КОМЕНТАРІ •

  • @bahrnshwolde2894
    @bahrnshwolde2894 2 місяці тому

    እናመሰግናልን የኔ ባለሙያ በርቺልን ካንቺጋ እየሰራሁ ነው ጎበዝ በርቺልን እህታችን ❤

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 8 місяців тому

    ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ያንችን አይቼ እኔም ሰርቼ በጣም ወደውታል ሰወቸ በጣም ይጥማል በርች ቀጥይበት❤❤❤❤❤

  • @Layla-xp5vm
    @Layla-xp5vm 2 місяці тому

    ማሻ አላህ ባቺ አይቼ ስርቼ መዳም በጣም አሪፍ ነው አለችኝ❤❤❤❤

  • @sharjahuae5793
    @sharjahuae5793 Рік тому +2

    በጣም ያምራል ማማየ እሱን እያየሁ ምሳ ሰራሁ ዛሬ በጣም ሀሪፍ ነዉ በርች❤❤❤❤

  • @gzaKasu
    @gzaKasu 2 місяці тому

    እጂሺ ይባርክ የኔ ባለሙያ ።❤

  • @helentemur3097
    @helentemur3097 4 роки тому +6

    ዋዉ የኔ ቆንጆ እኔ ራሱ ያንችን እያየሁ ባለሙያ ሆንኩ 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @selam2833
    @selam2833 Місяць тому

    የኔ ዉድ በርች ❤❤❤❤❤

  • @زينباليانالانا
    @زينباليانالانا 2 місяці тому

    ማሻአላህ አክደሩምዲነው ላህሙጋረያረግሺው

  • @ommaisaomaissa583
    @ommaisaomaissa583 2 роки тому +2

    መሸአላህ ደስ ይላል

  • @Amira-i3u
    @Amira-i3u 6 місяців тому

    ባለሙያ፡ነሽ፡እጆሽ፡ይባረክ❤❤

  • @ናርዶስስደተኛዋ
    @ናርዶስስደተኛዋ Рік тому +2

    የኔ ባለሙያ😍😍😍😍😍

  • @alezacuevas4306
    @alezacuevas4306 2 роки тому

    ጎበዝ ማማየ ሸር አረግልሻለሁ

  • @ToybaAle
    @ToybaAle 5 місяців тому

    ማሻ አላ

  • @Me-gq1jj
    @Me-gq1jj 4 роки тому +2

    ስጋ ብርያኒ ዝባዲ ይጨመርበታል እንዴ እኔ ብርያኒ በዶሮ ስስራ ብቻ ነው ዝባዲ የምጨምረው

  • @ቃልጎንደሬዋ
    @ቃልጎንደሬዋ 4 місяці тому

    ዛሬ እሰራዋለሁ አስተያየት ይፅፍልሻል

  • @BilchaRak
    @BilchaRak Рік тому

    እናመሰግናለን እህታችን በርች

  • @hayat2145
    @hayat2145 2 місяці тому

    ماشاءالله

  • @Temsgngetaye
    @Temsgngetaye Місяць тому

    ጎበዝ ግን ስትሰሪ ትንሽ ፍጠን በይ አውን ልሰራ ነው 🙏🥰🥰🥰

  • @Bezawitiii
    @Bezawitiii 10 місяців тому

    Wow Tigiye igishi yibarakii

  • @SelamTigabu
    @SelamTigabu Рік тому +1

    ቅጠሉ ምንድነው

  • @የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ

    ጉበዝ ማሻአላህ

  • @MuniraMuniraabas
    @MuniraMuniraabas 9 місяців тому

    ማሻአላህ ሁቢ

  • @makiyahadam8822
    @makiyahadam8822 2 роки тому +1

    ልስራ እና አሪፍ ከሆን አስተያየት እፅፉለሁ

  • @birukmulugta4424
    @birukmulugta4424 Рік тому

    አሪፍ ነው ❤

  • @FekaduNIGUSSIE
    @FekaduNIGUSSIE 6 місяців тому

    እናመሰግናለን የዱባይ ጊዜዬን አስታወስሽኝ ቅመማቅሙ የትይገኛል!!

  • @sadavsked796
    @sadavsked796 2 роки тому +1

    መጀመሪያ ሊስራው ከዛ ሊብላው እና ቆንጆ ኮሜን እስጥሻለው ከጣፍጠኝ

  • @ghadaghada2686
    @ghadaghada2686 Рік тому

    ጎበዚ 👍

  • @Rabia-ux5rw
    @Rabia-ux5rw 2 місяці тому

    ወላሂ ያቺን አይቼ መዳሜ ልጁ ከደዋም ሲመጣ ሁሌ ስሪትለኛለቺ ለህቶቿም እያሰሬቺ ይዛ ትሄዳለቺ❤❤❤❤የምር ማሻአላህነሺ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nhvvv5847
    @nhvvv5847 2 роки тому

    ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ሀሪፍ ነው ቆይልን ማር

  • @rrgvfbj280
    @rrgvfbj280 Рік тому

    የኔ እህት የቅመም አይነቶቹን ዝርዝር አስቀምጭልኝ

  • @Leza-Youtube-l3t
    @Leza-Youtube-l3t 2 роки тому +2

    ሰላም ትጁዬ እጅሽን ይባርክልሽ

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937 2 роки тому +1

      አሜን። አሜን ውዴ አንቼም ተባረኬልኝ እማኮ

  • @rehmaethiopia7425
    @rehmaethiopia7425 2 роки тому

    ዋው

  • @embitabdu9791
    @embitabdu9791 Рік тому

    ዋዉ

  • @qidisthirpee8443
    @qidisthirpee8443 2 роки тому

    በርቺ ውዴ

  • @sarsara8553
    @sarsara8553 2 роки тому

    Wawe enamsegenalne ehte tebareke ejeshe yebareke

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 2 роки тому

    ጎበዝ ነሽ ቲጅየ

  • @zebibamudesr1551
    @zebibamudesr1551 4 роки тому +1

    ትጂ ያምረል በርች ዘሬ ሰብስክረይብ ገጭሁሽ ይማችሽ

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    ቲጂ ጠፍተሽብኝ እዴትተሽ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆጆ ነው

  • @ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ
    @ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ Рік тому +1

    ቀጠሉ ምድ ነዉ ከ ቃሪዉ ጋ የጨመርሺዉ

  • @highclass5229
    @highclass5229 Рік тому

    ልሥራናዛሬ መጣሁ

  • @የተዋህዶልጅኔኝ
    @የተዋህዶልጅኔኝ 2 роки тому

    በቀደም በሸመል ያንች አቸ ሰርቸ ዋወ

  • @seadaworku6685
    @seadaworku6685 Рік тому +1

    ጓበዝ ነሽ ጠንክሪ

  • @aminatsultan7466
    @aminatsultan7466 Рік тому

    ማሻአላ በርች እማ❤❤🙏

  • @ልምዓትራያኦርቶዶክስእዬ

    ኣንደኛ

  • @point1212
    @point1212 7 місяців тому

    በአማርኛ ቅመሞቹን ንገሪን

  • @mare413
    @mare413 2 роки тому +1

    wow thanks

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Рік тому

    የአገሬ ልጅ ጎበዞ

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 2 роки тому

    ተባረኪ

  • @zainabuhassan3180
    @zainabuhassan3180 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @alemfikir4412
    @alemfikir4412 3 роки тому +1

    ቲጂ እግዛብሔር ይጠብቅ ባለሽበት ስራዎችሽ ጠቅመዉኛል

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    ሚሚዬ የኔ ማር እንዴት ነሸ ሰላም ነሸ ወይ ሚሚዬ ከዚህ በፊት እኔ ባለሁለት ቤት ሩቢያን ተሰርቶ አያውቅም የአንቺ ቪዲዮ አየት መሰረት ጀመረች አሁን እዚህ ቤት ሩቢያን ተመራጭ ሆኖአል እኔ አልወድም ግን አመሰግናለሁ

  • @ነኝየልዕልቴታላቅየማየናፋ

    ስት ጽፉ በአማርኛ ምጨምሪልን
    ቆጆ ነው በርች

  • @Me-gq1jj
    @Me-gq1jj 4 роки тому

    ወውውው ያምራል

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 4 роки тому

    ዋውውው

  • @HanaRegasa-d3h
    @HanaRegasa-d3h 5 місяців тому

    Woq

  • @terefechortabo476
    @terefechortabo476 10 місяців тому

    ❤❤👍👍👍

  • @SleepyAstroStation-lw4bn
    @SleepyAstroStation-lw4bn 6 місяців тому

    አመሰግናለው

  • @suramugoro1568
    @suramugoro1568 Рік тому +1

    በጣም ነው ማመሰግነው ቡዙ የምግብ አሰራር ለምጄአላሁ

  • @ymammusa-8688
    @ymammusa-8688 Рік тому

  • @sarsara8553
    @sarsara8553 2 роки тому

    Wawe wawe 👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mekakassa
    @mekakassa Рік тому +1

    😍😍😍😍

  • @MominaMomina-ir3rk
    @MominaMomina-ir3rk 10 місяців тому

    በዛፈራኑ ቀይ ከለር ብናረግሰ

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937 10 місяців тому

      ውዴ ይቻላል ግን ዘፈራን በጣም ምርጥ ጣህም ይሰጠዋል ካለሽ ከሊለሽ ግን ምንም አይደለም

    • @MominaMomina-ir3rk
      @MominaMomina-ir3rk 10 місяців тому

      @@tgarabianfood2937 ዛሬ ሰራሁት የኔ ውድ ዛፈራን አልነበረኝም ግን በከለር ሰርቸው በጣም ጣፈጣቸው እጅሸ ይባረክ የኔ ውድ አዲሰ ሁኜ ምግብ እየሰረራሁ አንችጋ መጥቸ ነው የምሰራ

