ስንፍናን የምንገድልባቸው 6 ትናንሽ ልማዶች | Grown man Habits
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- Khilx is Officially Launched!
We are thrilled to announce the launch of Khilx, it is now live with 7 courses designed to elevate your professional journey: And the best part? Two courses are absolutely FREE
Make sure to save your spot - khilx.academy/
In todays video I'm going to show you the 6 habits that you need to adopt so that you can become more effective and grow constantly
Join our growing community for live Q&A with me
► t.me/mohanbessa
Let's Connect:
📸 IG: @yonasmoh bit.ly/3ZNs6BW
Follow me on
Tiktok : @yonasmoh
instagram : @yonasmohh
facebook : @yonas_moh
🍿 WATCH NEXT:
► • በቀን 12 ሰዓት ለመስራት ይሄን አ...
► • የልጅ ሃብታም ለመሆን Tap Tap ...
► • አንብቤው ያልጠገብኩት መፅሐፍ | L...
****************************
All materials in these videos are used for educational purposes and fall within the guidelines of fair use. No copyright infringement is intended. If you are or represent the copyright owner of materials used in this video and have a problem with the use of said material, please contact me via my email in the "about" page on my channel.
የህይወት ትልቁ ጥያቄ… ከየት ልጀምር? a free online webinar scheduled from December 25 - 30, Registration has already started, reserve your spot today!
To Register► 6monthschallange.khilx.academy/
እናመሰግናለን ጡሩ ልምድ ማታ 3:00-4:00 መጽሐፍ ማንበብ ጠዋት 10:00-11:00 የንታን አይነት ቪድዮ መያት ከዛ ወደ ሰላት መስግድ መሄድ ነው ዮኒ አንደኛ ነህ ሁሌም ትማችኘላህ
❤
ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ
useful advice keep going yonas moh
አንተን በማየት የማሳልፋቸው ደቂቃዎች፡ ከምነግርክ በላይ ደስታ አና ሰላም ይሰጡኛል።መክንያቱ ራሴ ማሸነፍ ከቻልኩ የሚያሸንፈኝ ችግር አንደሌለ ያስታውሱኛል።
God bless Your intelligence!!!
It is difficult to find accountable partner but as you said my conscience is my best accountable partner ❤
Yoni ስለሁሉም ቅንነትህ እግዚአብሔር ይክፈልህ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
the most useful advice i want
ከእንቅልፌ ስነቃ ወዲያው ሰላም እለኪ ፀሎት ሳደርግ እንቅልፌም መጫጫንም አይኖረኝም
ታድለህ፡ ያጽናህ
@ber_tube አሜን ወንድሜ ለአንተም ይቻልሀል የአባቶቻችን ትልቁ ስውር መሳሪያቸው ነው
እናመሠግናለን በጊዜ መተኛት በጠት መቀት,ስፖርት መስራትና መንበባብ❤❤
የምር በጣም ጥበበኛ ነህ ዮኒ ካንተ ከታናሼ ተምሪያለሁ ከበጣም ሰነፎች ውስጥ አንዱ ነበርኩ ታላቆችህን ሳይቀር አያስተማርክና አየመራህ ነውና በርታ
I swear I thought that I was the only one who uses the last habit. It is so life changing and fuels me everyday. thank you so much!
