Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጋዜጠኛዉን መባረክ ስላለብኝ ተባረክ ለምን ብትል ስለማታወራ ለነሱ ብቻ እድል ስለምትሰጥ ነዉ የምታቀርባቸዉ ምስክርነት ሂወት ይነካል ተባረክ
እናመሰግናለን
እግዚያብሄረ ይመስገን
እጅግ በጣም ❤❤❤❤ብርክ በሉልኝ ውዶቼ❤❤❤❤
Tkekl neh tebarek
❤❤❤❤❤
የወደቀን አንስቶ የሣተን መልሶ በክብር የሚያቆም ጌታ ይባረክ!!!እርሱ ምሕረትን የተሞላ አምላክ ነው።ክብር ለእርሱ ይሁንእህቴ ተባረኪ።
Praise God
ሀሌ ሉያ ኢየሱስ የሀጥያተኞች ወዳጅ እኔም ታሪክ አለኝ በሱ ብቻ የተሰራ ስሙ ይባረክ
አሜን
እኔም አለኝ እኔም እንዲህ ብናገረው ደስ ይለኛል የሆነ ግማሽ ህይወቴ ግን ሚያሳፍር ለመናገር የሚከብድ ከአንደበት ላይ ለማውጣት ትልቅ ሃጥያት እንዴት ብዬ ላውራው ግን እግዚአብሄር በልጁ ደም ይቅርታውን ሰቶኝ አለሁ በህይወት እኔም የጎተራ ልጅ ነኝ ልጅቱን ብተዋወቃት ደስ ይለኛል ❤❤❤❤
@@jerryaboye7200ከእኔ የባሰ ለማውራትም የሚያሳፍር ያለፈ ታሪክ ያለው ያለም አይመስለኝም ግን የኔ ጌታ ታደገኝ ታሪኬን ተቀይሮ የእንደገና እድል ሰጠኝ ስሙ ይባረክ 🙏 ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው አሮጌው ነገር አልፎአል እነሆ አዲስ ሆኖአል 2ኛ ቆሮንቶስ 5:17 በነገራችን ላይ እኔም የጎተራ አካባቢ ልጅ ነኝ
እንደት ግልፅ የሆነ ምስክርነት ነው እኔም አንድ ቀን ወደ አባተ ቤት እመለሳለሁ በእንባ ነው የጨረስኩት አንችን የቀየረ ጌታ እኔንም ይቀይረኝ ❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ ተመለሽ የእደገና ጌታ ይጠብቅሻል❤
@@emnetkone9212አዎን ተመለሽ ላንቺ ደግሞ ጌታ ከዚህ የበለጠ ይወድሻል ይሆንልሻል እርሱ የወደቁትን በያሉበት ሄዶ የሚያነሳ የተጣሉትን የማይረሳ እውነተኛ እረኛና አባት ነው ነገ ዛሬ ሳትይ አሁን ተመለሽ አባትሽ ቤት ልጄ ተመለሰች ብሎ ድግስ አዘጋጅቶልሻል!!!እወድሻለሁ ብርክ በይልኝ!!
❤ amena
Ahun bezi seat temelesh yene ehit mchu gize atitebki ahun btimeleshi ahun yikr blo limelsish yetamene ena dink amlak new !!! enenm kesint tifat ena mot be eju kelilo endasalefegn binegrish yanchi bedel ejig tish endehone beteredash neber.........
የልብ መዘጋጀት ከሰዉ የመዳን ሰአት አሁን ነዉ ነገየኛ አይደለም አምልጭ እህቴ።
እውነትም ያልጠፋነው እኮ ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው!!
እየሱስ እየሱስ 😭😭😭ፍቅር ፍቅር ነው እውዳሃሎ እየሱስ የምድረ ባዳ ጎዳናዬ እየሱስዬ 😭😭😭💔💔💔እውድሃለው የሚለው ሌላ ነገር የለም ክብር ሁል ይሁን ለስሜ 😭😭💔💔💔
ከኳታር🇧🇭እኔም ስደት ነኝ። ቢያንስ አሁን በእኛ ጊዜ ይሻላል። የኔ ጌታ እኛ ብንተዉም እሱ አይተዉንም። ብንጠላዉም የእርሱ ፍቅር አይቀየርም። የኔ አባት የምድረበዳ ወዳጄ እግዚአብሔር አባቴ አንተ መልካም አምላክ ነህ።
እረ ጌታ ኢየሱስ ስንቱን መከራና ስቃይ አስረስቶናል በምእረቱ እያገዘ እኔም ታሪክ አለኝ❤❤
አዘጋጁን አለማድነቅ አልችልም ❤ በስተጀርባ ያለዉ ኢንስትሩመንት ዝቅ ማለቱ አይነቱ ❤ የምታቀርባቸዉን ሰዎች ድምጽ የሚያሳምርና እንድንሰማዉ የሚስብ ነዉ ❤ ተባረክ ለእንግዶችህ ውሀና ሶፍት ብታስቀምጥ ጥሩ ይመስለኛል
እናመሰግናለን። thank You for your feedback
Specially tissue is very important ❤
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ሀጢአትን እንጂ ሀጢአተኛ ሰዉን አይጠላም። የኔ ጌታ እርሱ የፍቅር አምላክ ነዉ። ወደ እሱ የሚጠጉት ጌታ እጁን ይዘረጋል። ተባረኪ የኔ እህት
እውነት ነው ጌታ በኔ ህይወት ያረገውን ነው የመሰከረችው የሚጥም ግልፅ ቀላል ውብ የጌታ መንፈስ ያለበት የሚማርክ ።እራሴን እያየሁ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ።ጌታ ሰው አይጥልም ይራራል እንጂ
“ስለዚህ፥ እነሆ፥ አባብላታለሁ፥ ወደ ምድረ በዳም አመጣታለሁ፥ ለልብዋም እናገራለሁ።” - ሆሴዕ 2፥16እሱ ብቻ ሰውን መሸከም ያውቅበታል።የተኖረ ህይወት ነው!!!
