የመስክ ፎቶ ውሎዋችን ደስ የሚል ቆይታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 842

  • @askalandargie9750
    @askalandargie9750 8 місяців тому +294

    አደራ እግዚአብሔር የሰጠህ ስጦታ ናት እንዳይከፋት

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 8 місяців тому +1

      ትክክል ❤❤❤❤

    • @FevenGetachew-p5n
      @FevenGetachew-p5n 8 місяців тому

      እውነት ነው

    • @tirsithaielgebrial5409
      @tirsithaielgebrial5409 8 місяців тому +2

      እደአገራችን አርቲስቶች እዳትሆን

    • @almedenderkiyab9126
      @almedenderkiyab9126 8 місяців тому

      esun yatheln

    • @sabahabene
      @sabahabene 7 місяців тому

      Mechem wondoch seten kembedl ena kemaskefat ayalfum belesh nw weretegnoch eko nachew yesetochen life lemachelem yemitegu

  • @MesafintTadesse
    @MesafintTadesse 8 місяців тому +475

    ቤዛ እና ሰይፈን የምትወዶአቸው እስቲ በላይክ አሳዩን

  • @Eyu2127
    @Eyu2127 8 місяців тому +118

    እስቲ ቤዚን እና ሰይፈን የሚወድ ❤❤❤እመቤቴ ማርያም አትለያያቹ ክፉ አይንካቹ የእስልምና ተከታዬች እንኳን አደረሳቹ ኢድ ሙባረክ 🥰🥰

  • @Zegeye-l2k
    @Zegeye-l2k 8 місяців тому +124

    በጣም ምርጥ እና ጠንካራ ልጅ ናት እንዳታስከፋት በጣም ታምራላችሁ የአብርሀም አና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤❤❤

    • @tigistegab-3465
      @tigistegab-3465 8 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MomNanaye
      @MomNanaye 8 місяців тому

      እናንተ ስላላችሁት ነው ያገባት እንዳታስከፋት የምትሉት😂😂😂

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂​@@MomNanaye

  • @GexiiHuluka-ze3fi
    @GexiiHuluka-ze3fi 8 місяців тому +780

    ቤዛ የላሜካፖ ተምራሌች ዬምትሉ ኢስት በላይክ አሰዩኝ👍

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 8 місяців тому +7

      አወ የምር ሜካፕ አያምርባትም

    • @MarSilas-ox7iq
      @MarSilas-ox7iq 8 місяців тому +2

      Tkbtalch ede

    • @FoziMohammed6237
      @FoziMohammed6237 8 місяців тому +6

      ያው ሰርግ አይደል ትንሽማ ግድ ነው

    • @nigesttadesse4985
      @nigesttadesse4985 8 місяців тому +2

      በዚ መካፕ አያምርብሽም

    • @LioWeldi-b8x
      @LioWeldi-b8x 8 місяців тому +5

      ሌላ ሰው አስማስሎሃት 😂

  • @bute5158
    @bute5158 8 місяців тому +68

    የዩትዩብ ሰው አይደለሁም በአጋጣሚ ያሳለፍሽውን ካንቺ ታሪክሽን ስትናገሪ ብዙ ቢሰማኝም እዛው መልካም እንደሆነልሽ ሳይ ሰው ካልሞተ ተስፋ አለው ብዬ ሳልጨርስ ቀለበታችሁን የቤት ግዥአችሁን ሳይ በዛን ደስ አለኝ ዛሬ ደግሞ የሚደንቅ ነበር እብራችሁ ልጆች ወልዳችሁ የልጅ ልጅ አይታችሁ በክብር በደስታ ለሰው ሁሉ ምሳሌ ሁኑ ፍቅራችሁ ከትናንት ዛሬ እስከሽምግልና ይልሁንላችሁ።

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    ቤዙዬ ያንቺ ደስታ የአለም ደስታ ነው እመቤቴ ቅድስት ማርያም በዘርፋፋዋ ቀሚሷ ትጠብቃችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤❤❤

  • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
    @ትዝብትኢትዮጵያዊት 8 місяців тому +59