መፅሓፍ ማንበብ የኔ ጥሩ ልምዴ ነው
ለእኔ ጠዋት መነሳት ሞት ነው የሚሆንብኝ🤕 አሁን እሞክረዋለሁ🙏 thank u💜
ቡና ጫት ትንባሆ ድራግ የሚያነቃቸው ሰዎች መጨረሻቸው የልፋታቸውን ወጋ በመጨረሻ በዜሮ ማባዛት ይሆናል ወንድሜ አንተ ወጣት ነህ ወደመጨረሻው ሰዐት ላይ ለምን ይሁን ሁሉለፋው ብለህ እንዳትቆጭ
Ya u r right am on the way to build self-accountability... cuz accountability and success are tightly linked 👍
ዮኒዬሁሌም አዲስ እይታ ደስ ስትል everyday new solution❤❤❤❤
In my opinion, drinking the hot water is good rather than cold water. Thanks for your good advice yoni❤
ዬናስ እረዳታህን እፈልጋለሁ በመጀመሪያ በጣም የምወድህ እና የማደንቅህ እንዲሁም roul model የማደርግህ ሰው መሆንህን ልገልፅልህ እወዳለሁ በመቀጠል እኔ የፍሬሽ ተማሪ ነኝ አሶሳ ዩኒቨርስቲ እና ቤተሰቦቼን ማስቸገር አልፈልግም ያን ለማድረግ ከኔ ጋር ወይም ከትምህርት ጎን ለጎን ሊያስኬደው የምችለው ነገር ለወደፊቱም ሊያድግ የሚችል የኦላይን ስራ እንድትነገረኝ ፈልጌ ነዉ ዮኒየ please help me
ዮኒ ጎበዝ ነህ በርታ እውነት ለወጣቱ አስተማሪ ነህ ተምሬብሃለው።
You're the best person who I know on this platform Thank you,my brother. Stay forward and keep going forward and shining 🌟🌟🌟🌟
ዮኒ እኔም ያንተ ስራዎች ላይ መሳተፍ በጣም ፍላጐት አለኝ አሁን ካሜራ ማን ነኝ በፎቶ ማለቴ ነዉ እና ማቀናበርም እሰራለዉ እና ከድሮም 100% ህልሜ ቪዲዎ አንተ ጋር መስራት ነዉ እና ዪሄንን ፍላጐቴን አክብረህልኝ ብታሰራኝ እርግጠኛ ሆኜ በጥቂት ጊዜ ዉስጥ ትልቅ ለዉጥ ለማሳየት ቃል እገባልሀለዉ እባክህ ጥያቄዬን መልኝ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😌😌
The accountability partner one which is hard to find in this days like you u said it is good to create the better version of your self in your mind and be accountaable for that one
ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ
Thank you for your advices yoni though doing physical activities straight from bed isn't good at least do a warm up, & praying after getting makes your day 💖
it's one of the best advice that you gave us but i really like your version of the accountability partner 👌
yoni best content ,best personalitiy,best advice ...you are so rare in this generation keep shining men !
Waw yonas moh beteley yemechereshaw mokrew slemawk betam temechitognal betam amesegnalew
Sinework taye with New version.big bro keep up!!😊😊😊
The best life is lived through this kinds of advice ❤
We need more clarification on self-accountability; it seems quite challenging. Could you elaborate on this idea in more detail?
Thank you for helping your community for free
You’re absolutely right ☝️☝️☝️
እንመሰግህናለ፣ በርታ በጣም ጠቃም ትምህርት ነው የምታስተላልፍው
❤ I have no more words thank you great 👍
ሰላም ዮኒ content ልዩ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ በጣም አመሰግናለሁ
Master Card video ስራልን
የመጀመሪያ ኮማት ዬ እንደኔ ሚመቸው like like ግጩኝ❤😂
@amanbekele1181 ገጨሁህ ግጨኝ አንተም 😊
Lemdnewu gn anten say motivat yemhonewu yonas mo amesegnhalewu
All are great advices chief.
I will try 2 do pushups after waking up, i hope ill thank u much after that 👌
It was helpful idea thanks for shearing ❤❤
I wish beakebabiye yalut sewoch endate bihonu I am tired of them but I hope in the future I will be surrounded by good, honest and hard worker people. ❤❤❤
Please Dm
You got one here...reply me asap if u want
@birukyemane1 thanks 🙏
Wow keep it up
Be the change you want 🎉
አመሰግናለው ጥሩ የምከታተለው ቁምናገርኛ ሚዲይ አገኝው
thank you the accountabilit partner was nice
Ooh!!! my teacher ❤❤❤ I'll start tomorrow
Thank u for ur Advice to make everyone's life better and everyone to know to live a life by understanding the goals.
