አልችልም ማለት ለራሳችን ያለንን ክብር ያሳያል! ኤደን ሀብታሙ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 50

  • @ናርዶስ-የ2ፀ
    @ናርዶስ-የ2ፀ 2 роки тому +3

    ኤደንዬ ስወድሽ❤
    መፅሐፍሽ ምን ያህል እንዳጀገነኝ ብታውቂ!

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 2 роки тому +18

    በነገራችን ላይ ፕሮግራምሽ ጠቃሚ ነዉ ጬኸት በበዛበት ሠአት ነጥሮ የወጣ እግዜር ይሥጥልን 👏👏👏👏 🙏🙏🙏

  • @michaletsige6697
    @michaletsige6697 2 роки тому +4

    እረ ሶፊ እሚገርም እሚገርም ሀሳብ ያላቸው ሰዎች ናቸው ምታቀርቢው በጣም ምርጥ ነው

  • @HM-ry1op
    @HM-ry1op 2 роки тому +6

    እርጎዬ የሆነች እንግዳ ነው ያቀረብሽልን እናመሰግናለን

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy 2 роки тому +2

    ዘግይቸም ቢሆን ይህን ፕሮግራም በማየቴ ደስ ብሎኛል ላላዩት በማጋራት የበኩላችንን ግዴታ እንወጣ እላለሁ thanks 🙏

  • @efoyafrica-psychologistama2633
    @efoyafrica-psychologistama2633 2 роки тому +10

    ኤደን እህቴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
    ያነሳሽው ሀሳብ በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ነው። ቆይ እስቲ ላስብበት የማለት ልማድ ብዙ የለንም። ላስብበት ስንል ግን እንቢ እና እና እሺ ምንለውን ነገር ለይተን እናውቃለን። ያለምክንያት እሺ ባለማለቴ ተጎድቼ ነበር አሁን ግን ቆይ ላስብበት ማለት ስጀምር ብዙ ጥሩ ለውጥ አይቻለሁ።
    ከአመጿ ጀርባ የሚለው መጽሐፍሽን እንዴት እንደምወደው አጠይቂኝ። አንድን ሀሳብ የምትገልጺበት መንገድ እንደ ጣፍጭ ምግብ ነው። እያንዳንዱ ገጽ አንድ መጽሐፍ ይወጣዋል። በሌላ መጽሐፍ እጠብቅሻለሁ ኤደን።
    ሶፊ ስለጋበዝሽልን እንግዳ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @gsd4133
    @gsd4133 2 роки тому

    ማሻአላህ"እምታነሳቸው"ሀሳቦች"አነቃቅተውኛል"ልዩ"ናቸው"

  • @werkineshteshoome8906
    @werkineshteshoome8906 Рік тому

    በነገራችን ላይ እኛ ልጆቻችን ያሳደግንበት መንገድ በጊዘው ባገኘ ነው እወቀት ነው ስለዚህ
    የኛም ድርሻ በግዜው ልክ ነን
    ለመቃወም አይደሉም
    አሁን ደግሞ ያለንበት እናንተም ያደጋችሁበት
    ዘመን ጥሩና የተሻለ ነው ነገሮችን አስፍተን ማየቱ ጥሩ ነው ያለፈውን መኮነን የለብንም
    መነሻ ሆነናል ተባረኩ በርቱ

  • @eteneshhabtehabte5154
    @eteneshhabtehabte5154 2 роки тому +3

    እፁብ ድንቅ ሴቶች የተባረካቹ ናችሁ

  • @mimishugetachew1619
    @mimishugetachew1619 2 роки тому +4

    ሶፊዬ ውድድድ ነው የማረግሽ በርችልኝ !!! የኤዲን መጽሃፍ ብዙ ቦታ አጣሁት

    • @efoyafrica-psychologistama2633
      @efoyafrica-psychologistama2633 2 роки тому

      አንድ ቦታ ልጠቁምሽ
      @Aha psychological service ሀያ ሁለት አከባቢ ታገኝዋለሽ

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 2 роки тому +3

    እጅግ ግሩም ነበር እግዚአብሔር ይጨምርላቹ ማስተዋልን !!