    ቤዚ እርቦኛል አለች😂 የዋህና ቅልፅ ናት ሰይፈም ገራገርና ቅን ትሁት ልጅ ነህ ደስ ትላላችሁ❤

  • @almaztadesse9016
    @almaztadesse9016 8 місяців тому +6

    ውይ ምን እንደምል ቃላት ያጥረኛል ቤዚየ የእኔ አስተዋል እግዚአብሄር እንደወንድምሽ የሚንከባከብ ባል ሰጠሽ በተለይ እናት ብሎ ሲጠራሽ እንባየን አፈሰሰው እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን አይለውጥባችሁ እናንተ ገና ብዙ ትውልድ ታስተምራላችሁ ❤❤❤❤

  • @በእምነትአዳነ-ወ9ወ
    @በእምነትአዳነ-ወ9ወ 8 місяців тому +64

    ዬኔ ፍቅሮች ቤዚዬ እና ዘይፈ አዛኝቷ ቤታቹህን በበረከት ትሙላላቹህ በልጅ ይባርካቹህ❤🎉

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 8 місяців тому +14

    እውነት በጣም ነው ምሳሳላችሁ ከሰዋይን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🥺🥰🥰🥰

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 8 місяців тому +111

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፍቅር ይስጠን🎉

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 8 місяців тому +2

      Amen Amen Amen ❤❤

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi 8 місяців тому +1

      Amen Amen Amen keber ledengel mareyam leje yehun ❤

    • @Mamiw1375
      @Mamiw1375 8 місяців тому

      Amen Amen Amen❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mekdestsegaye8250
    @mekdestsegaye8250 8 місяців тому +5

    ቤዝዬ ሁሉም ሲያንስሽ ነው የሰው ፍፃሜው ሲያምር ነውና ኪዳነ ምህረት ፍፃሜያችሁን ያማረ ታርግላችሁ

  • @MeseretKebede-mo5wl
    @MeseretKebede-mo5wl 8 місяців тому +49

    Proverbs 31 አማ - ምሳሌ
    29: መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ፥
    አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ።
    30: ውበት ሐሰት ነው፥
    ደም ግባትም ከንቱ ነው፤
    እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች።

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi 8 місяців тому +2

      Amen keber ledengel mareyam leje yehun❤

  • @mercyzerihun9665
    @mercyzerihun9665 8 місяців тому +13

    ሰይፈ አደራ ቤዚን በዚህ ዘመን እንደዚች አይነት ምርጥ አንገቷን የደፋች ጨዋ ሴት ማግኘት ከባድ ነው ሺ ቆንጆዎች ቢኖሩም ትውልዱ ፈጣጣ እና በ ምዕራቡ ዓለም የተበከለ ነው ፈጣሪ ዘመናችሁ ን ይባርክ ፍቅራችሁ የ ማሕበራዊ ገፅ ሳይሆን በሞቀ ቤታችሁ ይሁን 💕💕💕🙏🙏🙏

  • @የድሃልጅፍቅር
    @የድሃልጅፍቅር 8 місяців тому +51

    የቤዚን ታሪክ የቀየረ የእኛንም ታርክ ይቀይርልን የሰው ቤት በቃችሁ ይበለን ይችን ኮመንት የምታነቡ የመዳም ቅመሞች ክፉ አይንካችሁ❤❤❤

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 8 місяців тому +13

    አብዛኞቹ ካንቺ በጣም በእድሜ በልጠው ነው የሚያገቡት ግን ማስተዋል ስለሚጎላቸው ለጊዜያዊ እይታ ህይወት የሚሰጥለትን ማህተባቸውን ያወልቃሉ አንቺ ግን የምትገርሚ ነሽ ምን ማስበለጥ እንዳለብሽ አውቀሻል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @rahelabrha
    @rahelabrha 8 місяців тому +60

    የቤዛን እርግዝና እንደኔ ያስተዋለ👍

    • @hayati1954
      @hayati1954 8 місяців тому +1

      ምን🤔

    • @sinidu6477
      @sinidu6477 8 місяців тому

      Eneem gamichalewu

    • @bittebitte7523
      @bittebitte7523 8 місяців тому +1

      እኔ😂

    • @FilagotLulseged
      @FilagotLulseged 8 місяців тому

      Enem gemchalew

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 8 місяців тому

      እርግዝና ገናአሁንአይደልየተጋብትኪኪኪ

  • @fasikanigussie1963
    @fasikanigussie1963 8 місяців тому +6

    በጣም ታምራላችሁ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው እና ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @endalemeshesha5200
    @endalemeshesha5200 8 місяців тому +18