😭😭😭😭😭😭😭ይቺ የኔ ናት እኔ ኔኝ ጌታ በምድረ በዳም ያስተማረኝ 😢😢😢
ስለዚህ፥ እነሆ፥ አባብላታለሁ፥ ወደ ምድረ በዳም አመጣታለሁ፥ ለልብዋም እናገራለሁ።2፣14
14
በጣም የምወደው ፕሮግራም ጌታ ዘመንህን ይባርከው ግን አንድ ነገር ብቻ ብታስተካክል ብዬ ነው ሁሌ ሶፍት ለእንግዶችህ አዘጋጅ በጃቸው ሲጠቀሙ ማየት ትንሽ ደስ አይልም በተረፈ ግን ምንም እንከን የለውም መንፈስ ቅዱስ ያለበት ፕሮግራም ብሩክ ነህ።❤❤
Thank You 🙏. We will fix in the future. Thank You for feedback.
ብዙ አድርጋህልኛል ከቁጥር ያለፋ ከቀለት ያለፋ ከንግግር ያለፋ ጌታ ኢየሱስ እኮ ደግ ነው ስሙ ይባረክ 👐👐
We overcome our enemy by the blood of the lamb and the worlds of our testimonies.Thank You, I am blessed by this testimony.Praise be to God!🙏🏾
Amen 🙏
ምን አይነት ብስለት ነው ምን አይነት መረዳት ነው የኔ እህት በእውነት ቃል የለኝም ወድሻለሁ ❤❤❤
Thank You
እንደዚህ አይነት ምስክርነቶች በጣም ሰውን ያንፃሉ ይህን አይዲያ የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ክርስቶስን የሚያሳይ የእርሱን ጣልቃ ገብነት በእኛና በሞት መካከል፣ በብዙ ቻሌንጅ መካከል ጣልቃ እየገባ የተረዳን የታገዝን ብዙዎች ነን ክብር ለጌታ ይሁን ፀጋ ይብዛልህ፡፡ ቃናው እንዳይለወጥ ደግሞ በጣም ተጠንቀቅ ጌታ ይባርክህ
Thank You 🙏
የኔ እህት የኔ ልጅ እንኳን የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ታደገሽ ረዳሽ። የትላንት ህይወትሽ ለመጪው እምነትሽ ብርታት ይሁንሽ
አሜን 🙏🙏
@@Encounter_ ልታገናኙኝ ብትችሉ በጣም ደስ ይለኛል ተባረኩ
አስተማሪ ህይወት ነው ከሁም በላይ የየሱስ አብሮነት የሚተካ የለም ለሁሉም ጌታ ክብሩን ይውሰድ
Thank you for wratching
ጌታ ስሙ ይባረክ
ደማስቆዎች እንደ ልጆቼ ትናፍቆኛላችሁ እህቴ ደብዳቤሽን መፃፍ አታቃርጪ ምክንያቱም ጌታ የሚወራ አምላክ ነው የልብ ነው
Enameseginalen
ኣሜንንንን የኔ እህት እንኳን ጌታ አብሮሽ ሆኔልሽ ሞዖር የአረብ ሀገረሽ ጉዳይ
በጣም አስተማሪ ምስክርነቶች ነው የምታቀርቡት ጌታ ይባርካችሁ ፣ ትንሽ አስተያየት ልሳጣችሁ እባካችሁ ለምታቀርቡት እንግዶች እንባቸውን የሚጠርጉበት ሶፍት እና አፋቸውን የሚያርሱበት ውሀ አስቀድማችሁ ብታዘጋጁ ተባረኩ
እናመሰግናለን ስለ አስተያየታቹ
Wow እግዛብሔረ መልካም ወዳጅ ነው
ቅጥቅጡን ሸንበቆ አይሰብርም፣ የሚጠሰውን ጧፍ አያጠፋምኮ❤
በጣም ጥሩ ምስክርነት ነው ጌታ አዋቂ ነው ሩሁሩህ እና ይቅር ባይ ነው ለሚደገፉት መደገፊያ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ
ተባረኪ ጸጋውብዛልሽ
ክብር ለጌታ ይሁን እንኳን ጌታ እረዳሽ እልልልልልል ክብር ለንጉሱ ይሁን
🙌🙌🙌🙌
Wow geta semu yebareki eyesusi yadinali❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙌
Praise lord you are love praise God for every thing.
