🙏🙏
Waw eij ybark meliye yexom kurs yemihon kechalish
በጣም ልዩ ነው ሜሉ እናመሰግናለን
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የመሽሩም ወጥ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ሚልዬ የኔ ቆንጆ 👍 🙏🙏🙏💚💛❤️
ሜልዬ እንኳን ለፆመ ነቢያት በሰላም አደረሰሽ እጅግ በጣም ጤናማ ምግቦች ናቸው በርችልን
FYI please don't wash mushrooms, if you think it has some soil just brush it off, please watch when chefs cook mushrooms, thanks for a great recipes
ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ ማሽሩም በጣም ነዉ የምወደዉ ቆንጆ አርገሽ ነዉያሳየሽን ተባረኪልኝ በርቺ
Wow ቆንጆ አማራጭ ነወ ሜሉ
Amen meluy yetsom migbochishin befikir new yemwedachew ejish yibarek eskmokirew chekuyalew🤩🤩🤩
ኦ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
በጣም ቆንጆ እኔም በልቼ አላውቅም ይሄ ግን ለመሞከር ያስመኛል እጅሽ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን መልካም የፃም ጌዜ ይሁንልን አገራችንን ስላም ያድርግልን በጣም ደስ ይላል ጎበዝ
እሜን ሜሉየ ለሀገራችን ሰላምን ያውርድልን መሹርም ቆንጆ ነው እኔ እጠቀመዋለሁ እጅሽ ይባረክ🙏
ባለሙያ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ እህቴ
አሜን ሜሉዬ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን እናመሰግናለን!
እጅሽ ይባርክ ሜሉዬ
Wow gobez berech I will try this I just make by meat dear
Betam tafach tenama enaa leayen rasu siyamer ene Eko miwedelsh neger meluye yechi mehal lay fegeg miteyat neger.. Denechua manen endetekach gebetognal melegna Eko nesh😋😋😋 shared
እናመሠግናለን ሜሉ
አሜን ሜሉ መልካም የፆም ጊዜ ያድርግልን! Love mushrooms! I will try your way! Thank you for sharing!
Meleye betam tenama aserar new tebareki!
Thank you for sharing looks delicious and healthy my dear 😍😍😍❤️🙏
አሜን ሜላዬ ሁሌም አዲስ ነገር ስለምታሳይን እናመስግናለን ጎበዝ በርችን
በጣም በጣም አመሰግናለው እኔም
Melateye betam konjo segan yemiyasnek megeb naw ejesh yebarek 💕😘
Amen amen amen yeni konjo ejshe ybarek anchi eyaleshe eko mn Lsra blo mecheneq yelem eko amesegnalehu 🥰🥰🥰🥰🥰
እንኳን አብሮ አደረሰን ሚሉዬ ባለሞያ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
ተባረኪ የኛአገር ሽንኩርት አቤት ብዛቱ 😋 አረብ ቤት የአንድ ወር ሽንኩርት ነው 😄😄😅😅😅😄
ይችም ሰላም ብዝት ይበል ዉዴ
Looks very delicious thank you for sharing yena konjo 👍👍❤️share
Enas mashrum migibim aymeslagnim neber lemokraw tnx mellu
እጅሽ ይባረክ ሜሉ
በጣም በጣም አመሰግናለው
Wow wow
Looks delicious the color is so good because you added turmeric in it that's amazing thank you for sharing 💞👍🏾
ማሽሩም በልቼ አላውቅም አሁን መሞከር አለብኝ በጣም አመስግናለው የኔ ቆንጆ 😍❤️👍
Selam yene ehet affis UA-cam negni share adrigilgni asawekgni
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ሡሴ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ😘👍👏👏🌹
ሀኒሾ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
Looks so delicious😋 I love mushroom betam konjo nw yeserashw Melye ❤️
Yummy 😋👌
አሜን የበረከት ፆም ያድርግልንመሽሩም አልወድም ግን የሰራሽው በጣም ነው የሚያምረው ሰርቼ እሞክረዋለሁ
Betam yamerale enamsegnalen tebarkiy konj
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Sanasibew Balemua honin eko thanks to Melu🤩🤩🤩
መልካም ፆም ለሁላችን🙏🏾ሜላትዬ ልዩ ልዩ የፆም ምግቦች እንደምታሳይን እርግጠኛ ነኝ እናመሰግናለን🙏🏾
So yummy 😋 always balmuya meluyaaaa
It looks delicious thank you for sharing melu
Looks yummy as always maluuuu
Mel enkuwan aderesen...tselotachennen cheru amlak yesman Amen. Yasgomegal 😘. Bless you my dear.