    አደራህን የህቺን ዬዋህ ልጅ ተነከባከብልን ፡፡ መልካም ትዳር ይሁንላችዉ፡፡ እሼ እድሜ ላነተ ኣሰተዋወከን

  • @merymawondemu4194
    @merymawondemu4194 8 місяців тому +18

    ሰይፈ አደራህን ቤዚን እንዳይከፋት እሷም ትጠብቅሀለች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @MomNanaye
      @MomNanaye 8 місяців тому +1

      አታስቁን እንዳታስከፋት የምትሉት እናንተ ስላላችሁት ነው ያገባት 😂😂😂😂

  • @meseretmekonnen2607
    @meseretmekonnen2607 8 місяців тому +21

    እስከዛሬ ካየሁት የአርቲስቶች ሰርግ የናንተ በጣም ያምራል አይለያችሁ በፀሎት እናግዛችኋለን

  • @samira7639
    @samira7639 8 місяців тому +2

    የኔ ቆንጆ ቤዛዬ የለሜካብ ነው የምታምሪ ሁለታቹም የእዉነተኛ ዞሮ ነው የምትኖሩ ነጣነታቹዉ በጣም ደስ የሚል ነው እንደዘመናዉ ሴቶች አይደለችም ረጋ ያለች ደስ የምትል ሴት ናት ቤዛዬ ሰይፈም እንደዛዉ ደሞ የመጨረሻዉ ቤሎ የምርብሻል👍💞💞💞💞💝💝

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 8 місяців тому +1

    ቤዚዬ የእኔ ጠንካራ እድሜ ዘመንሽን እግዚአብሄር ደሥተኛ ያድርግሽ ባልዬውም አደራ ይህቺ ልጅ የእግዚአብሄር ስጦታክ ናት እንዳይከፍት

  • @hirutgm
    @hirutgm 8 місяців тому +1

    ኡፍ እኔም በጣም እምወዳችሁ ደስ የምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ

  • @tsedaytegegne
    @tsedaytegegne 8 місяців тому +18

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ በልጅ ተባረኩ።

    • @Selameta912
      @Selameta912 8 місяців тому

      እንደውም ትመስላለች

  • @MomNanaye
    @MomNanaye 8 місяців тому +2

    ቤዚ እህቴ በጣም ደስ ትላላችሁ❤ከይቅርታ ጋር አንድ ነገር መናገር ፈለኩ አንች እግዚአብሔር ሁለተኛ እድል ሰጦሽ ማዪት ችለሻል በአይንሽ እግዚአብሔርን እይበት ለፎቶ ብለሽ የአይን ጭራ አትቀጥይ ያለሽ ይበቃል ባትቀጥይስ ፎቶው ምን ይሆናል እግዚአብሔር ያይሻል ካጠፋው ይቅርታ 🙏

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 8 місяців тому +6

    የኔ ዉድድ ቤዛየ አዳምሽ መልካም ነዉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ❤❤❤❤

  • @seadaAwooll
    @seadaAwooll 8 місяців тому +39

    ዋው ያዝልቅላችሁ ኮሜት መፃፍ አልወድም ለናተ ብቻ ስለተመቻችሁኝ ❤❤❤😊

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 8 місяців тому

      ደምሪኝ ❤❤❤❤

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ 8 місяців тому +6

    ያለሜካፕ ቢሆን የበለጠ ያምር ነበር ደሞ ከካሜራ ማኑ በልጬ አላዉቅም ቢሆንም ጥሩ ነዉ እና እኔ ያማረኝ ፎቶ በሁለተኛ እና በካፓ የተነሳችሁት በጣም ያምራል በተለይ የካፓዉ በጣም ነው ሚያምረዉ ሰዉነት ሲሸፈን እንዴት እንደምናምር አረጋግጬበታለሁ ደግሞ ሰርጉን እንጠብቃን በቤተክርስቲያን ቢሆን ደሞ በጣም በጣም ጥሩ ነው ትክክለኛ ትዳር የሚባለዉም ቤተክርስቲያን ያወቀችዉ ሲሆን ነዉ ከዛ ዉጭ ያለዉ ዝሙት ነዉ ብላ ታስተምራለች ። እናም ትዳራችሁ በቁርባን ቢሆን ትዳርን ለእግዚአብሔር አደራ መስጠትም ነዉና በዛ እንጠብቃለን ለዛም እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንላችሁ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁና አብሮ ለመሆን አንድ ለመባል ያብቃችሉ ❤
    በተረፈ ግን
    በጣም ነው ያሳቅሽኝ በጣም ነው የተሰላቸሽዉ ነበር እና በዛ ፊት የተነሳሽዉንም ፎቶ እንድታሳይን ማየት እፈልጋለሁ በግልም ቢሆን ይላክልኝ 😂😂😅

