🔵"መቁረጥ ነበር ከጫፉ...😂😂😂"እባካችሁ ዋስ ያስፈልገኛል"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 60

  • @fantudesta2819
    @fantudesta2819 20 днів тому +3

    እውነትሽን ነው። ብልቱን ቆርጦ በሚጥሚጣ ማብላት ነበር።

  • @Amina-sb8bi
    @Amina-sb8bi 21 день тому +2

    በጣም የሚመች ፕሮግራም እናመሰግናለን ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለሄቨን❤❤

  • @user-mc2ml1vi5n
    @user-mc2ml1vi5n 20 днів тому +1

    እንደሰው አትጥሩት ሄቨንን የበላት
    አውሬ ነው ይወገድ ይሸኝ በስቅላት!

  • @MimiAbegaz
    @MimiAbegaz 21 день тому +2

    ትክክል ኤርሚ

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 18 днів тому +1

    ወይ ዛሬ ይለያል ብሽሽቅ።ልጁን አሳፈራችሁት ግን 😂

  • @EmuMiftah-vo3ft
    @EmuMiftah-vo3ft 21 день тому +4

    ይወለድ ይታራ የሚለውን ለምን አልተቀበልካትም አፍንጫህንም ይዘህ ቢሆን መቀበል ነበረብህ😂😂😂

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg 18 днів тому

      ክክክክ ምነው ሸተተህ እንዴ አሉት እኮ

  • @EmuMiftah-vo3ft
    @EmuMiftah-vo3ft 21 день тому +1

    ከተማው ደመቀ ውበትም ደፋበት
    ታዲያ ምን ያደርጋል ልጅ ካላደገበት😢😢😢😢

  • @ermiasaynekulu2628
    @ermiasaynekulu2628 20 днів тому +1

    Selame gene semonune beheavene hezene lebeatesebero selenebere alegebahume. Adeate senebetachehu hulachehume Selame beyealehu❤❤❤❤

  • @sunnyethio3782
    @sunnyethio3782 21 день тому +1

    ሞጣን ከምድረ ገግ ማጥፍት ነው

  • @mefetuwamukitar1872
    @mefetuwamukitar1872 20 днів тому +1

    👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @getenetabebe5916
    @getenetabebe5916 20 днів тому

    ሞጣ ቀራንዮ ምነው አይታረስ በሬ ሳላይ መሳሁ ከዛ እስከዚ ድረስ

  • @MimiAbegaz
    @MimiAbegaz 21 день тому +1

    እረ ጭራሽ ማጥፋት ነው ከቦታው

  • @MimiAbegaz
    @MimiAbegaz 21 день тому

    እውነት ነው ብዙዎችን ወንዶች አይወክልም

  • @sansimilya2002
    @sansimilya2002 15 днів тому

    ይውለድ ይታራ እኔ ምናውቄ
    ሞጣ ከሰው ትውልዷ እንዴት ሆነ አውሬ

  • @MimiAbegaz
    @MimiAbegaz 21 день тому

    ጁዲ ልክ ነሽ ሰው በራሱ ሲደርስበት ነው የሌላው ችግር የሚገባው

  • @gabrieljasek9823
    @gabrieljasek9823 20 днів тому

    ስሙ ማኛውና ማኞቹ፣ያ አውሬ ያቺን አንድ ፍሬ ህጻን ደፈረ፣ደፈረ፣የሱ ሳያንስ ሚስትዬው ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታና ያለ ኮንደም ውዱን የኢትዮጵያ ህዝብን እና መላውን ህዝብ ባሳዛኝ ሁኔታ ደፍራለች!!።እና ዝም አላችዃት??

  • @SebeledejeneGebresilasie
    @SebeledejeneGebresilasie 19 днів тому

    ሞጣ የሚሉት ጃንጆ ትልቅ አጋሠስ ፣
    ሚስቱ አህያ ናት ውሽማው ፈረስ ።
    እናቱ ትል ይሆን ልጅ ወለድኩኝ ወንድ ፣
    ሴት ሞልቶ ሴት ተርፎ ከአህያ የሜሄድ ።
    መች ሴቶች ሊነካ ሞጣዬ ጥሎበት ፣
    አህያና ፈረስ በጎች እያሉለት ፣
    ለሊት ለማታም ላም አስቀምጦ ከቤት ፣
    ህመሙ እንዴት ይግባው የሴትና የህፃናት።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 21 день тому

    ጎበዝ አሁን ጫልቱ ማርገዟን ሳትሰሙ ቀርታችሁ ነው? በምስጢር መያዛችሁ?

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c 19 днів тому

    Kerarachu getemum zefagnum srif machu

  • @user-mc2ml1vi5n
    @user-mc2ml1vi5n 20 днів тому

    ማሪያምን ፍቅር ናችሁ ውድድድ ነው ያረጏችሁ!

  • @Mozaze
    @Mozaze 21 день тому

    እኔ አስተያየት እልፅፍምጅ ወላሂ ትመቹኛላችሁ የዛሬው ይለያል ይመቸቻሁ ገኒ😢 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
    ለህዝም ለሀገረም የማይበጀውን ያንሳልን ያረብ

  • @vuntziana5130
    @vuntziana5130 20 днів тому

    ኧረ ዝጋባ ት

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 18 днів тому

    ሞጣ ይህ ቀጣፊ።ልጄ ብትሆን በኬንያ በኩል በእግሬ ኢትዮጵያ እገባና እገለው ነበር አላለም ይህ ወሽካታ።

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 15 днів тому

    Ayee arada

  • @MimiAbegaz
    @MimiAbegaz 21 день тому

    ኤርሚ ጎበዝ ትክክል

  • @MimiAbegaz
    @MimiAbegaz 21 день тому

    ዛሬ ደግሞ ደስ ይላል ግጥሞቹ

  • @anurye
    @anurye 21 день тому

    ውይ ስትመቸኝ !