Amen dear 🥰🥰🥰
Watching Melateye💕💕👍
በርች የእኔ ጠንካራ።
ከልብ አመሰግናለሁ
አበባጎመን ቀይወጥ በድንች ሰርቼውዋዋነው አሰራሩ አበባውን ከከተፍኩ ብኋላ ኮረሪማ አድርጌ አገነፈልኩት ከዚያም የተቁላላሽንኩርት ላይጨምሬጠበስኩትበርበሬቲማቲም ጨመርኩ የምትወጂውን ድንች ጨመርኩ ምክሪው ዋዋነው ሜሉዬ የኔጎበዝ
Meluyeee yene # 1
በጣም በጣም አመሰግናለው መቅዲዬ
አሜን ሜላትዬ አገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን!!!!ለምድራችን መፍትሄ እግዚአብሔር ብቻ ነው!!በተረፈ እናመሰግናለን
አማን ገሉዬ
👌
ሜሉ፡እጁሽይባረክ
ohhh meluye you always motivate and inspire me, bless u dear
ሜሉዬ አሁን እንግዲህ የፆሙን ምግብ ባንቺ ጥለናል በርቺ ሜሉዬ
Melatye wow it’s so delicious 🤤 happy thanksgiving in advance tebarekiligne 🙏🏾❤️
በጣም አመሰግናለሁ እምትዬ
Wow melu it looks so yummy 😍😍😍👍
ዙፌ ሞክሪው ትወጅዋለሽ
Ende melu menem teyake yelawem I will try it.😘God bless you🙏
betam arif new ..Thank you so much
It really delicious thank you 🙏🏽 Meliy
I'm watching 👍🙏💓
Betame ye metafete wete
መሽሩም በተፈጥሮ ውሃ ይተፋል እና ከማጠብ የበለጠ ራስ ባለ ፔፐር ታወል ብትጠርጊው ውሃ ከመትፋት ይቀንሳል ሜላትዬ
እሺ በጣም አመሰግናለሁ ፍቅር ለሌላ ግዜ እንደሱ አደርጋለው
@@melatTUBE አዎ መሽሩም አይጠጠብም እኔ ስሠረው በጥብስ መልክ ነው ምሠረው አይጠጠብም ሲሉኝ አጥቤ አለቅም
amen meliye ekewan adereseshi ejish yebarek
Amen yen konjo
melcam tsom lehulachinm 🙏 🙏 🙏 🙏 enamesegnalen
Thanks for sharing 😋👌
amen
Looks 🍖 so nice.
ፍርዬ ከልብ አመሰግናለሁ
ሜላትዬ ቆንጆ ነው አሰራርሽ በጣም ነው የሚያምረው ሞክሬው አላቅም እሞክረዎለው ሜላትዬ ምንድን ነው ጥቁር ቅመም?
ጥቁር አዝሙድ (black seed)
@@mizanyalew1474 እሺ የኔ ማር 😘😘
በጣም ያምራል። ጥሩ የጾም አማራጭ ነው። ሜልዬ ትንሽ ያለችኝን እውቀት ለማጋራት ያህል እኔ እንደማወቀው ማሽሩም (እንጉዳይ) ወሀ ስለሚያበዛ በደረቅ ኪችን ፔፕር ይጠራረጋል እንጂ አይታጠብም ግን እኛ ሀበሾች ካልታጠበ ደስ ስለማይለን እናጥባለን ከዛ ጥሩ ሆኖ እንዲደርቅልን በማጥለያ ላይ አድርገር ውሀውን እንዲመጥ እናደርገዋለን። በወጥ መልክ ግን ሞክሬው ስለማላውቅ ለመቅመስ ቸኩያለሁ።
የሚዬ ከልብ አመሰግናለሁ ስላጋራሽኝ ሀሳብ ከዚህ በኃላ እንደሱ ነው የማደርገው ።ወጡን ሞክሪው እሺ
መሸሩም በልቼ አላውቅም እሞክረዋለሁ ሌላ አይነት አሠራር ካለው ጨምሪልን
እሺ ይዤ እመጣለው ። ይሄንን ሞክሪው ትወጂዋለሽ
Batam yameral yumyyy
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
በርች እህታችን ስላምሽ ስላምሽ ይብዛእጂሽን ከቁርጥማት ያውጣሽ እጅሽ ይባረክ በርችልን ግን ከይቅርታ ጋር እህታለሜ እንዲህ በየአይነቱ እየተበላ ነው ጾምን የምንለው?? ይህ ከደሮ በምን ይለያል?? ስጋ አለመኖሩ ብቻ ስንጾም ራሳችንን ከንጥረነገሮች ልንቆጥብና ስጋችንን ልናደክም ነውና በየአይነቱ ባንመገብ መልካም ነው ከተሳሳትኩ ይቅርታ
Welcome konjo❤️❤️
የምግብ አሰራርሽ አጃኢብ ነው ቃላቶችሽን ስወዳቸው ዋዋውዌ አትጠገብ ነሽ !!!!!