Yes 🙌
ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ እህታችን ❤❤❤❤❤
የእኔ እምባ ይፍሰስልሽ ግን ጌታ ስላለ እፅናናለሁ
ጌታ መልካም ነው ።
God Bless You ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
”“ነገር ግን በእግዚአብሔር የሚታመን፣ መታመኛውም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። በውሃ ዳር እንደ ተተከለ፣ ሥሩንም ወደ ወንዝ እንደ ሰደደ ዛፍ ነው፣ ሙቀት ሲመጣ አይፈራም፤ ቅጠሉም ዘወትር እንደ ለመለመ ነው፤ በድርቅ ዘመን አይሠጋም፤ ፍሬ ማፍራቱንም አያቋርጥም።”“ኤርምያስ 17:7-8 NASVድንቅ ምስክርነት ጌታ ይባርካት።ፕሮግራሙንም የምታዘጋጁ ሁሉ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው በርቱ፣ ጌታ ይባርካችሁ።❤❤❤❤
እግዚአብሔር ለ እኛ በተለይ ለስደተኞች ያዳላል ይጠነቅቅልናል በጣም ምናወራው ለእርሱ ብቻ ነው ይሰማናል እኔንም ሰምቶ እጄን ይዞኝ ስያወጣኝ አይቻለሁ
የኔ እናት ስትጢም ነገ መልካም ነው ጌታ ሁሌም መልካም ነው ለልጆቹ
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኪ❤❤❤
እግዚአብሄር ትልቅ የማይመረመር ❤❤❤❤ተባረኪ እህቴ የጎተራ ልጅነኝ ስትይ እኔም ጎተራ ነው ቤቴ ደስ አለኝ ደማስቆ በጣም ድንቅ ስትጠይቁ ጣልቃ አትገቡደስ በሚል ልብን በሚነካና ርግት ያለ ተባረኩ በዚሁ ቀጥሉ በርቱ እህቴ በርቺ ❤❤❤❤ውድድድድ
Wow life is so sweet with Jesus ...praise God ...ur blessd dear sister
Thank you so much
እግዚአብሄርን እንዲህ በሉት ስራህ ድንቅ ነው❤ አዎ ስራህ ድንቅ ነው፡ተመስገን❤
ወይኔ የኔ ህይወት መንገዱ ቢለይም እውነት እኔም ከ13ት አመቴ በኀላ ከባድ ህይወት አሳልፌያለው ከጌታ ጋር እውነት እውነት እየሱስ ፍቅር ፍቅር ብቻ ነው❤❤❤❤
Thank You for watching
ጌታ እየሱስ ይባረክ
በጣም ዉስጥን የሚያድስ እምነትን የሚጨምር ምስክርነት የምታቀርቡት በብዙ ተባረኩ።የኔ ቆንጆ ጌታ ይባርክሽ።ከነድካማችን የሚወደን ጌታ ስሙ ይባረክ።
Wow what an amazing story, thank you for sharing ❤God bless you more sister
ከምንም በላይ የውስጥ ፈውስን የመሰለ የለም እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም የረዳን
I really like ur program
Thank You 🙏. God bless you.
Amen geta yibaraki🎉
እህትዬ በብዙ ይባርክሽ ! የሰከነና የተረጋጋ አስተማሪ ምስክርነት ! ኦ ጌታ ሆይ ለዘለዓለም ቅዱስ ስምህ ይክበር !!
Ye Egziabher sm ybarek 🙏🙏Semay tuboch demo TEBAREKU EGZIABHER YBARKACHU👐👐👐👐👐 is the only thing that I can say.
እናመሰግናለብ ተባረኪ 🙏
አቤት የእግዚአቤሔር ምሕረት ምንይከፈለዋል ተባረኩ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
❤thank you!! 🙏Semay tube I want to support this you tube
Thank You 🙏 .
❤❤❤❤❤አሜንንንንንን አሜንንንንንን
🙌🙌
እኔም እግዚአብሔር የተደረገልኝ ነገር መመስከር ፈልጋለሁ አሁን ግን አረብ ሀገር ነው የምኖረው የጌታ ፈቃድ ብሆን ስመጣ እመሰክራለሁ 😢😢😢😢
መልካም ወጣት ❤ thank you Yoni.
ብዙ ባይሆንም የእኔን።ታሪክ ይመስላል ታርኳ !እግዚአብሔር ታላቅ ነው እውነት ከምንም ከማንም በላይ እኔም ሁሌም የምለው ነገር ኢየሱስ ሚስጥረኛየ ነው ፣ባለሁበት ሁኔታ እኔ ሰውች የሚውቁ ሌላ ነው ግን በውስጤ ብዙ ነገሮች አሉ እግዚአብሔር ብቻ የሚውቃችው ። እግዚአብሔር ሚስጥር ይደብቃል ሰው ግን ሚስጥር አይደብቅም ያላቸው ልቤን ነካኝ በእውነት ኢየሱስ ይለያል ኢየሱስ ፍቅር ነው ። ተባረኩ የምታስተላልፉት ምስክርነት እውነት እኔ በጣም ነው የምባረክበት ተባረኩ ።❤
Amazing, very simple but powerful testimony. God bless you.
Thanks for listening
ጌታ ይባርሽ የፕሮግራሙ አዘጋጆች ተባረኩ ሶፋት ግን ቢኖረቹ ጥሩ ነው
Thank you for sharing your life. You are loved by God and that is what matters. Keep telling God's goodness everywhere. You are blessed.