  • @tube1273
    @tube1273 2 роки тому

    ምን ነበር ካደ በላይ ላይክ ማረግ ቢኖረዉና ,,, የልጅቶ አደበት ለስላሳ የሶፊ አዳማጭነት እጅግ ማራቂና አስተማሪ ነው ወላሂ ደጋግቢ ደጋግሜ ባዳምጠው የማይሰለች

  • @eteneshhabtehabte5154
    @eteneshhabtehabte5154 2 роки тому +2

    ዋው ሶፍዬ አቤት አጠያዬቅ

  • @rebkaabebe6768
    @rebkaabebe6768 2 роки тому +3

    Betam new yemamsgenew! temrebtalu

  • @Sassy387
    @Sassy387 2 роки тому +4

    Her book is quite different and very expressive of a womans struggle to be herself than society's trend. As well I am surprised to find Eden the author in such a composure, I expected a total different person reading her book.

  • @Mama-nu7it
    @Mama-nu7it 2 роки тому +2

    Keep it up the good work 👍

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 2 роки тому

    አመሰግናለው ሶፊ

  • @whatwillbewillbe1099
    @whatwillbewillbe1099 2 роки тому +3

    she is sooo wise. thank you for bringing Eden.

  • @rollnati
    @rollnati 2 роки тому +4

    So wise,thank you for showing us how to overcome our weaknesses. God bless you both🙏🙏

  • @WendwesenEndale
    @WendwesenEndale 2 роки тому +3

    Selam Sofia and our insightful today guest. As always it is life lesson. #Tebarku....very rich conversation.

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 2 роки тому

    ድንቅ ግንዛቤ ነው ግን እህቴ እንዳለችው ዋጋ ያስከፍላል ወዳጅ ይሳጣል ነገር ግን አድካሚ ከሆነ የልምምድ ህይወት ወጥተን እጅግ ውብ የሆነ ታማኝነትን እናመጣለን ለዚህም እንዱ ምስክር ነኝ ብዙዎችን አሳጥቶኛል ግን ምርጦችን ደግሞ አፍርቼበታለሁ ታማኝ እና ካደግንበት የማስመስል እና የመጠባበቅ ህይወት ውስጥ የወጡ ያለካልኩሌሽን የሚወዱኝን አፍርቼያለሁ ተባረኩ ድንቅ ትምህርት ነው

  • @amsalgebreegziabher630
    @amsalgebreegziabher630 2 роки тому +1

    ምርጥ ምክር 💚💛❤🙏

  • @Anthony-f4x5u
    @Anthony-f4x5u Рік тому

    My sister I learn a lot God bless you I'm glad I found you on here irs very important to me God bless

  • @whatwillbewillbe1099
    @whatwillbewillbe1099 2 роки тому +5

    correct! taking our loved ones and those closest to us for granted is a big mistake. it will make us pay.

  • @zeye591
    @zeye591 5 місяців тому

    🥰🥰🥰🥰 enamesegnalen

  • @genetgirm3649
    @genetgirm3649 Рік тому

    Thank you for sharing this kind of knowledge appreciate you!

  • @sada7016
    @sada7016 2 роки тому

    በጣም ነው የማመሰግናችሁ በጣም ነው የገረመኝ ምክንያቱም የኔን ችግር ነው ኤዱ ያብራራሽልኝ በድጋሚ በጣም አመሰግናለሁ

  • @rosiyefunሮዚ
    @rosiyefunሮዚ 2 роки тому +1

    በጣም እናመሠግናለን

  • @feyselnurseged1756
    @feyselnurseged1756 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @samrwitmoges3304
    @samrwitmoges3304 2 роки тому +1

    በርቱ

  • @htureleya9874
    @htureleya9874 2 роки тому +1

    Amazing show.