አይይይይ ዛሬ ተሸዋወድን ሜሉዬ የጅብ ጥላም አናገኝም ዘለልኩት ቻው ቻው
ለምንድነው ግን የጠፋሽው ።።። ሰሞኑን በውነት ጠፋች መውዲ እያልኩ ነበር
ምን ሜሉዬ ሁኔታዋች ቢያደነዝዙኝ እንጂ አልጠፋሁም የኔ ቆንጆ ልብ ስላልሽኝ ግን አመሰግናለሁ
Im not big fun of mushroom but this looks tasty😊
I’m waiting 👀
Watching
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ጄሪ
❤❤❤
እንጉዳይ አልወድም መቀየሪያ የለሽም
መሽሩም በጣም ነው የምወደው ቀይ ወጥ ግን በልቼ አላቅም መሞከሬ አይቀርም
በጣም ትወጂዋለሽ ሞክሪው ከልብ አመሰግናለሁ
Melatye endet enagegnish fb or lela alsh ?
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Thanks
Watching welcome meluye
Thank uuuuu
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሳርዬ
😘😘😘😘😘❤❤
Yamral yetebareke yihun
በስመአም እኔ የማሽሮም ወዳጅ ነኝ እንደዜ ለመስራት ግን አስቤው አላውቅም እጅሸ ይባርክ ሜሉዬ . ጣባው ከ አገር ቤት ነው ወይንስ ከ ከአማዞን አገኘኘዋለው?
አዋ ሜርሲዬ ከሀገር ቤት ኑው ።።ወጡን ግን መሞኮር አለብሽ
ሜሉዬ እየጠበኩሽ ነበር!
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ቲጂዬ
እ/ር ይስጥልኝ
አሜን አሜን
Hi melu mushrooms 🍄 setebes weha yawetal beteley setateb andand sew weha selemeyaweta ayatbem be cherke neger yetergutal ena gen salateb aletekemem weha seyaweta medfat yechalal ye mushrooms Kay wete yetafetal
DGNA
ማሂ አመሰግናለሁ በጣም
አሜን ሜሉ😍በጣም ቆንጆ ምግብ አይነት ነው እጅሽ ይባረክ አስደመምሽኝ 🥰🥰🥰👌👌👌
ዋዉ ሜልዬ ልዩ ነው እሞክራለሁ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ።
ሠላም እንዴት ነሸ በጣም ቆንጆ ነው በርች
አሜን
የመሽሩም ወጥ እዳለ አላውቀው ነበር በርቺ ሜሉ❤️😘
አሜን በጣም ቆንጆነው ሜሉ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ 👌💕
ሜልዬ አዲስ ነገር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን እጅሽ ይባርክ🙏😍
ዋው በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አሰራር ነው
እጅሸ ያባረክ የኔ ቆንጆ 👍👌❤
ሚሚላዬ ዛሬ ደግሞ ቆንጆ የጾም ምግብ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክልኝ
በጣም አሪፍ የፆም ወጥ ነው እናመሰግናለን ሜሊዬ ተባረኪ
በጣም ቆንጆ ንው ሜላትዬ ሁሌም አዲስ ነገር ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ❤️👌👌👌👍👍❤️❤️🥰
አሜን በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ🙏🙏
Waw eij ybark meliye yexom kurs yemihon kechalish
በጣም ልዩ ነው ሜሉ እናመሰግናለን
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የመሽሩም ወጥ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ሚልዬ የኔ ቆንጆ 👍 🙏🙏🙏💚💛❤️
ሜልዬ እንኳን ለፆመ ነቢያት በሰላም አደረሰሽ እጅግ በጣም ጤናማ ምግቦች ናቸው በርችልን
FYI please don't wash mushrooms, if you think it has some soil just brush it off, please watch when chefs cook mushrooms, thanks for a great recipes
ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ ማሽሩም በጣም ነዉ የምወደዉ ቆንጆ አርገሽ ነዉያሳየሽን ተባረኪልኝ በርቺ
Wow ቆንጆ አማራጭ ነወ ሜሉ
Amen meluy yetsom migbochishin befikir new yemwedachew ejish yibarek eskmokirew chekuyalew🤩🤩🤩
ኦ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
በጣም ቆንጆ እኔም በልቼ አላውቅም ይሄ ግን ለመሞከር ያስመኛል እጅሽ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን መልካም የፃም ጌዜ ይሁንልን አገራችንን ስላም ያድርግልን በጣም ደስ ይላል ጎበዝ
እሜን ሜሉየ ለሀገራችን ሰላምን ያውርድልን መሹርም ቆንጆ ነው እኔ እጠቀመዋለሁ እጅሽ ይባረክ🙏
ባለሙያ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ እህቴ
አሜን ሜሉዬ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን እናመሰግናለን!