እውነት ነው !!! እየሱስ በፍጹም አይጥልም 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
ስላም ለእናት ይሁን እባካችሁ ለእንግዶቻችሁ ሶፍት እና ውሃ አቅርብላቸው::
Thank You for your feedback
እግዚአብሔር መልካም ነውእሱ ምስትረኛች ነው ማን እንደሱ ሚስጥራችን ይጠብቃል ከኔ ሃትያታችን ተሸክሞናልና ስሙ ይባረክ እህቴ ጌታ እንካን አረዳሽ ያሳለፍሹ ሂዎት ከኔ ሕዎት ጋር ተመሳሳይ ነው
አቤት የኔ ጌታ ስንቱን አሻግሮናል ስሙ ይባረክ🙏
Areb hager kebad new chigr wist lalut ehitochachn geta yedreselachew sile meskirnetish Egzihabeher sileredash ehitachn thank you ❤❤❤
Thank You for watching…
ጌታ ከአንችጋር ነዉ ስለወንድምሽን ሀዘን ጌታ ለአንችም ለሞላዉ በተሰቦችሽም መፅናናትን ይስጣችሁበጣም ስሌ ወንድምሽን መሞቱን ውስጤን ነካኝ 😢😭😭😭😢እኔም ለአስር አመታት ያላዬዉትን ወንድሜን በሰዉ ሀገር ሁኜ ዘንድሮ ሞተብኝ 😭😭😭😭በጣም ነወ የተሰማኝ ጌታ ነፍሳቻዉን ይማርልኝ ጎበዝ ጠንካራ ሰት ልጅ ነሽ ጌታ ከአንችጋር ይሁን በጣም ተመስጬ ነበር የሰማሁሽ
Thank you
ሁሌም የምታቀርባቸው ስዎች እጅግ በጣም የሚያስደንቅና ከነሱ ሕይወት ትልቅ ትምህርት ስጪ የሆነ ስለሆነ ከልብ አመስግንሀለሁ ሁላችሁምን ጌታ ይባርካችሁ ። ከልጅነት እስከ ወጣትን ያሳለፍሽው የሕይወት መንገንድ በጣም አሳዛኝ ቢሆንም ሚስጥረንኛ የሆነች ጌታ እንዴት በልጆቹ ተስፋ እንደ ማይቆርጥ ከታሪክሽ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ጌታ ይባርክሽThank you for sharing with us ❤ ❤
ጌታ ሁሌም ልጆቹ አይጥልም የኔ ቆንጆ ህት እግዚአብሔር ስለረዳሽ አመስግነዋለው አስመለጠሽ ፈዋሹ ልጆቹን ማዳን ስለሚአቅበት ፈውስሽ ይፅና ❤❤❤
Keep up the great work 💯. Well done 👍🏽✅
ተባረኪ የኔ እህቴ 🥰🥰🥰
Thank you! Will do!
እውነት ነው ጌታ እረፍት ነው የኔ ቆንጂት ተባረኪ
Praise God! Wonderful testimony!
Amen 🙌🙌
ማን ያመልጣል from God!!!❤❤❤❤
ማንም
tebarku geta megarm ya geta ridata eny ed anchi ba buzu rdtuninl endum anchn enda mlsash wodhagri yemlsnin 😢😢😢😢❤❤❤❤
እባካችሁ ድምፅ ጫምሩ ያለ ኤርፖን እኮ አይሳማም ጆሮኤ አማማኝ እባካችሁ ታባረክ
እናስተካክላለን
እኛም የምንመሰክርበት ዘመን ይመጣልናል!
አዎ እግዚአብሔር መልካም ነው
tebarekow
Yen inat ❤🥰❤️ anidi anda hiywot endeh nat malisum Egziabher gar naw bigebagnim bayigebagnim bane hiywot leulaw naw ❤️ Egziabher malkam dink misikrenet tebereku❤️🥰
ጌታ እንኳን እረዳሽ እግዜያቤር ማንንም እይጥልም
እግዚኣብሄር ይመስግን!!
Ewnet nw tebarki zemenshe hulu yegeta nw geta ale berchi !!!!!!!!
Abet yegziabhier mihret abet chernetu yefqru tig tilkinew smu ybarek eyesus fiqirnew ❤
Wow Yeliji Awakineshi Tsegawu Yizalsh❤🎉
lanem andi qan endale aminalehu🙏
Geta melkam new
Eyesus yidishal
ለሰማይ ቲዩብ ክብር አለኝ ! ትለያለህ ተባረክ ።
Amen 🙏. Praise God
God bless you !!!!!!!
Eyesus Eyesus Eyesus 😭😭😭😭😭😭😭 Yelijinete amilak Wendme Eyesus !
🙏🙏🙏🙏🙏
ker zemenishn geta yibariksh.
Amennnn Amennnn Egzhbhar mistir yetbkal ❤❤❤❤
Yes
Good bless you🎉🎉🎉🎉🎉🎉♥♥♥♥♥♥✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
Great testimony, but next please have the guests speak up...she was whispering through most of it God bless you all
Geta enkwan erdashe ehete 😍😍😍😍😍💙💙💙💙💙💙💙💙
እግዚአብሔር ደግ ነው❤❤
እውነት አሁንም ያለውት ቤሩት ነኝ ነው ያለውት አንቺ ያለፍሽበትን እኔም አልፊበታለው የንገሩትን የማይስሳ አምላክ የተባረክ ይውን
Ameeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeen Tabaeriki Tabaeriki Tabarriki
🙌🙌🙌
የጌታ ጥበቃ ተነገሮ አያልቅም ሀሌሉያ መንፈስ ቅዱስ ድንቅ አምላክ ነህ
Soft askamtilacheu lagidochi tabraki❤❤
🙏🙏🙏🙏
😢😢😢😢 እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉምኢየሱስ አለ
“የተቀጠቀጠን ሸምበቆ አይሰብርም፥ የሚጤስንም ክር አያጠፋም፤ በእውነት ፍርድን ያወጣል።” - ኢሳይያስ 42፥3
Abete yabate degenet meraratu yeker maletu tekeru mayetel mayetew aunem semu yegenene tebareki enqwanem ye eresu honesh ameletesh❤❤❤
እግዚአብሔር ጎደኛ ሲሆን ሚስጥር ይጠብቃል❤❤❤ ሰው ጎደኛ ሲሆን ሚስጥር አይጠብቅም !
Praise God .
Hallelujaaaaaaaaaaaa essssssssssseeeey!