  • @salhamohammed3839
    @salhamohammed3839 2 роки тому

    ስላም እህቴ እህቴ እርዳታሽ ያስፈልገኛል አዲስ ጠባሀ ነኝ

  • @felekushumi3473
    @felekushumi3473 4 роки тому +1

    ዋውው ቲጊ ተባረኪ

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 4 роки тому +1

    ቲጂዬ ሰላምነሽ ይመቺሽ

  • @ኪያ-ደ8ኘ
    @ኪያ-ደ8ኘ 4 роки тому

    Tig betam balemoyanesh konjo

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 Рік тому

    selam.genaz❤

  • @monaawel2835
    @monaawel2835 4 місяці тому

    ማሻ አላህ

  • @DagiDagi-g4h
    @DagiDagi-g4h Рік тому

    አሪፍ ስራ ግን ሰአት ትፈጂያለሽ ቅመሞችሽን ስትጨምሪ ብትነግሪን ሰአት ይቆጥብልናል

    • @fauziajamal4524
      @fauziajamal4524 4 місяці тому

      አቤት አቤት ሠዓት አልቀረብሽም

  • @bezaalem1019
    @bezaalem1019 4 роки тому

    ሰላም ቲጂ ምን አይነት ሰጋ ነው የተጠቀምሽው ጎዲን ነው

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937 4 роки тому +1

      ማማዬ የፈለግሽውን ስጋ አይነት መጠቀም ትችያለሽ ስትፈልጌ የግመል ስትፈልጌ የበግ ስትፈልጌ የፍየል ስትፈልጌ የበሬ ስትፈልጌ የላም

    • @SelamTigabu
      @SelamTigabu Рік тому

      ግመል

  • @raheldubala5
    @raheldubala5 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጅሽን ይበርክ

  • @AndargiAndargi
    @AndargiAndargi Місяць тому

    የብረያኔአሰራር በፊት ያቋረሽውነበር ሲጠፍብሽቆረጥሽው😂😂😂😂

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937 Місяць тому

      አልገባኝም ውዴ ምን ለማለት ፈልገሽነውው

  • @obisinetbadesa7387
    @obisinetbadesa7387 Рік тому

    Gobaja yen konjo

  • @ከሚላህየቱብ
    @ከሚላህየቱብ 2 роки тому +1

    በተስብአሪግይእት

  • @ዚዙወሎየዋ
    @ዚዙወሎየዋ Рік тому

    ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😘😘😘

  • @burhankide2014
    @burhankide2014 2 роки тому

    እና. መስግናልን

  • @hawy6039
    @hawy6039 3 роки тому

    ሰልሰ ተጠቀሚ

  • @RadiaRadia-xl4sc
    @RadiaRadia-xl4sc 4 місяці тому

    0:33

  • @firdoustube5078
    @firdoustube5078 2 роки тому

    ክክክክ ሴትዮየ መቃጠል ትፈልጋለች

  • @ሀዝምነኝ
    @ሀዝምነኝ 2 роки тому

    በዶሮ ሚሰራ ምን ችግር አለው

  • @ሩሐማየማሪያምልጅሩሐማ

    ቲጂዬ ስልክሽን

  • @ከሚላህየቱብ
    @ከሚላህየቱብ 2 роки тому

    ከሚላህየቱብ

  • @anashiferaw7259
    @anashiferaw7259 3 роки тому

    Egishi. Yibatek

  • @fatiyaadem739
    @fatiyaadem739 4 роки тому

    Mashala

  • @hubiabdu6086
    @hubiabdu6086 3 роки тому +1

    እስኪ ልሞክረው ነው ከበሉ ቡሀላ መልሱን እነግርሻለሁ

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 роки тому

      ሞከርሽዉ

  • @abomuhammad5255
    @abomuhammad5255 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @ኪያ-ደ8ኘ
    @ኪያ-ደ8ኘ 4 роки тому

    TG kutirshin felgalwu sewodesh

  • @le1785
    @le1785 4 роки тому +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

    • @willconnor5873
      @willconnor5873 3 роки тому

      You probably dont care but does any of you know a tool to get back into an instagram account??
      I somehow lost the account password. I would appreciate any tricks you can offer me!

    • @jonaswinston6032
      @jonaswinston6032 3 роки тому

      @Will Connor Instablaster ;)

    • @willconnor5873
      @willconnor5873 3 роки тому

      @Jonas Winston I really appreciate your reply. I got to the site thru google and im waiting for the hacking stuff atm.
      Takes quite some time so I will get back to you later when my account password hopefully is recovered.

    • @willconnor5873
      @willconnor5873 3 роки тому

      @Jonas Winston It worked and I finally got access to my account again. Im so happy!
      Thank you so much, you saved my account!

    • @jonaswinston6032
      @jonaswinston6032 3 роки тому

      @Will Connor you are welcome =)

  • @musicchannel-jf1on
    @musicchannel-jf1on 3 роки тому

    ነገር አትደጋግሚ እንዳይሠለቸን

  • @WeltaWeltas
    @WeltaWeltas 4 роки тому

    ua-cam.com/video/YUm8uc_mc24/v-deo.html የኔ ባለሙያ

  • @meriamseisd6837
    @meriamseisd6837 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @nwidid7834
    @nwidid7834 2 роки тому

    😍😍😍😍

  • @FouzyaF-j3k
    @FouzyaF-j3k 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @irizzvera8041
    @irizzvera8041 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