እጅሽ ይባርክ ሜሉዬ
Wow gobez berech I will try this I just make by meat dear
Betam tafach tenama enaa leayen rasu siyamer ene Eko miwedelsh neger meluye yechi mehal lay fegeg miteyat neger.. Denechua manen endetekach gebetognal melegna Eko nesh😋😋😋 shared
እናመሠግናለን ሜሉ
አሜን ሜሉ መልካም የፆም ጊዜ ያድርግልን! Love mushrooms! I will try your way! Thank you for sharing!
Meleye betam tenama aserar new tebareki!
Thank you for sharing looks delicious and healthy my dear 😍😍😍❤️🙏
አሜን ሜላዬ ሁሌም አዲስ ነገር ስለምታሳይን እናመስግናለን ጎበዝ በርችን
በጣም በጣም አመሰግናለው እኔም
Melateye betam konjo segan yemiyasnek megeb naw ejesh yebarek 💕😘
Amen amen amen yeni konjo ejshe ybarek anchi eyaleshe eko mn Lsra blo mecheneq yelem eko amesegnalehu 🥰🥰🥰🥰🥰
እንኳን አብሮ አደረሰን ሚሉዬ ባለሞያ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
ተባረኪ
የኛአገር ሽንኩርት አቤት ብዛቱ 😋
አረብ ቤት የአንድ ወር ሽንኩርት ነው
😄😄😅😅😅😄
ይችም ሰላም ብዝት ይበል ዉዴ
Looks very delicious thank you for sharing yena konjo 👍👍❤️share
Enas mashrum migibim aymeslagnim neber lemokraw tnx mellu
እጅሽ ይባረክ ሜሉ
በጣም በጣም አመሰግናለው
Wow wow
Looks delicious the color is so good because you added turmeric in it that's amazing thank you for sharing 💞👍🏾
ማሽሩም በልቼ አላውቅም አሁን መሞከር አለብኝ በጣም አመስግናለው የኔ ቆንጆ 😍❤️👍
Selam yene ehet affis UA-cam negni share adrigilgni asawekgni
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ሡሴ
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ😘👍👏👏🌹
ሀኒሾ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
Looks so delicious😋 I love mushroom betam konjo nw yeserashw Melye ❤️
Yummy 😋👌
አሜን የበረከት ፆም ያድርግልን
መሽሩም አልወድም ግን የሰራሽው በጣም ነው የሚያምረው ሰርቼ እሞክረዋለሁ
Betam yamerale enamsegnalen tebarkiy konj
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Sanasibew Balemua honin eko thanks to Melu🤩🤩🤩
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
መልካም ፆም ለሁላችን🙏🏾ሜላትዬ ልዩ ልዩ የፆም ምግቦች እንደምታሳይን እርግጠኛ ነኝ እናመሰግናለን🙏🏾
So yummy 😋 always balmuya meluyaaaa
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
It looks delicious thank you for sharing melu
Looks yummy as always maluuuu
Mel enkuwan aderesen...tselotachennen cheru amlak yesman Amen. Yasgomegal 😘. Bless you my dear.