ጋዜጠኛዉን መባረክ ስላለብኝ ተባረክ ለምን ብትል ስለማታወራ ለነሱ ብቻ እድል ስለምትሰጥ ነዉ የምታቀርባቸዉ ምስክርነት ሂወት ይነካል ተባረክ
እናመሰግናለን
እግዚያብሄረ ይመስገን
እጅግ በጣም ❤❤❤❤ብርክ በሉልኝ ውዶቼ❤❤❤❤
Tkekl neh tebarek
❤❤❤❤❤
የወደቀን አንስቶ የሣተን መልሶ በክብር የሚያቆም ጌታ ይባረክ!!!እርሱ ምሕረትን የተሞላ አምላክ ነው።ክብር ለእርሱ ይሁንእህቴ ተባረኪ።
Praise God
ሀሌ ሉያ ኢየሱስ የሀጥያተኞች ወዳጅ እኔም ታሪክ አለኝ በሱ ብቻ የተሰራ ስሙ ይባረክ
አሜን
እኔም አለኝ እኔም እንዲህ ብናገረው ደስ ይለኛል የሆነ ግማሽ ህይወቴ ግን ሚያሳፍር ለመናገር የሚከብድ ከአንደበት ላይ ለማውጣት ትልቅ ሃጥያት እንዴት ብዬ ላውራው ግን እግዚአብሄር በልጁ ደም ይቅርታውን ሰቶኝ አለሁ በህይወት እኔም የጎተራ ልጅ ነኝ ልጅቱን ብተዋወቃት ደስ ይለኛል ❤❤❤❤
@@jerryaboye7200ከእኔ የባሰ ለማውራትም የሚያሳፍር ያለፈ ታሪክ ያለው ያለም አይመስለኝም ግን የኔ ጌታ ታደገኝ ታሪኬን ተቀይሮ የእንደገና እድል ሰጠኝ ስሙ ይባረክ 🙏 ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው አሮጌው ነገር አልፎአል እነሆ አዲስ ሆኖአል 2ኛ ቆሮንቶስ 5:17 በነገራችን ላይ እኔም የጎተራ አካባቢ ልጅ ነኝ
እንደት ግልፅ የሆነ ምስክርነት ነው እኔም አንድ ቀን ወደ አባተ ቤት እመለሳለሁ በእንባ ነው የጨረስኩት አንችን የቀየረ ጌታ እኔንም ይቀይረኝ ❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ ተመለሽ የእደገና ጌታ ይጠብቅሻል❤
@@emnetkone9212አዎን ተመለሽ ላንቺ ደግሞ ጌታ ከዚህ የበለጠ ይወድሻል ይሆንልሻል እርሱ የወደቁትን በያሉበት ሄዶ የሚያነሳ የተጣሉትን የማይረሳ እውነተኛ እረኛና አባት ነው ነገ ዛሬ ሳትይ አሁን ተመለሽ አባትሽ ቤት ልጄ ተመለሰች ብሎ ድግስ አዘጋጅቶልሻል!!!እወድሻለሁ ብርክ በይልኝ!!
❤ amena
Ahun bezi seat temelesh yene ehit mchu gize atitebki ahun btimeleshi ahun yikr blo limelsish yetamene ena dink amlak new !!! enenm kesint tifat ena mot be eju kelilo endasalefegn binegrish yanchi bedel ejig tish endehone beteredash neber.........
የልብ መዘጋጀት ከሰዉ የመዳን ሰአት አሁን ነዉ ነገየኛ አይደለም አምልጭ እህቴ።
እውነትም ያልጠፋነው እኮ ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው!!
አሜን
እየሱስ እየሱስ 😭😭😭ፍቅር ፍቅር ነው እውዳሃሎ እየሱስ የምድረ ባዳ ጎዳናዬ እየሱስዬ 😭😭😭💔💔💔እውድሃለው የሚለው ሌላ ነገር የለም ክብር ሁል ይሁን ለስሜ 😭😭💔💔💔
Praise God
ከኳታር🇧🇭እኔም ስደት ነኝ። ቢያንስ አሁን በእኛ ጊዜ ይሻላል። የኔ ጌታ እኛ ብንተዉም እሱ አይተዉንም። ብንጠላዉም የእርሱ ፍቅር አይቀየርም። የኔ አባት የምድረበዳ ወዳጄ እግዚአብሔር አባቴ አንተ መልካም አምላክ ነህ።
እረ ጌታ ኢየሱስ ስንቱን መከራና ስቃይ አስረስቶናል በምእረቱ እያገዘ እኔም ታሪክ አለኝ❤❤
Praise God
አዘጋጁን አለማድነቅ አልችልም ❤ በስተጀርባ ያለዉ ኢንስትሩመንት ዝቅ ማለቱ አይነቱ ❤ የምታቀርባቸዉን ሰዎች ድምጽ የሚያሳምርና እንድንሰማዉ የሚስብ ነዉ ❤ ተባረክ ለእንግዶችህ ውሀና ሶፍት ብታስቀምጥ ጥሩ ይመስለኛል
እናመሰግናለን። thank You for your feedback
Specially tissue is very important ❤
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ሀጢአትን እንጂ ሀጢአተኛ ሰዉን አይጠላም። የኔ ጌታ እርሱ የፍቅር አምላክ ነዉ። ወደ እሱ የሚጠጉት ጌታ እጁን ይዘረጋል። ተባረኪ የኔ እህት
እውነት ነው ጌታ በኔ ህይወት ያረገውን ነው የመሰከረችው የሚጥም ግልፅ ቀላል ውብ የጌታ መንፈስ ያለበት የሚማርክ ።እራሴን እያየሁ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ።
ጌታ ሰው አይጥልም ይራራል እንጂ
አሜን
“ስለዚህ፥ እነሆ፥ አባብላታለሁ፥ ወደ ምድረ በዳም አመጣታለሁ፥ ለልብዋም እናገራለሁ።”
- ሆሴዕ 2፥16
እሱ ብቻ ሰውን መሸከም ያውቅበታል።
የተኖረ ህይወት ነው!!!
