ጌታቸው ስለዛላምበሳና መከላከያ፣ የፋኖ ምላሽና የድንበር ዉጊያው፣ የአዲስ አበባው አፈሳና ወከባ፣ የመከላከያው ጥቃትና ሄሊኮፕተሯ፣ የር/መስተዳደሩ ምልልስ|EF

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 353

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 Місяць тому +30

    ህዝብ ለምንድነው በመንግስት ላይ የማይነሳው ? ዝም ብለን በረሀብና በጦርነት እንለቅ ?

  • @dagiliule7460
    @dagiliule7460 Місяць тому +21

    ፍትህ ሸገር ከተማ በሚባል የወንበዴዎችና የሌቦች የውሸት ከተማ ቤታቸው ለሚፈርሰውና በግፍ ለሚፈናቀሉ ነጋደወች

  • @HaymanotCanee
    @HaymanotCanee Місяць тому +12

    ድል ለተገፋው አማራ

  • @abadittadesse5892
    @abadittadesse5892 Місяць тому +18

    ሰላም ከፈጣሪ ካልወረደ ተስፋ የለንም😭😭

    • @KdrKdr-pn1mw
      @KdrKdr-pn1mw Місяць тому

      ከፈጣሪ የወርደው ይሄው ነው የተዘራውን ማጨድብቻ ነው የሚያዋጣው

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Місяць тому +4

    ድል ለተገፋ ኢትዮጲያዊያን

  • @yeshimelka3593
    @yeshimelka3593 Місяць тому +57

    የአማራ ዲያስፖራ ተብየወች እባካችሁ ድምፅ ሁኑን ንፁሃን አለቀ😢😢😢

    • @Alphacentric1
      @Alphacentric1 Місяць тому +16

      ያ ሁሉ የኣማራ ህዝብ በከፍተኛ ሰቃይ ዉስጥ እያለ ያኔ ጧት ማታ ወያኔ እያለ ሲያጏራ የነበረው ኣሽቃባጩ ታማኝ በዬነ ኣሁን ትንፍሽ ኣይለም።

    • @mequanentantigegn2851
      @mequanentantigegn2851 Місяць тому +5

      ቤት ሁኖ ከመሞት ሁሉም አማራ ወደ ፋኖ ይቀላቀል

    • @abebenirea485
      @abebenirea485 Місяць тому +4

      አጣጥሙት ለዉጥ ነዉ።

    • @besutech300
      @besutech300 Місяць тому

      ​🎉@@Alphacentric1

    • @besutech300
      @besutech300 Місяць тому

      ​🎉🎉R? Right 😂😂🎉😂👍👍 r🎉rr🎉

  • @chernetubegalayselbza3924
    @chernetubegalayselbza3924 Місяць тому +47

    ፋኖ ወደ ፊት

    • @oromtichaoromia1265
      @oromtichaoromia1265 Місяць тому

      Ye tomato Amara FANO ye rasun kilil ya fersal enji Oromia anasgebam 😂

    • @mimitz9388
      @mimitz9388 Місяць тому +1

      @@yeshanewmደንቆሮ አንተ የብልፅግና ገረድ

  • @beyenezemariam8947
    @beyenezemariam8947 Місяць тому +13

    ሽብርተኛዉ አብይ አህመድ ሠራዊቱን ከትግራይ ያወጣዉ በትግራ ሕዝብ እና በኤርትራ ሕዝብ መካከል ግጭት እንዲፈጠርእና ለመወደቅ በመገዳገድ ላይ ያለዉን የብልፅግና ሥረአት ሁለቱ ወድማማች ሕዝቦች ሲጋጩ ወበሩን ለማቆየት የእብድ ሀሳብ ቢያስብም እዉነታዉ ግን የባሰ የብልፅግና ሥረአት የመቀበሪያዉን ሰአት እያፋጠነዉ ነዉ.ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪

  • @Habtamu-g2x
    @Habtamu-g2x Місяць тому +3

    እኛ እየጠቆሙ ሲያሳስሩን የነበሩ ዛሬ እነሱ ታሳሪዎች በመሆናቸው ደስተኛ ነኝ

  • @etheth5034
    @etheth5034 Місяць тому +28

    ትግራይ ❤
    ትግራይ ❤
    ትግራይ ❤
    💪💯💊

  • @faruqhashim-dl8cl
    @faruqhashim-dl8cl Місяць тому +1

    ድል ላታጋፉ ኢትዬጵያን ያ አላህ አውሬ ማንግስት

  • @ezanaamare1327
    @ezanaamare1327 Місяць тому +3

    ማውቀው ነገር የለም ኣላለም😢 እንከፍ

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ Місяць тому +15

    ያዲስ አበባ ወጣት እየታፈሰ ወደ ዉትድርና በል ያልታወቀቦታ አይባልም

  • @yeshanewm
    @yeshanewm Місяць тому +7

    tgry is the jegna people it is true for all

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Місяць тому +24

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤😂😂😂

  • @ZolaMD-v4w
    @ZolaMD-v4w Місяць тому +14

    ድል ለአማራ ፋኖ🎉🎉🎉

  • @tfbb3874
    @tfbb3874 Місяць тому +25

    ጌታቸው የብልጽግና አዲስ ፈረስ ጋላቢ ነው

    • @MichaeleMulugeta
      @MichaeleMulugeta Місяць тому +3

      አንተስ የ ደብረ ፅዮን ዉሻ ነህ አደል

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Місяць тому +2

      እንተን አይመለከትህም !!! ስለ ረሰህ ክልል ተጨነቅ !!! ጌቾ በእሳት የተፈተነ ወርቅ ልጃችን ነው !!

    • @abrahamhagos1938
      @abrahamhagos1938 Місяць тому +1

      Long live Getachew and Tsadkan

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl Місяць тому +3

      We don’t give a fly about corrupt government of Tigray. Getachew or Debretsion, They’re all the same. They’re all responsible for this mess. All we care about is the innocent people who are suffering because of this horrible government. Tigray and Tegaru Nekedmit

    • @محمدعلي-ش7ب5ث
      @محمدعلي-ش7ب5ث Місяць тому

      ​@@MichaeleMulugetaኪኢለ ኢልካ ዲኻ ናይ ሓንጎል ድኻ

  • @muse7437
    @muse7437 Місяць тому +2

    ሳፋሪኮም መጠቀም ነው ቴሌ ይቅርብን

  • @GizachewAmsalu-t8j
    @GizachewAmsalu-t8j Місяць тому +3

    ያየሰው ጀግና

  • @ahmedseid622
    @ahmedseid622 Місяць тому +12

    ፋኖ፣ህወሃት እና ሻቢያ three triangular Alliance መፍጠር አለባቸው አልበለዚያ የሴም የነገድ ዘር ያበቃለታል።

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ Місяць тому +4

      ሻቢያ ኢትዮጵያ ናት እንዴ? የእራሳችን ችግር ውስጥ ለምን የውጭሃይል እንዲገባ የምትፈልጉት? የውጭ ሃይል ያውም ሻቢያ አይደለም ለኢትዮጵያ ህዝብ ለእራሱም ህዝብ አይራራም።

    • @DanielMebratu-gs6fp
      @DanielMebratu-gs6fp Місяць тому +1

      Dl le fano

  • @idrishSayid
    @idrishSayid Місяць тому +21

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg Місяць тому +10

    ❤❤❤ ድል ለፍኖ ድል ለአማራ

  • @SemreBelay-k5i
    @SemreBelay-k5i Місяць тому +2

    አቶ ጌታቸው በክብር ስልጣን ቢለቅ ይሻለዋል።

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba Місяць тому +13

    መንግሥት የዋጋ ጭማሪ እያጧጧፈ ነዉ ። ዜጎችን የማስመረር ፖሊሲዉን በሚገባ እየተገበረ ነዉ ።

  • @Kahisu-v3s
    @Kahisu-v3s Місяць тому +23

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 Місяць тому +8

    ጌታቸዉ ሠኽራም የማታዉቅ ኸሆነ ዉረድ 😡😡😡😡😡😡

  • @unknownUnknown-lv9gb
    @unknownUnknown-lv9gb Місяць тому +9

    ገታቸው መሬትና ክንርከቦ ክገብር ዝብል ፍጹም እምነት የብለይን

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec Місяць тому +4

    ርዮት በሚልዮን ቁጥር ሲራቀቅ ጌቾ መከላከያ ለምን እንደወጣ እኔንጃ አላለም። ምላስ ብቻ ቸብቸብቸብቸብ

  • @GebruKabtiyemer
    @GebruKabtiyemer Місяць тому

    I like Ethio Forum Media It broadcast real & true news. I thank you.