ዬኒ በጣም ጥሩ ልምድ ነው ግን መንፈሳዊ ነገሮችም የቀን ሁሎ ላይ መካተቱ ግድ ነዉ
okay this is helpful Thank you🙏
ወንድማች እግዚአብሔር ያበርታህ።
Amen
This is for me 😊
Thank you bro ❤
Shukren yoni
Allah yirdah
the most useful advice keep going yonas moh
ALWAYS GERAT ADVICE YONI 💓
How can I push out this guys videos. I wish I was the algorithm. I always like it bro.
ፑሻፕ ከምትሰራ ብትሰግድ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ........ይባላል
Absolutelly♥
Enen chemero bezu youngs ... ..movie addicted honenal please post video .... to the level dropping class, lying just to stay home and watch movie, skipping work to marathon a series, watching full season for preparation to write an essay .... everyone is sleeping after midnight glued to a phone ... like 4/5 people. make a video about it please. ... writting this after consuming youtube .. already hour late for appointment. thinking just to reschedule the appointment already.
ምንግዜም ነው ምክርህን የምከታተል ! እንደ አስተያየት ግን ከየትኛውም stimulat (አነቃቂ) እራሳችንን ነጻ ማድረግ አለብን ከአነቃቂ ይልቅ ስፖርት መስራት ሌላ ሌላ ቢሆን ጡሩ ነው አልኮልም ቡናም ትኩስም ቀዝቃዛም አይጠቅመንም
Ena gen endtemeleselge megalgawe university wedaku nagar Gena bamawedke azanakuge en men tmekrage lake wendme ebakh meleselge ya2016 teratogenic nabarku weyise private lemoker😢😢😢😢😢😢
Yoniyee tebarek❤
I loved the 6th one most ❤
My physical partner is that my woman after 10 year who wants my success
15 amete new i dont blieve be 6 tegnaw points because its hard to find auch a partner like that so i made my own character who lives my future mybe its seems like its hard. But am still alive with her thank u yon
Thank you bro for your kindness 👍
Accountable partner 💪
አካውንቴብል ፖርትነር ተመችቶኛል ። እኔም ከራሴ ጋር እበረታታለሁ ። ሜንተር የማደርጋቸው ልጆች ስላሉ ከነሱ ጋር ቻሌንጅ ጀምረናል አሁን አራት ወር ሆኖናል በየሳምንቱ ደውዬ እናወራበታለን
Accountability partner temechtognal ende ene yetemechew 🎉
Yon gold boy brothe❤❤
You are good teacher
Yoni yane role model nek tilant kalehubet tensiche zare dershalew antgar SSM course weje ahun menor lijemir new amesegnalw
Thank you!
Thanks yoni❤❤❤
Thankessss yoni
Thanks a lot 🙏💓
idealself=> perfect partner
forex royal ላይ ቢዱዮ በማየት ያጠራቀምኩትን ኮየይን ዊዝድሮ ማድረግ አልቻልኩም ። ለምን?
echi kalk ende des endemtl "aha moment"🤠🤠
Thank youuu
የቐንየለይ ሐዋይ
Thanks bro big love big respect
Your welcome
I feel you am like you
ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ ቢዝነስ ለመስራት እንዴት ነው እውቀት የለኝም 24 ስአት ግን ኢንተርኔት አለኝ ወንድሜ ስልክህ ፈልግ ነበር
Yoni the best
yonas yene ወንድም አመሰግናለዉ❤😊
Tanx bro
Aseraru algebagm gin teketyek biketelih des yilegnal
Get out of the bed as soon as possible
Learn to master new thing
Read books that stimulate you or give you aha moment
Have routine that can activate you during the day
Sleep well
Have an accountability partner
OK how about gym 1:30
Tnx
berta bro
thanks yoni i have already joined my self improvment 5 year plan and the idea that you mentioned accountablity partner it looks nice i will start it by the way guys i have opend my new service provider i am struggling with it i know i am gonna win good luck for all your jorney
YONI YONINI...my G. I hope we will meet soon.