Praise God
😭😭😭😭😭😭😭ይቺ የኔ ናት እኔ ኔኝ ጌታ በምድረ በዳም ያስተማረኝ 😢😢😢
ስለዚህ፥ እነሆ፥ አባብላታለሁ፥ ወደ ምድረ በዳም አመጣታለሁ፥ ለልብዋም እናገራለሁ።
2፣14
14
በጣም የምወደው ፕሮግራም ጌታ ዘመንህን ይባርከው ግን አንድ ነገር ብቻ ብታስተካክል ብዬ ነው ሁሌ ሶፍት ለእንግዶችህ አዘጋጅ በጃቸው ሲጠቀሙ ማየት ትንሽ ደስ አይልም በተረፈ ግን ምንም እንከን የለውም መንፈስ ቅዱስ ያለበት ፕሮግራም ብሩክ ነህ።❤❤
Thank You 🙏. We will fix in the future. Thank You for feedback.
ብዙ አድርጋህልኛል ከቁጥር ያለፋ ከቀለት ያለፋ ከንግግር ያለፋ
ጌታ ኢየሱስ እኮ ደግ ነው ስሙ ይባረክ 👐👐
አሜን
We overcome our enemy by the blood of the lamb and the worlds of our testimonies.
Thank You, I am blessed by this testimony.
Praise be to God!🙏🏾
Amen 🙏
ምን አይነት ብስለት ነው ምን አይነት መረዳት ነው የኔ እህት በእውነት ቃል የለኝም ወድሻለሁ ❤❤❤
Thank You
እንደዚህ አይነት ምስክርነቶች በጣም ሰውን ያንፃሉ ይህን አይዲያ የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ክርስቶስን የሚያሳይ የእርሱን ጣልቃ ገብነት በእኛና በሞት መካከል፣ በብዙ ቻሌንጅ መካከል ጣልቃ እየገባ የተረዳን የታገዝን ብዙዎች ነን ክብር ለጌታ ይሁን ፀጋ ይብዛልህ፡፡ ቃናው እንዳይለወጥ ደግሞ በጣም ተጠንቀቅ ጌታ ይባርክህ
Thank You 🙏
የኔ እህት የኔ ልጅ እንኳን የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ታደገሽ ረዳሽ። የትላንት ህይወትሽ ለመጪው እምነትሽ ብርታት ይሁንሽ
አሜን 🙏🙏
@@Encounter_ ልታገናኙኝ ብትችሉ በጣም ደስ ይለኛል ተባረኩ
አስተማሪ ህይወት ነው ከሁም በላይ የየሱስ አብሮነት የሚተካ የለም ለሁሉም ጌታ ክብሩን ይውሰድ
Thank you for wratching
ጌታ ስሙ ይባረክ
አሜን
ደማስቆዎች እንደ ልጆቼ ትናፍቆኛላችሁ እህቴ ደብዳቤሽን መፃፍ አታቃርጪ ምክንያቱም ጌታ የሚወራ አምላክ ነው የልብ ነው
Enameseginalen
ኣሜንንንን የኔ እህት እንኳን ጌታ አብሮሽ ሆኔልሽ ሞዖር የአረብ ሀገረሽ ጉዳይ
Amen 🙏
በጣም አስተማሪ ምስክርነቶች ነው የምታቀርቡት ጌታ ይባርካችሁ ፣ ትንሽ አስተያየት ልሳጣችሁ እባካችሁ ለምታቀርቡት እንግዶች እንባቸውን የሚጠርጉበት ሶፍት እና አፋቸውን የሚያርሱበት ውሀ አስቀድማችሁ ብታዘጋጁ ተባረኩ
እናመሰግናለን ስለ አስተያየታቹ
Wow እግዛብሔረ መልካም ወዳጅ ነው
አሜን
ቅጥቅጡን ሸንበቆ አይሰብርም፣ የሚጠሰውን ጧፍ አያጠፋምኮ❤
Praise God
በጣም ጥሩ ምስክርነት ነው ጌታ አዋቂ ነው ሩሁሩህ እና ይቅር ባይ ነው ለሚደገፉት መደገፊያ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ
አሜን
ተባረኪ ጸጋውብዛልሽ
Amen 🙏
ክብር ለጌታ ይሁን እንኳን ጌታ እረዳሽ እልልልልልል ክብር ለንጉሱ ይሁን
🙌🙌🙌🙌
Wow geta semu yebareki eyesusi yadinali❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙌
Praise lord you are love praise God for every thing.