  • @zebu8565
    @zebu8565 8 місяців тому +9

    ቤዝዬ የኔ ቆንጆ እህት ጌታ ሲያከብር እንደዚ ነው ትዳራቹ የአብረሃም ይስሩ ያርግላቹ ደሞ ቤዚ ሜካፕ ያምርብሻል

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 8 місяців тому +5

    ቢቀርባት አይንዋላይ ያለው አልወደደችውም ምቾት አልሰጣትም የኔ ማር እኮን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @kidistmulugeta9534
    @kidistmulugeta9534 8 місяців тому +12

    አቤት ውበት ያለ ሜካፕ ቤዚ እልልልል መራዊ እና መራዊት እንኳን ደስ አላችሁ እንደ አብርሀም እና እንደሳራ የተባርከ ጋብቻ ይሁንላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ እድሜ ለንስሀ ይስጣችሁ የጊሸኖ ማርያም አዛኜ በዘረፋፋ ቀሚሶ ትሽፍናችሁ ቸሩ መድሀኒአለም ከፊት ከሀላ ይጠብቃችሁ መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል ዋስ ጠበቃ ይሁናችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ ቤዚ እና ሰይፍ

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee 8 місяців тому +19

    የመጨረሻው ቬሎ እና ካባው በአበሻ ልብሽ በጣም አምሮባችኋል

  • @አይናለምባያብልዩቱብቻናል

    ዋውውውው እንደት እንደሚያምሩ እውነት ሲያምር በጣም ደስ ይላሉ ፎቶወች በሙሉ እኛም ወፍ ቀን በእውነት መልካም ጊዜ ተመኛሁላችሁ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ፍቅር ይስጠን

  • @haregewoinfekadu2113
    @haregewoinfekadu2113 8 місяців тому +2

    በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።የኔንም እንደናንተ ያድርግልኘ እግዚአብሔር ።

  • @Amane-oc4nj
    @Amane-oc4nj 8 місяців тому +2

    የኔ ወርቅ እዴት እደምወድሽ ብታቂ አይለያችሁ😍😍😘

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉 ተወዳጅ አርቲስት ሰይፈ እና ቤዛ ቆንጆ እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም ኑሩበት ይህን ዓለም እስካለም ዳርቻ❤❤ መልካም ጋብቻ

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 8 місяців тому +2

    ደስ ትላላችሁ ጌታ ትዳራችሁን ይባርክ በመከባበር ይሁን ጌታ በምክንያት ትውልድ ሊፈጥረት ነው የገናችሁ በመከባበር ኑሩ❤❤ ፈጣሪን አመስግኑ

  • @FrehiwotWorku-m9j
    @FrehiwotWorku-m9j 8 місяців тому +2

    3:44 ይሄ አይኔ ላይ ያረጉት ነገር😅😅😅😅😅😅 የታባቱ እንኳን ልጠቀመው ለስሙም ግድ የላት ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
    @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 8 місяців тому +2

    ምረጥ ጥንዶች የድንግል ማረያም ልጂ በደሰታ ያኑራችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @TigistEthiopia-q1s
    @TigistEthiopia-q1s 8 місяців тому +1

    😂ወይ ፈገግ እነሱ ፈገፍ 😅😅😅😅ስታምሩ እግዚአብሔር ትዳራቹ በፍሬ ይባርካቹ ብዙ ተባዙ❤❤

  • @LideyaMohammed
    @LideyaMohammed 8 місяців тому +104

    ሁሌ በሰው ሀገር በዓልን ማሳለፍ አስጠላኝ እኛንም እየን ያረብ በደስታ ሀገራችን ገብተን አግብተን ወልደን በፍቅር የምንኖር አድርገን ያረብ😢😢

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 8 місяців тому +11

    ዋዎ ስታምሩ ትዳራችሁ የአብረሃም የየሳራ ጋብቻ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 8 місяців тому +1