  • @makushatube2885
    @makushatube2885 2 роки тому +1

    Sofy thanks for sharing us nice idea

  • @fikertefikadu7035
    @fikertefikadu7035 2 роки тому +1

    Thank you...dear sisters

  • @genetnatal9062
    @genetnatal9062 2 роки тому +1

    So true

  • @Mama-nu7it
    @Mama-nu7it 2 роки тому +1

    I thank you !

  • @sarajosh7261
    @sarajosh7261 2 роки тому

    Very important topic , wr really need this learning. Thank you both

  • @የተኖረሰውነት
    @የተኖረሰውነት 2 роки тому +2

    💝💝💝

  • @emu3288
    @emu3288 2 роки тому +1

    It is very interesting to listen this kinds of conversations because it was supposed to be so. But let's be honest if we get fired from our job, unless we are talking about ppl who are beyond the middle income, how do we expect to apply what u said? It doesn't even give you a chance to take a breath. We could see how our society is living during this crisis. Everybody is quite what ever happened, not because society has nothing to say or to do but if you are poor and living hand to mouth u lose that power. Your mind will not get a chance to think bigger, instead u will be getting busy just to survive.
    It is a great principle but it may need a little modification to apply in our life.

    • @aklesiyazemere5238
      @aklesiyazemere5238 2 роки тому +1

      You have point Emu, But some times we need principel to live in this world, i am not in that level but i appriciat those who have life principel. We can start by saying "NO" when we need to say it. At list to those who is immediate family. Then people will know that we are resonabel for things. from my expireace when i told to my friend my feelings (her behaviour towards me) i recognized the next day our friendship started to fade. I feel sorry but i am proude to have courage to speek my mind.

  • @גנטלמה
    @גנטלמה 2 роки тому

    Waw telek telek temhrt new yestachun
    Bemiktelew Demo
    Lebcha ebat mhonena
    zara lemen ebat kuch beya alefe?
    koi nege gen betwat ewotalhu beya
    Endgenam endhu salwota yalfal mulu samentu.yaw yedgagemal
    kezeh wost endat mewotat endmichal
    Betnegrugn betam dess yelegnal

  • @mesgnazekarias9063
    @mesgnazekarias9063 2 роки тому +2

    Brilant

    • @mewnetu6194
      @mewnetu6194 2 роки тому

      Thanks for the ladies detailed explaining I appreciate on your ideas so I start soon to know myself

  • @tube1273
    @tube1273 2 роки тому

    ደጋግሚ አየሀት አዳመጥኮት ጭራሽ ኩምነገር አዘል አድንደበቶ የማይጠገብ ልጅ ወላሂ ሱባህርን አላህ

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 2 роки тому +5

    በጣም የሚጎድለኝን ነገር እንዲህ ባለ ሁኔታ ታብራሩልኛላችሁ ኧረ በጣም የምትደንቁ ናችሁ!!

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 2 роки тому

    ታድያ ሰዉ ሁሉ ለየግሉ ይኑር ወይ!? ልጅ ልጅ ነዉ ቤተሰብም ደሞ ቤተሰብ... ለማህበረሰቡስ ደሞ!?
    ብቻ በዚህ ምድር ለራስህ ብቻ ኖረህ ሙት የሚሉ ት/ቶች እየተስፋፉ ነዉ፤ ሰዉም ደሞ ጀምሮታል እንግዲህ ለኔ ለኔ ... ሆኗል ነገሩ።

    • @Anthony-f4x5u
      @Anthony-f4x5u Рік тому

      Andande yarasune sayenore lalelawu eyanora advantage eyatawosadabte zamanu yalafawu sawu understand yadaregawole

  • @hirutyilma3488
    @hirutyilma3488 2 роки тому

    እኔን ማን ይለውጠኝ??

  • @gsd4133
    @gsd4133 2 роки тому

    ወላሂ"ስንት"እንዳዳመኩትያነሳችኻቸው"ሀሳቦች"ውስጥ"ይገባሉ"እንቁ"ሴቶች"ናችሁ