Yes 🙌
ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ እህታችን ❤❤❤❤❤
Amen 🙏
የእኔ እምባ ይፍሰስልሽ ግን ጌታ ስላለ እፅናናለሁ
ጌታ መልካም ነው ።
God Bless You ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Amen 🙏
”“ነገር ግን በእግዚአብሔር የሚታመን፣ መታመኛውም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። በውሃ ዳር እንደ ተተከለ፣ ሥሩንም ወደ ወንዝ እንደ ሰደደ ዛፍ ነው፣ ሙቀት ሲመጣ አይፈራም፤ ቅጠሉም ዘወትር እንደ ለመለመ ነው፤ በድርቅ ዘመን አይሠጋም፤ ፍሬ ማፍራቱንም አያቋርጥም።”“
ኤርምያስ 17:7-8 NASV
ድንቅ ምስክርነት ጌታ ይባርካት።
ፕሮግራሙንም የምታዘጋጁ ሁሉ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው በርቱ፣ ጌታ ይባርካችሁ።❤❤❤❤
Amen 🙏
እግዚአብሔር ለ እኛ በተለይ ለስደተኞች ያዳላል ይጠነቅቅልናል በጣም ምናወራው ለእርሱ ብቻ ነው ይሰማናል እኔንም ሰምቶ እጄን ይዞኝ ስያወጣኝ አይቻለሁ
Praise God
የኔ እናት ስትጢም ነገ መልካም ነው ጌታ ሁሌም መልካም ነው ለልጆቹ
Amen 🙏
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኪ❤❤❤
Amen 🙏
እግዚአብሄር ትልቅ የማይመረመር ❤❤❤❤ተባረኪ እህቴ የጎተራ ልጅነኝ ስትይ እኔም ጎተራ ነው ቤቴ ደስ አለኝ ደማስቆ በጣም ድንቅ ስትጠይቁ ጣልቃ አትገቡደስ በሚል ልብን በሚነካና ርግት ያለ ተባረኩ በዚሁ ቀጥሉ በርቱ እህቴ በርቺ ❤❤❤❤ውድድድድ
Thank You 🙏
Wow life is so sweet with Jesus ...praise God ...ur blessd dear sister
Thank you so much
እግዚአብሄርን እንዲህ በሉት ስራህ ድንቅ ነው❤ አዎ ስራህ ድንቅ ነው፡ተመስገን❤
አሜን
ወይኔ የኔ ህይወት መንገዱ ቢለይም እውነት እኔም ከ13ት አመቴ በኀላ ከባድ ህይወት አሳልፌያለው ከጌታ ጋር እውነት እውነት እየሱስ ፍቅር ፍቅር ብቻ ነው❤❤❤❤
Thank You for watching
ጌታ እየሱስ ይባረክ
በጣም ዉስጥን የሚያድስ እምነትን የሚጨምር ምስክርነት የምታቀርቡት በብዙ ተባረኩ።የኔ ቆንጆ ጌታ ይባርክሽ።ከነድካማችን የሚወደን ጌታ ስሙ ይባረክ።
Amen 🙏
Wow what an amazing story, thank you for sharing ❤God bless you more sister
Amen 🙏
ከምንም በላይ የውስጥ ፈውስን የመሰለ የለም እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም የረዳን
Amen 🙏
I really like ur program
Thank You 🙏. God bless you.
Amen geta yibaraki🎉
እህትዬ በብዙ ይባርክሽ ! የሰከነና የተረጋጋ አስተማሪ ምስክርነት !
ኦ ጌታ ሆይ ለዘለዓለም ቅዱስ ስምህ ይክበር !!
Amen 🙏
Ye Egziabher sm ybarek 🙏🙏
Semay tuboch demo TEBAREKU EGZIABHER YBARKACHU👐👐👐👐👐 is the only thing that I can say.
እናመሰግናለብ ተባረኪ 🙏
አቤት የእግዚአቤሔር ምሕረት ምንይከፈለዋል ተባረኩ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
አሜን
❤thank you!! 🙏Semay tube I want to support this you tube
Thank You 🙏 .
❤❤❤❤❤አሜንንንንንን አሜንንንንንን
🙌🙌
እኔም እግዚአብሔር የተደረገልኝ ነገር መመስከር ፈልጋለሁ አሁን ግን አረብ ሀገር ነው የምኖረው የጌታ ፈቃድ ብሆን ስመጣ እመሰክራለሁ 😢😢😢😢
Praise God
መልካም ወጣት ❤ thank you Yoni.
Thank You for watching
ብዙ ባይሆንም የእኔን።ታሪክ ይመስላል ታርኳ !እግዚአብሔር ታላቅ ነው እውነት ከምንም ከማንም በላይ እኔም ሁሌም የምለው ነገር ኢየሱስ ሚስጥረኛየ ነው ፣ባለሁበት ሁኔታ እኔ ሰውች የሚውቁ ሌላ ነው ግን በውስጤ ብዙ ነገሮች አሉ እግዚአብሔር ብቻ የሚውቃችው ። እግዚአብሔር ሚስጥር ይደብቃል ሰው ግን ሚስጥር አይደብቅም ያላቸው ልቤን ነካኝ በእውነት ኢየሱስ ይለያል ኢየሱስ ፍቅር ነው ። ተባረኩ የምታስተላልፉት ምስክርነት እውነት እኔ በጣም ነው የምባረክበት ተባረኩ ።❤
አሜን
Amazing, very simple but powerful testimony. God bless you.
Thanks for listening
ጌታ ይባርሽ የፕሮግራሙ አዘጋጆች ተባረኩ ሶፋት ግን ቢኖረቹ ጥሩ ነው
Thank You 🙏
Thank you for sharing your life. You are loved by God and that is what matters. Keep telling God's goodness everywhere. You are blessed.