    የኔ ውብ ሜካፕ የለ አቤት ቁንጅና እማምላክን እንኳን ደሰ አላችው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @astunigne
    @astunigne 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የኔ ቢሆን እኳን እንደዚ ምደሠት አይመስለኝም ❤

  • @Workantifu
    @Workantifu 8 місяців тому +1

    she’s natural glow. A woman who is naturally pretty without trying. She was a pure beauty 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    Congrats Beza

  • @yeshumneshzeleke2354
    @yeshumneshzeleke2354 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ ደስ ይላል።

  • @genetajman-jp1mc
    @genetajman-jp1mc 8 місяців тому +2

    Dhugaa rabbii baay'ee namati toltuu ijaa irraa hafaa Bez& sef❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emutiemuti5287
    @emutiemuti5287 8 місяців тому +1

    እውይ ቤዚዬ የኔ cake ማርያምን ልክ የማውቃት የምወዳት ጏደኛዬን እህቴን ደስዋን የተካፈልኩ ነው የመሰለኝ❤️❤️❤️❤️ congratulations ቤዙ and ክንፈሚካኤል!!

  • @tesfaneshbesufekad
    @tesfaneshbesufekad 8 місяців тому +2

    እመብርሀን ትጠብቃችሁ እድለኞተች ናችሁ
    ቤታችሁ በበረከት ይሙላ እውነተኛ ግራጎንህን አግኝተሀል የተመረጡ ስዎች ናቸው ይሄንንእድል የሚያገኙቱ ዋ በደንብ ያዛት❤❤

  • @BeleynewTigetu
    @BeleynewTigetu 7 місяців тому

    በጣም የምወድህ ልጅ እንኳንም ጥሩ ልጅ ቀናህ:: ሲያያት የዋህ እነቷ ይናገራል::

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ ስወድሽ የኔ ብርቱ ቤዚየ❤❤❤❤

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 8 місяців тому

    ቤዚ እና ሰይፍ ደስ እምትሉጥንዶች እግዚአብሔር አምላክ የአብርሐምና የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ ቤዚዮ የኔ ቆንጆ ሜካት አለመውደድሽ ያስታውቃል እንደት እንደከበደሽ. የዛሬን ቻይውና እግዚአብሔር ሲፍጥርሽ ምርጥ ነሽ መልካም ሴት ጠንካራ ❤

  • @AbeselomDagaw
    @AbeselomDagaw 8 місяців тому +12

    እግዚሀብሄርን ማመን ነው ያቃተኘ ድንግል ማርያምን ወላዲታን አምላክ እንካን ደስ አላቹ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኘ እግዚሀብሄርን 🤗🤗🙏🙏🙏🙏❤🙏❤😆🙏🧥🧥🥶🥶🥶❤🤩😆🤩❤😊❤❤😊🤪🤩🤪🤨😃🤨🤣🤣🥶😊🤗🧥🤗🧥🤗🙏🙏🙏🧥🥶😊🥶😆❤🥶❤🥶🤪🥶🤪🤨🤪🤨🤪😆🤩😆🤩😆🙏😊🙏🧥🧥🤗🧥🤗🧥🧥🤗🧥🤗🧥🤗😊🤗😊🤗😆🥶😆🧥🙏🧥🙏😆😆🙏😆🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🥶😆🥶😊😊🥶😃🤨😃🤨🤣🤨🤣🤨😃🤪🤨❤🤨❤🤨❤🥶😆🥶😊😊🤗🧥🤗🧥🤗🧥😊🤨😊🥶😆🤩❤❤🤩🤪🤨❤🤨😆🤩

    • @nasryahkora4117
      @nasryahkora4117 8 місяців тому +1

      እና ደስ ካለሽ ባሻጉሊቶቹ ደስ እዳላለሽ ሚገልፁ ለምን ተጠቀምሽ ደሞ ብዛታቸው ወይ ጉድ 😂😂😂😂😂😂

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 8 місяців тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍🙄🤔🤔🤔

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ

    ቤዚዬ እቅርፍ ሲይዛት አታሷት❤❤❤በማርያም በጣም ታሳዝነኛለች❤ስለምወዳት ማለት ነዉ❤❤❤

  • @ብሽምካእዪማሕላይኤርሚወደ

    እንዴት እንደምወዳቸው ሁሌ ደስ ይበላቹ ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርከው የስደት እህቶቼም አገራችን ገብተን ሰው አክባሪ ባል ይስጠን ❤❤❤🙏🙏