  • @Joshua-x5v
    @Joshua-x5v Місяць тому +4

    ከብልፅግና በላይ የሚያሸብር ማን አለ አለም ላይ

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 Місяць тому +7

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖኖኖኖ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @digitalweyanne
    @digitalweyanne Місяць тому +22

    ጌታቸው ደነዝ ነው እኔ ማውቀው ነገር የለኝም እየተባለ ሀገር አይተዳደርም፡፡ ያውቃል አቅም የለኝም ላለማለት ነው፡፡

    • @abeba2241
      @abeba2241 Місяць тому +2

      ዲጂታሉ ይዋጋ ብሎ ነዉ 😂🤪

    • @ፀሊምሓድጊ
      @ፀሊምሓድጊ Місяць тому

      ትግራይን ለኤርትራ አሳልፎ የሸጠው የቤተሰቡ ቡድን ጉዳይ ፈፃሚ ደብረዕንክሊል ስማርት መሆኑ ነው? ምስሉይ ጨምላቕ!!

    • @JonNati
      @JonNati Місяць тому +1

      ኣንተ አለህ አደልም ብልጥ

  • @RASI-r9n
    @RASI-r9n Місяць тому

    የግርግርና የሽብር ሚዲያ ።

  • @sudanethio-re9el
    @sudanethio-re9el Місяць тому +10

    ሻቢያ አዲስ የያዘው መሬት የለም ይላል ደግሞ ዛላንበሳ መከላከያ ነበር ግን ለቆ ወጧል ይላል ግራ ያጋባል

    • @meharitesfay1262
      @meharitesfay1262 Місяць тому +2

      ዛላምበሳ እኮ ሻብያና የኣብዪ ሰራዊት(መከላከያ ኣልለውም ምንም እየተከላከለ ስላይደለ።)ኣብሮው ነው የነበሩት። ኣሁን የኣብዪ ሰራዊት ለቆ ወጥቶዋል። እንጂ ሻብያ ኣሁን ተቆጣጥሯት ኣይደለም። 4 ኣመቱ ነው።

    • @alemtsehayberhe2515
      @alemtsehayberhe2515 Місяць тому

      ያለው የኢትዮጵያ ወታደር ለቆ የወጣው ትናት አይደለም ለቆ ወጣ ከተባለ ቆይተዋል የኤርትራ ወታደር የያዘው አሁን አይደለም ከያዘው ቆየ ይህንን ነው ማወቅ ያለብን መጮህም ያለብን አጀንዳ ሲሰጡን ሳናጣራ የራሳችን የሆኑ ውሉም አንውቀስ አጣርተን መሆን አለበት ውዶች❤️💛❤️💕

    • @TikaboTesfaye
      @TikaboTesfaye Місяць тому

      ​@@meharitesfay1262🎉

  • @danielazeze
    @danielazeze Місяць тому +5

    የአማራ፡ዲአስፖራ፡ግን፡አለ፡እንዴ፡የእውነት፡እስኪ፡የትግራውያንን፡ዲአስፖራ፡ተመልከቷቸው፡እስከ፡መቸ፡ነው፡ዝም፡ጭጭ፡ሁሉም፡እስኪአልቅ፡ነው፡😢😢😢😢

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 Місяць тому +5

    ሆዳም የአማራ ዲያስፖራ ተኙ ይመቻችሁ

  • @AykelHussen-p3u
    @AykelHussen-p3u Місяць тому +14

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @abck23
    @abck23 Місяць тому +8

    Abiy must resign

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Місяць тому +11

    አብይ አህመድ ጂኒው ሲመጣ ሁልግዜ መስቀል በአል ሲመጣ አፈሳ ይጀምራል ምን ይደንቃል::

    • @kassakassa-n5q
      @kassakassa-n5q Місяць тому +2

      የምን ጂኒ ይመጣበታል ራሱ የጂኒዎች አለቃ ነው እንዳይሄድባቸው ይፈሩታል

    • @Oromiyaamharatigrayallone
      @Oromiyaamharatigrayallone Місяць тому +1

      ​@@kassakassa-n5q😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Місяць тому +3

    ቮድካቸው
    ለታላቁ የትግራይ ህዝብ አትመጥንም ።
    መሬት ካስወረረ ;ህዝብ ከጨፈጨፈ ሰው በላ አገዛዝ ጋር መሞዳሞድ የሞት ሞት ነው ።
    ሲፋለሙ መውደቅ በስንት ክብሩ!!!