Amen dear 🥰🥰🥰
Watching Melateye💕💕👍
በርች የእኔ ጠንካራ።
ከልብ አመሰግናለሁ
አበባጎመን ቀይወጥ በድንች ሰርቼውዋዋነው አሰራሩ አበባውን ከከተፍኩ ብኋላ ኮረሪማ አድርጌ አገነፈልኩት ከዚያም የተቁላላሽንኩርት ላይጨምሬጠበስኩትበርበሬቲማቲም ጨመርኩ የምትወጂውን ድንች ጨመርኩ ምክሪው ዋዋነው ሜሉዬ የኔጎበዝ
Meluyeee yene # 1
በጣም በጣም አመሰግናለው መቅዲዬ
አሜን ሜላትዬ አገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን!!!!ለምድራችን መፍትሄ እግዚአብሔር ብቻ ነው!!በተረፈ እናመሰግናለን
አማን ገሉዬ
👌
ሜሉ፡እጁሽይባረክ
ohhh meluye you always motivate and inspire me, bless u dear
ሜሉዬ አሁን እንግዲህ የፆሙን ምግብ ባንቺ ጥለናል በርቺ ሜሉዬ
Melatye wow it’s so delicious 🤤 happy thanksgiving in advance tebarekiligne 🙏🏾❤️
በጣም አመሰግናለሁ እምትዬ
Wow melu it looks so yummy 😍😍😍👍
ዙፌ ሞክሪው ትወጅዋለሽ
Ende melu menem teyake yelawem I will try it.😘God bless you🙏
betam arif new ..Thank you so much
It really delicious thank you 🙏🏽 Meliy
በጣም በጣም አመሰግናለው
I'm watching 👍🙏💓
Betame ye metafete wete
መሽሩም በተፈጥሮ ውሃ ይተፋል እና ከማጠብ የበለጠ ራስ ባለ ፔፐር ታወል ብትጠርጊው ውሃ ከመትፋት ይቀንሳል ሜላትዬ
እሺ በጣም አመሰግናለሁ ፍቅር ለሌላ ግዜ እንደሱ አደርጋለው
@@melatTUBE አዎ መሽሩም አይጠጠብም እኔ ስሠረው በጥብስ መልክ ነው ምሠረው አይጠጠብም ሲሉኝ አጥቤ አለቅም
amen meliye ekewan adereseshi ejish yebarek
Amen yen konjo
melcam tsom lehulachinm 🙏 🙏 🙏 🙏 enamesegnalen
Thanks for sharing 😋👌
በጣም በጣም አመሰግናለው
amen
Looks 🍖 so nice.
ፍርዬ ከልብ አመሰግናለሁ
ሜላትዬ ቆንጆ ነው አሰራርሽ በጣም ነው የሚያምረው ሞክሬው አላቅም እሞክረዎለው
ሜላትዬ ምንድን ነው ጥቁር ቅመም?
ጥቁር አዝሙድ (black seed)
@@mizanyalew1474 እሺ የኔ ማር 😘😘
በጣም ያምራል። ጥሩ የጾም አማራጭ ነው። ሜልዬ ትንሽ ያለችኝን እውቀት ለማጋራት ያህል እኔ እንደማወቀው ማሽሩም (እንጉዳይ) ወሀ ስለሚያበዛ በደረቅ ኪችን ፔፕር ይጠራረጋል እንጂ አይታጠብም ግን እኛ ሀበሾች ካልታጠበ ደስ ስለማይለን እናጥባለን ከዛ ጥሩ ሆኖ እንዲደርቅልን በማጥለያ ላይ አድርገር ውሀውን እንዲመጥ እናደርገዋለን። በወጥ መልክ ግን ሞክሬው ስለማላውቅ ለመቅመስ ቸኩያለሁ።
የሚዬ ከልብ አመሰግናለሁ ስላጋራሽኝ ሀሳብ ከዚህ በኃላ እንደሱ ነው የማደርገው ።ወጡን ሞክሪው እሺ
መሸሩም በልቼ አላውቅም እሞክረዋለሁ ሌላ አይነት አሠራር ካለው ጨምሪልን
እሺ ይዤ እመጣለው ። ይሄንን ሞክሪው ትወጂዋለሽ
Batam yameral yumyyy
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
በርች እህታችን ስላምሽ ስላምሽ ይብዛ
እጂሽን ከቁርጥማት ያውጣሽ እጅሽ ይባረክ በርችልን
ግን ከይቅርታ ጋር እህታለሜ እንዲህ በየአይነቱ እየተበላ ነው ጾምን የምንለው?? ይህ ከደሮ በምን ይለያል?? ስጋ አለመኖሩ ብቻ
ስንጾም ራሳችንን ከንጥረነገሮች ልንቆጥብና ስጋችንን ልናደክም ነውና በየአይነቱ ባንመገብ መልካም ነው ከተሳሳትኩ ይቅርታ