  • @HewanBeyene-lg6ts
    @HewanBeyene-lg6ts 8 місяців тому +1

    Geta tdarachun yebark yabreham ena yesara yargelachu ewedachualew♥️♥️♥️

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 8 місяців тому

    ቤዚዬ የኔ ቆጆ እኳን ደስ አላችሁ❤❤ የድግል ማራም ልጅ ትራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤የሜካፑ ነገር ወለቀብኝ ስትይ አሳቀኝ😂😂😂አቺ ውብ ሴት ነሽ❤❤እወዳችዃለው❤❤❤

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 8 місяців тому

    ዋው ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ከክፋ ሁሉ ይጠብቃቹ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamaddis2832
    @selamaddis2832 8 місяців тому +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ያብርሀም የሳራ ይሁንላቹ 🎉 እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ ❤

  • @astertasew2332
    @astertasew2332 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ያምራል መጨረሻችሁን ያሳምረው የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 8 місяців тому +5

    እንኳን ደስ አላችሁ ቤዝዬ ሰይፈሜካኤል ፍቅራችሁን ብዝት ያርግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @elsamolabeyene5100
    @elsamolabeyene5100 8 місяців тому +1

    Woww Ejge betam New Metamrute keduse Egzybhaer yetbkcshu Baziya ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretarega2899
    @meseretarega2899 8 місяців тому +1

    Wow 🎉🎉🎉እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ቀላል አድካሚ ነው ቤዚ እኩ ከድካሟ የተነሳ ሳቋ ጠፍ የሁለተኘው ቪሉ ቀሽት ነው እንዲት ያምራል እሱ ላይ ግን ብዙም ፎቶ የለሽም እንጠብቃለን.

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 8 місяців тому +3

    ዋው ስታምሩ ትዳራችን የአብረሃም የየሳራ ጋብቻ ይሁን❤❤❤

  • @hirutbrhane178
    @hirutbrhane178 8 місяців тому

    የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
    ደግሞ እዴት እንደምታምሩ❤️❤️❤️

  • @eyrumimi3038
    @eyrumimi3038 8 місяців тому +1

    ያለሜካፕ ነው የምታምሪው ባታረጊ አንቺ በብዙ ድንግል ማርያም ከነልጇ የባረከችሽ ልጅ ነሽ እንደ ቤተክርስትያን ልጅነትም ቢሆን

  • @GenetAlemu-bh5sb
    @GenetAlemu-bh5sb 8 місяців тому

    እኳን ደስ አላቹ አደራ እግዚአብሔር የሰጠህ ስጦታ ናት እንዳይከፋት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስይላል የአብርሃም የሳራያርግላችሁ

  • @shikorinanatey7223
    @shikorinanatey7223 8 місяців тому +1

    betam des alegn ewnet hule belbe, behasabe nachu
    egzabher fkrachu yabzalachu, Eritrawit eye amaharik bzu aychlm ena des endilegn yetsafkut kegebachu benatachu ngerugn 😀😍 hule ewedachualoh
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EteneshMeseret
    @EteneshMeseret 8 місяців тому +1

    Betame tamralchu ,beze and seyfe l

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 8 місяців тому +1

    እኔ የገረመኝ እደኘ እደገጠረልጅ መሸኮረመሞዋ 😂የኔውድነገረ ሥወድሸ ቤዝየ አላህ ያዝልቅላችሁ ማሻአላህ

  • @Jdih-t9b
    @Jdih-t9b 8 місяців тому +1

    ኡፍፍ ስታምሩ እግዚአቢሄር ይባርከው ትዳራችሁን❤

  • @Yeti-op2bk
    @Yeti-op2bk 8 місяців тому

    Yene konjo betam siledekemat sakqua erasu tefa ❤❤❤❤❤fetari nechereshachun yasamirew❤❤❤

  • @OppoCell-n4i
    @OppoCell-n4i 8 місяців тому +5

    ሜካፑ በቀረ መልኳን አጠፋው የፀይም ቆንጆ ነች

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 8 місяців тому +12

    ❤❤❤ የእኔ ማር ቸሩ መዳኒያለም ቀሪው ዘመንሽን በደስታ በአሴት ያኑረው 😊

  • @zaharaahmed2703
    @zaharaahmed2703 8 місяців тому +1

    ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 8 місяців тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል የእኔ ማር ቸሩ መዳኒያለም ቀሪው ዘመንሸን በደሰታ በአሴት ያኑረው🙏❤❤❤