    • @abebadesawit8537
      @abebadesawit8537 Місяць тому

      ወረኛ መፍትሄ ካለህ ጀባ በለን

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec Місяць тому +4

    ጌቾ ዛላንበሳ የት ነበር ?? እኔጃ Sky light room no 17 ነው ይልሀል አፋን ጠረግ ጠረግ እያደረገ። ( ትግራይ አድግራት ነው ስትለው ) እንደሱ ከሆነ የደብረፅዮን ጉሩፕ ሰጥቷቸው ነው ይልሀል። እኔን አይመለከተኝም ።። ሀሀሀሀ

  • @melkamsheta1810
    @melkamsheta1810 Місяць тому +1

    በሖነች ሥልጠና ይሕቺን ማነፃፀሪያ ተሠጥቶታል ማለት ነው።

  • @BerihunMekonen
    @BerihunMekonen Місяць тому +1

    በህዝብ መቀለድ ያሳዝናል

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Місяць тому +5

    ይህ መንግስት ስለ ወንበሩ እንጅ ስለ ሉዓላዊነት አያስብም አይመለከተውም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይህንን ወሮ በላ መንግስት ማስወገድ ነው

  • @Abraham-zy7df
    @Abraham-zy7df Місяць тому +3

    የአድስ አበባ ህዝብ ምን ዓይነት ማደንዘዣ መርፌ ነው የተወጋው? ወይስ ሀሌ እንደሚባለው ፈሪ ህዝብ ነው።

    • @Tom-lg1uf
      @Tom-lg1uf Місяць тому

      የአዲስ አበባ ህዝብ የሚባል የለም።የአዲስ አበባ ነዋሪ እንጂ። አንድ የጋራ ስነልቦናና እሴት የሌለው ጥርቅሞሽ ነዋሪ ነው። በመሆኑም ሌላው ቀርቶ አረመኔው የኑሮ ውድነቱ አደለም ድሃው መካከለኛ ገቢ ያለው ሰው እንኳን እማይደርድበት ጣራ ላይ ሲሰቅለው በጋራ ለተቃውሞ መነሳት ይቅርና በሰፈር ተሰባስቦ መቃውም አልቻለም። በአንፃራዊነት የተሻለ ማህበራው ትስስር የነበራቸው ነባር ነዋሪዎች ይኖሩባቸው የነበሩ ሰፈሮች አረመኔው ሆን ብሎ እያፈረሰ እንደ ጨው ዘር እየበተናቸው ነው። ዋናው የአረመኔው አላማ ከአዲስ አበባ ድህነትን ማጥፋት ሳይሆን ድሃን ማጥፋት ቢሆንም ጠንካራ ማህበራዊ ትስስር ያለውን የህብረተሰብ ክፍል ካልተበታተነ ለመብቱ ሊነሳብኝ ይችላል የሚል ስጋት ስላለው ጭምር ነው። የአዲስ አበባ ነዋሪ ሌላው ቀርቶ ለዘመናት አብሮት የኖረን ፣ አብሮት የበላን ሰው በውድቅት ሌሊት በአረመኔው አፋኞች ታፍኖ ሲወስድ ትንፍሽ የማይል ነው። ሆዱ በረሃብ እየተጠበሰ እንደደላው ሰው ቅባት ተቀባብቶ አረመኔው ከህዝብ ህይወት በላይ በሚወደው ፓርክና ብልጭልጭ ስፍራ ላይ ዘንባባ ተደግፎ ፎቶ በመነሳት በየክልሉ በሚያልቀው ህዝብ የሚሳለቅ እስሚመስል በራሱ ላይ እየዎቀለደ የሚኖር የነዋሪ ስብስብ ነው። አረመኔው አ በልና ልሽናብህ ቢለውም አፉን ከፍቶ ወረፋ ለመያዝ በሌሊት ወጥቶ አይጋፋም ለማለት እስከሚያስቸግር ሞራሉ የላሸቀ ነው።