እኛ ሙስሊሞች አልሀምዱሊላህ ጠዋት 11 ሰአት ተነስተን ላለማቱ ጌታ ያ ያልተወለደው ላልወለደው እሱን የሚመስል አንም ነገረር የለው ባለንባት አለም ያልታየ በቀጣዩ አለም ግን ላመኑት ብቻ የሚገለፅ ለሆነው አምላክ እንሰግዳለን ላዛም ንቁ ነን አልሀምዱሊላህ! መፀሀፍ ላልከው ላልከው ደግሞ እደዚሁ የተከበረው አምላካችን ቃል ቁራዕንን አንብበን ማግኘት ያለብንን ትልቁን እውቀት አግኝተን አመስግንን ስራችንን እንጀምራለን የትኛውም አይነት ገንዘብ አግኝ እሱ ባለው መንገድ ካላገኘከውና ባለክ መንገድ መጠቀም ካልቻልክ በረካ አይኖረውም ወይም አትረካም አላህ ቅኑን መንገድ ይምራክ!
ስለ እምነት ባታነሺ መልካም ነበር ግን ካነሳሽ አይቀር የምዕመኑ መጨረሻ ምን እነደሆነ እርግጠኛ በማይኮንበት እምነት ውስጥ ሆነሽ፣ ባህልሽንና ማንነትሽን የነጠቀሽን እምነት በዚህ ልክ እዩልኝ በሎ ማውራት ተገቢ አይደለም።
አለባበስሽ፣ቋንቋሸ ሁሉ የአንቺ አይደለም።
ደግሞ ሰለ ቁርአን እውነተኛነት ብዙ ማረጋገጥ ያለብሽ ነገር አለ።
ምናልባት ቁርአን ቀርተሽ አልጨረሽም ይሆናል። ስለ ሰው ልጆች የዘላለም ሕይወት እርግጠኛ ሆኖ አይነግርሽም።
ለሰዎች ጥላቻና መገዳደልን እያባበለ የሚያስተምር መጽሐፍ ነው።
እህቴ ጊዜ አለሽ እውነትን በደፈናው ሳይሆን አጥርተሽ የምታገኚበት።
ያለሽበትን እምነት መርምሪ
እውነት እስልምና፦
🤔 የዘላለም ሕይወት ማግኛ መንገድ ነወ?
🤔እንዴት?
🤔ከእኔ ምን ይጠበቃል?
🤔 ቁርአን ስለ ሰው ልጆች ምን ይላል?በተለይ ስለ ሴቶች?
🤔ቁርአን በእውነት ከአላህ የወረደ ነው ወይስ የአየንድ ሰው የውሸት ትርክት?
🤔ቀን በቀን ሰዓት ጠብቄ ወደ ፈጣሪዬ የማደርገው ሰላት እኔን ከኀጢአት አንጽቶ በአላህ ፊት ብቁ አድርጎ ያቆመኛል?