  • @FelekRahel
    @FelekRahel 8 місяців тому +4

    እንዴት እንደምታምሩ ውለዱ ክበዱ እመቤቴ ትባርካችሁ

  • @FikirJon
    @FikirJon 8 місяців тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል እግ/ር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ መልካም ጋብቻ በፍቅር የተሞላ ውልዳችሁ የምትክብሩበት የአብርሃም የሳራ ይሁን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AbebechDaba
    @AbebechDaba 8 місяців тому +1

    ሰይፈና ቤዛ የኔ ምርጦች በነገራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምላችሁ፡፡

  • @TryH5DFG
    @TryH5DFG 8 місяців тому +1

    Beza yene fiqiri siwodishi 🎉🎉🎉❤

  • @bettychernet1950
    @bettychernet1950 8 місяців тому

    Betam betam new mewadshi betely eshitu lay banchi west ena yasalfkutn aycha betam tenkara neshi hulem emabrhan doestya hiwot testeshi sakily❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahiDan-vz4gt
    @MahiDan-vz4gt 6 місяців тому

    በስማም ያበደ ነው የአብርሃም እና የሳራ ይሁን

  • @RuhamaNguse
    @RuhamaNguse 8 місяців тому

    ቤዚየ ከዚህ በላይ ይገባሻል እግዚአብሄር ያብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ማአዛነኝእሙአሚን
    @ማአዛነኝእሙአሚን 8 місяців тому +1

    አላህ የመጀመሪም የመጨረሻም ትዳር ያድርግላችሁ ሴፍየና ቤዝየ ❤❤👍✅

  • @saratessema2125
    @saratessema2125 8 місяців тому

    አቢዬ መልካም የተቀደሰ ደስታ የሞላበት ትዳር ይሁንላቹ ። የኔ አመለወርቅ ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz 8 місяців тому

    እኳን ደስ አላችሁ ስወዳችሁ እግዚብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤️❤️❤️

  • @MERONMEKONEN-m2f
    @MERONMEKONEN-m2f 8 місяців тому

    እንኳን ደስ አላችሁ ቤዚ ሰይፈ በጣምነው የምታምሮት❤❤❤❤❤

  • @semarawitsat
    @semarawitsat 8 місяців тому +1

    ውይ ደስስስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @MeserAsfawe
    @MeserAsfawe 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር በልጆች ይበርክ አንደኛ

  • @TigestAssefa-hr6du
    @TigestAssefa-hr6du 8 місяців тому

    እንኳን ደስአላቹ እዉነቴኔዉ ምላቹ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ የአብርሀምን እና የሳራ ትዳር የባረከ አምላ የናተን ይባርክላቹ ዉለዱ ክበዱ ።🥰🥰🥰

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 8 місяців тому

    ቤዝዬ የአለሜካፕ በጣም ቆንጆ ነሽ!!

  • @helenworku8170
    @helenworku8170 8 місяців тому

    የኔውድ ጥሩነገረ ይገባሻል እንኮን ደስ አለሺ።ደስ አላቺሁ ያብረሀም የሳራ ጋብቻ ያድረግላቺሁ ውዶቺ ❤❤❤

  • @yiftuseraashagre4368
    @yiftuseraashagre4368 8 місяців тому +1

    እልልልልልልልልልልልል በጣም ታምራላችሁ!!

  • @BitanyaBitu-py2iw
    @BitanyaBitu-py2iw 8 місяців тому

    DINGLE MARIAM &SEMAETUA ayleyuachu.....Bezyeee u r beauty wiz out mecab love u KIDUS MIKAELIM mezekershin atakumi ma sis ftsamiyachun yasamrlachihual..be Tselot bertu eshi...

  • @AlmazWendmu-qt6mk
    @AlmazWendmu-qt6mk 8 місяців тому +1

    እንዴት እንደምታምሩ ሰይፈና ቤዚ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ን ይባርክላችሁ❤❤❤😂

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 8 місяців тому +1

    በ ጣም ጎበዞች ፎቶ አንሺዎች , ሙሽሮችም ታምራላችሁ❤

  • @kisanetmehari5833
    @kisanetmehari5833 8 місяців тому +4

    Aseyyy xebukatey edmen tenan yehabkum habayeb❤❤❤❤❤❤