  • @BrookBefi
    @BrookBefi Місяць тому

    Our voice ❤❤❤

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Місяць тому +5

    Justice for Amhara people 😢

  • @kadirsamod1665
    @kadirsamod1665 Місяць тому +1

    VIVA FANO ❤❤❤

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 Місяць тому +4

    ለሱማሌና ለግብፅ ሰልፍ የወጡት የት ተደበቁ ሰሜኑ የኢትዮጵያ ሉዋላዊ ድንበር አይደለምን?

    • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
      @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt Місяць тому

      ይህን ዘረኛነት መርዝ ያመጣው ወያኔ ነው ስለዚህ ድሮማ ሃገሬ ኢትዮጵያ ብሎ ዘምቶ ደምና አጥንቱን ከስክሶአል አሁን ጌታቸው ደብረጽዮን ተሠለፉ። 👋

  • @michael.T77
    @michael.T77 Місяць тому

    አቢቹ 👑

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም Місяць тому +10

    አዲስ አበባ አፈሳው ተጧጡፏል.

    • @tameratmolla9670
      @tameratmolla9670 Місяць тому

      Yibelh. May be you Addis Abeban need women attire. A child, setase fagusa is playing on you guys

    • @Finfine672
      @Finfine672 Місяць тому +2

      ያሄን ፈሪ በደንብ ያቀጥቅጡት ያዛኔ መብቱን ያስከብራል ፣አዲስ አበባ ጀግና የነበሩበት ከተማ ነበር

    • @HabiibHabiib-d1f
      @HabiibHabiib-d1f Місяць тому

      wede hagerchu temelsu

    • @zahraa3088
      @zahraa3088 Місяць тому

      ከኢትዮጵያዉጭሌላ ሀገርአላቸዉዴ😮​@@HabiibHabiib-d1f

  • @atsion7214
    @atsion7214 Місяць тому +2

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l Місяць тому +1

    ወዳጅህ ነኝ የዘንድሮ ጉልበተኛ አይጣል ስራ አምምሽቼ ጎበዞቾ ወሰድት ወደነገሬ ልመለስና የሚገርመኝ አዲስ አበባ ውሰጥ አመት በአልና ስብሰባ እንዳው ባይመጣ እየተመኝ ነው በነዚህ ቀናት አፈሳው ተው በነዚህ ቀናት ማልደህ ስራ ለመስራት በአዲሱ ገበያና ሩፍኤል ከድላ ጋር ነው ሰለዚህ ባይመጣ ጎትተህ ቀናት ማምጣት ቢቻል መስቀልና እሬቻ ቶሎ ባለፈ ትመኛለህ ቸር እንሰንብት።

  • @helenemso32
    @helenemso32 Місяць тому +1

    ትግራይ
    ትግራይ
    ትግራይ

  • @admasualemayehu5626
    @admasualemayehu5626 Місяць тому +6

    እደግመዋለሁ ይኸ ህዝብ በቃ ማንም የሚያዝንለት የለውም……..

  • @Samitrghh
    @Samitrghh Місяць тому +4

    ወይኔ አማራ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Місяць тому +4

    ትክክል ቀድሞዉንስ ይዘዉት የለም እንዴ እነደ አዲስ መወራቱ ይገርማል

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 Місяць тому +2

    አቶ አብይ ዘመን ከክፋም ክፋ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Місяць тому +2

    ኢትዮ ቴሌኮም ዋጋ ቢጨምር ሳፋሪ እንጠቀማለን ምን ችግር አለው ይለምነናል

  • @kassakassa-n5q
    @kassakassa-n5q Місяць тому

    ናፍቆታችን ነህ ያይየ

  • @mabe2409
    @mabe2409 Місяць тому

    ማስረጃችሁ እውነትነት የለውም ስለ ዛላምበሳ

  • @ኣነእየ-ቐ5ኰ
    @ኣነእየ-ቐ5ኰ Місяць тому +2

    Welcome ❤

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 Місяць тому +4

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @lgugsa6684
    @lgugsa6684 Місяць тому +2

    ይህን የኦሮሙማና ተባባሪውን ስርዓት አሳደህ ካልገደልከው አትድንም።

  • @temesgensisay6379
    @temesgensisay6379 Місяць тому

    በውንብድና የተሠማራው ብልፅግና ላዬ ህዝብ ዝም ያለው ለምን ዬሆን?