Amen 🙏
እውነት ነው !!! እየሱስ በፍጹም አይጥልም 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
ስላም ለእናት ይሁን እባካችሁ ለእንግዶቻችሁ ሶፍት እና ውሃ አቅርብላቸው::
Thank You for your feedback
እግዚአብሔር መልካም ነው
እሱ ምስትረኛች ነው ማን እንደሱ ሚስጥራችን ይጠብቃል ከኔ ሃትያታችን ተሸክሞናልና ስሙ ይባረክ እህቴ ጌታ እንካን አረዳሽ ያሳለፍሹ ሂዎት ከኔ ሕዎት ጋር ተመሳሳይ ነው
Thank You for watching
አቤት የኔ ጌታ ስንቱን አሻግሮናል ስሙ ይባረክ🙏
Amen 🙏
Areb hager kebad new chigr wist lalut ehitochachn geta yedreselachew sile meskirnetish Egzihabeher sileredash ehitachn thank you ❤❤❤
Thank You for watching…
ጌታ ከአንችጋር ነዉ
ስለወንድምሽን ሀዘን ጌታ ለአንችም ለሞላዉ በተሰቦችሽም መፅናናትን ይስጣችሁ
በጣም ስሌ ወንድምሽን መሞቱን ውስጤን ነካኝ 😢😭😭😭😢እኔም ለአስር አመታት ያላዬዉትን ወንድሜን በሰዉ ሀገር ሁኜ ዘንድሮ ሞተብኝ 😭😭😭😭
በጣም ነወ የተሰማኝ ጌታ ነፍሳቻዉን ይማርልኝ
ጎበዝ ጠንካራ ሰት ልጅ ነሽ ጌታ ከአንችጋር ይሁን
በጣም ተመስጬ ነበር የሰማሁሽ
Thank you
ሁሌም የምታቀርባቸው ስዎች እጅግ በጣም የሚያስደንቅና ከነሱ ሕይወት ትልቅ ትምህርት ስጪ የሆነ ስለሆነ ከልብ አመስግንሀለሁ ሁላችሁምን ጌታ ይባርካችሁ ። ከልጅነት እስከ ወጣትን ያሳለፍሽው የሕይወት መንገንድ በጣም አሳዛኝ ቢሆንም ሚስጥረንኛ የሆነች ጌታ እንዴት በልጆቹ ተስፋ እንደ ማይቆርጥ ከታሪክሽ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ጌታ ይባርክሽ
Thank you for sharing with us ❤ ❤
Thank You for watching
ጌታ ሁሌም ልጆቹ አይጥልም የኔ ቆንጆ ህት እግዚአብሔር ስለረዳሽ አመስግነዋለው አስመለጠሽ ፈዋሹ ልጆቹን ማዳን ስለሚአቅበት ፈውስሽ ይፅና ❤❤❤
Amen 🙏
Keep up the great work 💯. Well done 👍🏽✅
ተባረኪ የኔ እህቴ 🥰🥰🥰
Thank you! Will do!
እውነት ነው ጌታ እረፍት ነው የኔ ቆንጂት ተባረኪ
Amen 🙏
Praise God! Wonderful testimony!
Amen 🙌🙌
ማን ያመልጣል from God!!!❤❤❤❤
ማንም
tebarku geta megarm ya geta ridata eny ed anchi ba buzu rdtuninl endum anchn enda mlsash wodhagri yemlsnin 😢😢😢😢❤❤❤❤
Thank You 🙏
እባካችሁ ድምፅ ጫምሩ ያለ ኤርፖን እኮ አይሳማም ጆሮኤ አማማኝ እባካችሁ ታባረክ
እናስተካክላለን
እኛም የምንመሰክርበት ዘመን ይመጣልናል!
አዎ እግዚአብሔር መልካም ነው
tebarekow
Praise God
Yen inat ❤🥰❤️ anidi anda hiywot endeh nat malisum Egziabher gar naw bigebagnim bayigebagnim bane hiywot leulaw naw ❤️ Egziabher malkam dink misikrenet tebereku❤️🥰
Amen 🙏
ጌታ እንኳን እረዳሽ እግዜያቤር ማንንም እይጥልም
Amen 🙏
እግዚኣብሄር ይመስግን!!
Amen 🙏
Ewnet nw tebarki zemenshe hulu yegeta nw geta ale berchi !!!!!!!!
Amen 🙏
Abet yegziabhier mihret abet chernetu yefqru tig tilkinew smu ybarek eyesus fiqirnew ❤
Amen 🙏
Wow Yeliji Awakineshi Tsegawu Yizalsh❤🎉
አሜን
Thank You 🙏
lanem andi qan endale aminalehu🙏
Geta melkam new
Eyesus yidishal
ለሰማይ ቲዩብ ክብር አለኝ ! ትለያለህ ተባረክ ።
Amen 🙏. Praise God
God bless you !!!!!!!
Amen 🙏
Eyesus Eyesus Eyesus 😭😭😭😭😭😭😭 Yelijinete amilak Wendme Eyesus !
🙏🙏🙏🙏🙏
ker zemenishn geta yibariksh.
Amen 🙏
Amennnn Amennnn Egzhbhar mistir yetbkal ❤❤❤❤
Yes
Good bless you🎉🎉🎉🎉🎉🎉♥♥♥♥♥♥✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
Amen 🙏
Great testimony, but next please have the guests speak up...she was whispering through most of it God bless you all
Thank You 🙏
Geta enkwan erdashe ehete 😍😍😍😍😍💙💙💙💙💙💙💙💙
Amen 🙏
እግዚአብሔር ደግ ነው❤❤
አሜን
እውነት አሁንም ያለውት ቤሩት ነኝ ነው ያለውት አንቺ ያለፍሽበትን እኔም አልፊበታለው የንገሩትን የማይስሳ አምላክ የተባረክ ይውን
አሜን
Ameeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeen Tabaeriki Tabaeriki Tabarriki
🙌🙌🙌
የጌታ ጥበቃ ተነገሮ አያልቅም ሀሌሉያ መንፈስ ቅዱስ ድንቅ አምላክ ነህ
Amen 🙏
Soft askamtilacheu lagidochi tabraki❤❤
Amen 🙏
❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
😢😢😢😢 እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉም
ኢየሱስ አለ
Praise God
“የተቀጠቀጠን ሸምበቆ አይሰብርም፥ የሚጤስንም ክር አያጠፋም፤ በእውነት ፍርድን ያወጣል።”
- ኢሳይያስ 42፥3