  • @asefawamine9261
    @asefawamine9261 19 днів тому

    I like bro. 👍❤️

  • @sanitizertube9042
    @sanitizertube9042 20 днів тому

    Gene betam arefe program new

  • @wubeadmassu7078
    @wubeadmassu7078 21 день тому

    really I like you, Gene yoni he’s right

  • @askalemengesha3717
    @askalemengesha3717 20 днів тому

    Gene! You have beautiful teeth and killing smile

  • @user-mc2ml1vi5n
    @user-mc2ml1vi5n 20 днів тому +2

    ያች ውብ ህፃን ሙታለች አትበሉ
    በሷ ሊድኑ ነው እንስቶች በሙሉ
    ህፃናት በሙሉ
    እስኪ ሁላችሁም የኛ መዳኛችን ሄቨን ሄቨን በሉ!!!

  • @zemeduaraya8553
    @zemeduaraya8553 21 день тому +1

    ❤❤😂

  • @MimiAbegaz
    @MimiAbegaz 21 день тому

    በደንብ ይሰማል

  • @FanosAdugna-sg2ho
    @FanosAdugna-sg2ho 20 днів тому

    ትክክላኛው ግጥም ጅብ ሰው በላ ብላቹየተወረው ሰው ህፃን ልጅ በላ ብላቹ መቼ አረወቹ😢😢😢

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 21 день тому

    ሞጣ ሱሪው ላይ የሚሸና ሽንታም ነው አሁን እሱን ካለበት ጕድጓድ አውጥቶ በቁንጥጫ ሱሪው ሳይ ማሳራት ነው ::

  • @Mahder368
    @Mahder368 20 днів тому

    😢😢😢😢

  • @Haile-nw9kp
    @Haile-nw9kp 21 день тому

    የሜዳ አህህያና ሞጣ አንድ ናቸው። ይመሳሰላሉ ከወደአገጫቸውው።

  • @MimiAbegaz
    @MimiAbegaz 21 день тому

    ይወለድ ይራራ እኔ ምን አውቄ

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 18 днів тому

    LK NEH GENE TEBAREK YE MOTÀ LJOCH MN ADEREGU RASU YTEYEQBET

  • @MimiAbegaz
    @MimiAbegaz 21 день тому

  • @dawitarsenal9587
    @dawitarsenal9587 20 днів тому

    😂😂😂

  • @sunnyethio3782
    @sunnyethio3782 21 день тому

    በሳቅ ገደላችሁኝ እኮ

  • @Tehun-yr3zb
    @Tehun-yr3zb 14 днів тому

    ገጊ ጨዋናችሁ ግንእንደኛ ተቃጥላችሁኮ ነው አንጀታችንን አራሳችሁት ይሄ ባለጌ ሰዳደግ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 20 днів тому

    Thank you guys🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 20 днів тому

    ውይይ !!ሞጣ የተባለ ይሄ ቆሻሻ ክፋቱ ልክ አጣ። የሰው ህመም እሱን የሚያስደስተው አውሬ

  • @asnakechhennart7455
    @asnakechhennart7455 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 21 день тому

    ለሱማ የሞት ፍርድ አይገባውም ሞት እኮ እረፍት ነው እንትኑን ቆርጦ እድሜ ልኩን አንገቱን ደፍቶ እንዲኖር ማድረግ ነበር

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 21 день тому

      መቁረጥ ሳይሆን እንደ ፍየል ሙክት መሬት ጥሎ አስሮ ብልቱ ይቀጠቀጥና ይለቀቃል ! ከዛማ በቃ ቆንጆ ሴት መስሎ ቁጭ ነዋ!

  • @tshayeashagrea2691
    @tshayeashagrea2691 21 день тому

    በአፉ እየጠጣ አንዲፅዳዳ በአፉ ቂጡን በሳንጃነው የምን ማባበል

  • @user-sp7mk9lb2k
    @user-sp7mk9lb2k 21 день тому

    ከተለቀቀ 1minute ላይ ነው ያየሁት የመጀመሪያ ኮሜንታተር ነኝ ግን ሞጣን ተፋቱት ሞጣኮ fact ነው የሚናገረው አስረግጨ ልንገርህ😂

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 21 день тому

      ተይ ባክሽ እሱና ተከታዮች የአማራን ህዝብ አዋረዳችሁት

    • @selamawitwondie8148
      @selamawitwondie8148 21 день тому +1

      የምን ፋክት ነው በሰው ሞት የሚዘባበት ለአፉ ለከት የሌለው በአማራ ስም የሚነግድ የአማራ ማፈሪያ በርግጥ አማራ መሆኑን ማመንም ያስቸግራል ተፋቱት?

    • @MenaYsegaye-uq8ma
      @MenaYsegaye-uq8ma 21 день тому +3

      ለሞጣ የሚሟገት ከደፋሪው አይተናነስም ምድረ አሽቃባጭ

    • @elleniafework9926
      @elleniafework9926 20 днів тому

      ሰብአዊ ፍጡር ከሆንክ/ሽ ይህንን አትይም ወይም አትልም። ይህንን ልብ ሰባሪ ድርጊት እየሰማሽ/ህ ምን አይነት ሞራል ነው ይህንን ያስባለህ/ ያስባለሽ።????let me ask u what the hell fact is he talking ? Are u kidding???????

    • @marta2478
      @marta2478 15 днів тому

      ይሕ አላዋቂ ባላገር አፍውን ሰፉት

  • @arsenalfc8999
    @arsenalfc8999 20 днів тому

    ገኒ ማኛ በናትህ
    እንዴው ዘራፌዋን ትንሽ በልልን