  • @DanielMebratu-gs6fp
    @DanielMebratu-gs6fp Місяць тому +3

    Dl le fano

  • @MarothiJunior
    @MarothiJunior Місяць тому

    Dil lafano ❤ 🎉🎉🎉🎉

  • @abrahamhayantu5910
    @abrahamhayantu5910 Місяць тому +2

    በአልጀርስ ስምምነት በሀግ አለም አቀፍ ፍርድቤት ኤረትራ መረትዋ ይዛለች ዉሸት ቢበዛ ሀቅም ማሸነፍ አይችልም።

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Місяць тому

    የኢትዮጵያ ወታደር ይበላቸው የአንድ ግለሰብ አገልጋይ ከሆነ ቆየ ሰለዚህ ይበላቸው

  • @yohannesiv4300
    @yohannesiv4300 Місяць тому +1

    ጌታቸው ረዳ ቤዛኻ ስለ ህዝቢ ውረድ!!

  • @agapegiyon3940
    @agapegiyon3940 Місяць тому

    ሉዓላዊነት በሰሜን አይሠራም...❓😊

  • @AbebeFikir
    @AbebeFikir Місяць тому

    በውነት ትለያለህ ስልህ በምክንያት ነው እኔ መ/ማ ነበር ያለሁት አልስማሁም ነበር ስስማ ደውየ ነበር ከፍኖ ሁለት ሲሟቱ የጥላት ሀይል ቁጥር የለውም ድል ለፍኖ እናሽንፍለን

  • @YM12
    @YM12 Місяць тому +5

    😅😅😅😅ጌቾ በራሱ ግዝ ፈድቶ ሊሞት ነው 😅😅😅

  • @mulatuayele6130
    @mulatuayele6130 Місяць тому

    ቡና ለቀማ ሊሙ ገነት...

  • @SunT-y6y
    @SunT-y6y Місяць тому

    ጉድ ነው

  • @ZelalemTefera-b1p
    @ZelalemTefera-b1p Місяць тому

    Viva safaricom always

  • @alfreaalem
    @alfreaalem Місяць тому +1

    Actually ይህን ዜና መጣም ረባሽ ነበር፥ ምንም እንኻን ዛላንበሳ በሻዕብያ ስር መሆንዋን ባቅም እንዲሕ አይነት ዜና ስትሰማ ተጨማሪ ሌላ ነገር የተፈጸመ መስሎኝ አስደንግጦኝ ነበር፥ እና ሌላ ጊዜ ጥንቃቄ ቢደረግበት ይመረጣል፡ ጊዜው ደግሞ አንድ ወር ሊሞላው ምንም አልቀረውም፡ የመስቀል በዓል ለማዘጋጀት ዱብዱብ የሚል ህብረተስብ ይረብሻል!!

  • @AwoeZewudu
    @AwoeZewudu Місяць тому

    demalsh selam new eyalu eyafesu new

  • @fufoolomo
    @fufoolomo Місяць тому

    ውሽትነው!!

  • @KibretCherkos
    @KibretCherkos Місяць тому

    ለምን እንደሚዋሽ አይገባኝም እየሰራን ነዉ ብቻ ነዉ ሚለዉ

  • @adonay7097
    @adonay7097 Місяць тому +13

    ጌታቸው ምን ሰራህ ከወሬ ብቻ፡ ጎታች፡፡ ህዝብ እያለቀሰ ነው፡ አንተ ህወሓት ለማፍረስ ትታክታለህ፡፡ አናትህ ይፍረስ

    • @siymergn
      @siymergn Місяць тому

      ህውሃት ከፈረሰ ቆየ አሁን የሰፈር ዱርዬ ሆናል ተከባብሮ መኖር የማያቅ የሌባ ,የዘራፊ ብድን አንተ የምትቆረቆርለት ዘርፎ ስላበላህ ነው ደደብ

    • @TayeTessema-cs5lr
      @TayeTessema-cs5lr Місяць тому

      ኣታ ኣይትዓሹ እንዶ ። ጌታቸው ከይኮነስ ተጋሩ ኹሎም እዮም ንወያነ ተፊኦማ ዘለው ። ጌታቸውማ ባዕሉ tplf እዩ።። ናይኒ ደብረጭዮን ሰሚዕኻ ኣይትዛረብ ። ዕስለ ካብ ምዃን ደሓን ጎጠኛ ዘይኮንካ ትግራዋይ ኹን ።

    • @abdusiraj2264
      @abdusiraj2264 Місяць тому

      Hgdef.