ብለሽ መርምሪ......ወደ እውንነት እንድትደርሺ ምኞቴ ነው።
እወድሻለሁ
@@ZekariyasMuseጥያቄህን ልመልስልህ
-አዎ እስልምና የዘላለም ህይወትን በደንብ ይሰጣል
-እንዴት ለሚለው
በመጀመሪያ እና ዋናው በአላህ ብቻ በማመን ከዚያ በኋላ ልክ እየሱስ ምድር ላይ እያለ ለአምላኩ ሲሰግድ እንደነበረው ለአምላክ በመስገድ፣ልክ እየሱሥ ለአምላኩ ፀሎት ያደርግ እንደነበረው ፀሎት በማድረግ፣እየሱስ ራሱን ከሃጥያት እንደሚያቅበው እና መልካም ስራ እንደሚሰራው በመስራት የዘላለም ህይወትን እናገኛለን
-ከእኔ ምን ይጠበቃል ላልከው በአፍህ አመንኩ ስላልክ ብቻ ያለ ተግባር ዋጋ የለውም 'there is no free lunch'
-ቁርአን ስለሰው ልጅ የትኛውም ሳይንስ እና የሀይማኖት መፅሃፍ ገልፆት በማያውቀው ድንቅ እና ጥልቅ በሆነ መልኩ ይናገራል ሴት ልጅ በአካላዊ ፍጥረቷ እና ተፈጥሮዋ ከወንድ ልጅ ጋ እንደምትለያይ በ እምነት ረገድ ግን ወንድም ሴትም ፍፁም እኩል እንደሆኑ ያስተምራል
-የቁርአንን እውነተኝነት ራሱ ቁርአን ይመሰክራል
@@ZekariyasMuse
-የአንድ ሰው የውሸት ትርክት በዚህ ልክ perfect and to the point የሆነ ነው ብለህ ታምናለህ? ከ 1400 አመታት በላይ ይህንን መፅሃፍ ሳይጨመር ሳይቀነስ reserved ሆኖ መቀመጥ ይችላል?
አለም ላይ በሚልየን የሚቆጠሩ አማኞች ህፃናትን ጨምሮ ሙሉ መፅሃፉን አንዲት ነጥብ ሳትቀር በቀላሉ በቃላቸው የሚያስታውሱት መፅሃፍ ከ ቁርአን ውጭ አለ?
አንድ ተራ እረኛ የነበረ ትምህርት ያለተማረ ግለሰብ ሳይንስን ጉድ ያስባለ ድንቅ ተአምራቶችን የያዘ ስለ ሰው ልጆች ያለፈ እና የሚመጣውን ነገር ሁሉ ግልጥ ቅልብጭ አድርጎ መናገር ይችላል ብለህ ታስባለህ?
በመጨረሻም ሰላት መስገድ ከሃጥያት ያነፃል ወይ ላልከው አዎ ለአላህ ተብሎ ብቻ ከተሰገደ ልክ እየሱስም ለ አምላኩ በግንባሩ ተደፍቶ ሰግዶ እንደነበረው በደንብ ያነፃል ወደ ጀነትም ያስገባል
@@Beautyofnature3613 Asazenachehug Muslim setoch netsanetachehun tenfegachehu fitachehu aytay tsegurachehu ayetay lebalachehu becha kemegezat wechi beleloch wedoch fit yeteshemakekachehu nw degmo kuran yanestal yemetelu le rezim zement be ayemeroachehu ena be helinachehu seleaseruachehu weshetum ewnet meselachehu
@@Beautyofnature3613 sijemer Muslim 1 tera gleseb yefeterew gn bezu mogoch yetekebelut ngr nw degmo science ye miyasenk maletachehu tegedadelu christian Orthodox sochen atefu yemilewen haymanote nw yadenal yanestal metlut Ethiopia ye Orthodox Hager nat Muslim wede metabet yemelsal
Its great 🥰
Er irdung wegen ..adamixalew gin minim ..wef melewex mibal ngr yelem😢
u used my strategy enflfe laye be alarm metenghate
ቡና ጥሩ ነው ግን ከደም አይነትህ ጋ ማች ማረጉን ቼክ አርግ
ስንፍናስ የለብኝም ነበር ግን ነገሮች ምንም እኔ እደፈለኳቸዉ አልሄድ ብለዉኛል አሁንስ በጣም መሮኛል በእዉነት 😢
yo batam new metemchenge ante malet lena like talak wendme nek hulam bante negeger edasatale
yerisihin limid bicha bemawirati gizehin atabakin ine bihoniliny zaren yederesikibetin iwinetenya menigedi nuroni mashenefīya zedēwochi bicha bitasitemiri newi
ስድስተኛው ❤❤❤
That's good
የብልግና ምስሎችን አታድርግ ሁላችንም መከታተል እንድንችል ምስሉ ወደ መጥፎ ነገር ይገፋፋል ካንተ ደግሞ ይሄን አንጠብቅም
Wow🙏