  • @nigatusetargachew5468
    @nigatusetargachew5468 Місяць тому +1

    ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ከመሠረቱ አንድነት የሚፀየፍ አና በ21ኛው ክፍለ ዘመን የዘር ፖለቲካን የሚያቀነቅነው ጠባብ ብሔርተኝነት ነው።ሰው የዘራውን ያጭዳል ።

  • @MameMam-m9n
    @MameMam-m9n Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Місяць тому +1

    Welcome welcome my family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShalomShalom-d4e
    @ShalomShalom-d4e Місяць тому +1

    አቶ ጌታቸዉ ረዳ ቶሎ መልስ በመስጠታዉ ጥሩ ነዉ

  • @siymergn
    @siymergn Місяць тому +1

    የበሻሻው ንጉስ አብይ አህመድ አሊ ክርስቲያኖችን ማሰገደል የጀመረው ከበሻሻ ነው አሁን ደግሞ ቤተክርሲቲን በመድፍ ማውደም ስራው ሆናል !

  • @beleteyemam3164
    @beleteyemam3164 Місяць тому

    አይተ:ጌታቸው:ምን:እያሉን:ነው::አንደዬ::
    የኢትዮጵያ::ስራውት:በዛላንበሳ:ነበሩ:ለምን:እንደለቀቁ:አላውቅም:ይላል:በሌላ:ደግሞ:ዛላንበሳን:ኤርትራ:ቀድማ:ይዛለች:
    ይለናል::

  • @EndirisAbdou
    @EndirisAbdou Місяць тому

    ዋ ተቃጠልን በገዛ ሀገርና አለ ተጋሩ

  • @temesgensisay6379
    @temesgensisay6379 Місяць тому

    የዚህ ሀገር ፖለቲከኛች መቼ ነው ከእኔነት ወተው ለተጉዳው ህዝብ የሚቆሙት የምር ሀገራቸው ድንበራን የሚያስጠብቁት ?

  • @yonasyemane553
    @yonasyemane553 Місяць тому

    Ate seweye gen eritera eritera ayeselechehem fo

  • @Selam-s4u
    @Selam-s4u Місяць тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @aderawtilahun1969
    @aderawtilahun1969 Місяць тому

    እኔ አላቅም የሚል አስተዳደር

  • @SelamSelam-n3s
    @SelamSelam-n3s Місяць тому +1

  • @FikerTesfay-z4m
    @FikerTesfay-z4m Місяць тому

    1st

  • @AYB171
    @AYB171 Місяць тому +1

    ጭራሽ ከለንደን ጋር ወንጀል ማወዳደር ተጀመረ? ምን አይነት ጉደኛ መንግስት ነው ግን?

  • @hsabu9046
    @hsabu9046 Місяць тому

    የኤርትራ ሰራዊት እካ ስጀመር ከመጀመርያ ጀምሮ ከ ዛላምበሳ ኣልወጣም።

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Місяць тому

    ራሻዉያዉያን ድሮን መብላት ጀመሩ?

  • @NATIDEBRUYNE
    @NATIDEBRUYNE Місяць тому

    የሚገርመ ው በገነባነባነው ግድብ ቅናሽ ስንጠብቅ ወደውጪ እየተሸጠ ጭራሽ ጨምሩ ተብለናል ግብፅ ብታፈርሰው ደንታ የለንም።

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 Місяць тому +1

    እውነቴን ነው የምላችሁ እንደዚህ ወሬ አንባቢ ተንኮለኛ በዚህች ምድር ላይ አለ ይኾን!

  • @voiceamhara
    @voiceamhara Місяць тому

    የትግራይ ሀይል ለምን ዛላንበሳንና ሌሎች በኤርትራ የተያዙትን መሬቶች አያስመልስም?