(ክፍል 2) በ14 አመቴ ወደ ሳውዲ | yefeker - ketero - የፍቅር ቀጠሮ - yefikir ketero 2019 - የፍቅር ታሪክ - tarik new

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 112

  • @hfbfbhxncc2979
    @hfbfbhxncc2979 5 років тому +10

    ስጠብቀው ነበር በጉጉት የኔ ወንድም እንኳንም ለቀከው ገና ሳልሰማው ኮመትኩ

  • @rehanhibrahim5834
    @rehanhibrahim5834 2 роки тому +1

    አላህ ይጨምርላችሁ አንቺንም አላህ ልብ ይስጥሺ የልጂ ህመም ሞት ያልሺዉ ነገር በጣም ልቤን ሰብሮታል እኔም የተፈተንኩት ስለሆነ አላህ በጀነት በር ከፋች ያዲረግልን እህቴ

  • @zdyabatwalege1624
    @zdyabatwalege1624 5 років тому +3

    ማፍቀርም መፈቀርም መታደል ነዉ ። ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም ፣ ማሻ አላህ በጣም ደሥ ይላል አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @mdinaali3183
    @mdinaali3183 5 років тому +8

    መሻአላህ ተባርክ አላህ ደስ ይላል ግን ተጠንቀቂ ለሁሉም አይወራም የሰው አይን መጥፎ ነው

  • @ለነጋችንዛሬምንሰራንሠሚራ

    ማሻ አላህ ተባረክ አረህማን አላህ ፍቅራችሁን እስከጀነተል ፊርዶስ ያድርግላችሁ

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 5 років тому +2

    አይየ እህት አይዞሺ አይዞሺ እመቤታችን ታፅናሽ እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጥሺ እህት አይዞሺ የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል አይዞሽ እህቴዋ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ramlawudu4480
    @ramlawudu4480 5 років тому +6

    ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ገና አረብ ሀገር ያውም saudi arabia ዉስጥ የተሳካ የፍቅር ሂወት ታሪክ ሰማሁ

  • @hamdi3047
    @hamdi3047 5 років тому +5

    ማሻአላህ. ወላሂ በጣም ደስ የላል አላህ አይለያቹ. ለእኛም. መልካም ትዳርርር. የወፈቀንንንንንን

  • @hjhjjj4947
    @hjhjjj4947 5 років тому +2

    ማሻ አላህ መጨረሻው ያምራል ውዴ እስልምና ያላስተማረን የለም በተለይ ሚስት ለባላ መሆን ያለባትን ነገር ዝርዝር አርጎ ያስተምራል በ እምነትሽ ጠንካራ ከሆንሽ የጎደለሽን ታስተካክያለሽ አላህ በልጅ ያስደስታቹሁ ዳግመኛ ደስ የሚል ታሪክ ነው

  • @የባሌምርኮኛ
    @የባሌምርኮኛ 5 років тому +1

    ተመስገን አምላኬ መጨረሻው ያማረ ፍቅር ስላሠማኸኝ

  • @rukiyarukiya3214
    @rukiyarukiya3214 4 роки тому

    መሻላህ ደስየሚል የሂወት ታሪክ መጨረሻው ያማረ እህቴ አች ፀባይሽን አስተካክይ እደዚህ ያለ ካመለጠ አይገኝም በሆላ ጉድ ሆንኩ ብትይ ዋጋ የለውም ❤❤

  • @masraqmalat8317
    @masraqmalat8317 5 років тому +1

    አይዞሽ ፈጣሪ ላቺያለውን ይሰጥሻል አይዞሽ እናትነት ከባድነው

  • @ዙዙየደራዋ
    @ዙዙየደራዋ 5 років тому

    የፈሰሰ ውሀ በጂ አይታፈሰም የኔ ነገር ልጂነቴ ጎዳኝ😢 ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አንችንም አላህ ያስተካክልሽ

  • @ekramtube9427
    @ekramtube9427 5 років тому +1

    በእውነት በጣም ደሰ የሚል ፈቅርነው አላህዘላቂፈቅር ያድርግላቹህ

  • @ነኝተማር
    @ነኝተማር 5 років тому +2

    ማሻአላህ እሚያምር ላይፋ ነው ያምራል አላህ ይጨምርላችሁ ወደዲኩት ሀቢባቲ አላህ ከፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ አላህ ያረብ ኢሻአላህ ተአለ

  • @mariyamoman5770
    @mariyamoman5770 5 років тому +4

    ተመሥጌን መጨረሻው ያምራል

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 7 місяців тому

    ❤❤❤❤ማሻ አላህ ደስስስሲል አላህ ለኛም ይወፍቀን

  • @ኡሙ.ኻሊድ.ነኝሀላሌን.ናፋ

    አላህ.መጨረሻችሁን.ያሳምርላችሁ.እህት.ሷሊህ.የሁኑ.ልጆችንም.ይተካችሁ

  • @zahramohammed3090
    @zahramohammed3090 4 роки тому

    ማሻአላ በጣም ደሥ ይላል በዱንያም በአኸይራም አይለያያችሁ ሁቢ

  • @fatmaabdela9773
    @fatmaabdela9773 5 років тому +1

    አላህ ይጨምርላችሁፍቅርችሁንአላህ ያብዛላችሁ

  • @bona2318
    @bona2318 5 років тому +2

    እንዴት ደስ የሚል ትዳር ነው እግዚያብሔር ይባርካችሁ

  • @zeenathdawood2202
    @zeenathdawood2202 4 роки тому

    መሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ በጣም ደስይላል እኛንም አላህይወፍቀን

  • @halemahasan8575
    @halemahasan8575 5 років тому +2

    ከስደት ደስ የሚል ፍቅር መሸም አይለያያችህ አላህ ሳለህ ልጂም ይስጣችሁ እዳችያለባልም ይስጠን ለኛም

  • @hananelove2519
    @hananelove2519 5 років тому

    Mass. Allhe. Tebarekallhe. Allhe. Yichemrilchu

  • @አዚሽፍቅርየናቴናፋቄ
    @አዚሽፍቅርየናቴናፋቄ 5 років тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ የኔ ውድ በጣም ደስ ይላል

  • @ደካማባሪያህነኝ
    @ደካማባሪያህነኝ 5 років тому +2

    ማሻላህ. እህቴ. ውድታእስከጀነት. ልጂም. ይተካችሁ. አላህፊቅራችሁ. የበለጠያረግላችሁ. መጨረሻየምንይሆን. ደስስተየ. የኔቅመም. ።አብሽረ. ለባልሽ. የበለጠስው. ለሞሆን. ሞክረ

    • @ወረ-ኈ9ፀ
      @ወረ-ኈ9ፀ 5 років тому

      በጣም፡የሚያምር፡ትዳር፡ማሻ፡አላህ

    • @ahtube4426
      @ahtube4426 4 роки тому

      አቢሺሪ ማሪ እህቴ

  • @mE-no1mw
    @mE-no1mw 5 років тому +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችኩ ይሄን ፕሮግራም እንድሰማው ጋብዥው

  • @sofiadinsafa7331
    @sofiadinsafa7331 5 років тому +4

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ቀጥሉበት
    የተመቸቹህ ላይክ ግጩ

  • @ኢልሀምአወል
    @ኢልሀምአወል 5 років тому +1

    ማሽአላህ ደስ ይላል አላህ እስከመጨረሻው ያርግልሽ

  • @Hነኝአልሀምድሊላህአለኩል

    ወላሂ ለአዚም እኔም ባለቤቴ ወላሂ እደዚህነው አቤት ትግሥት አቤት የዋህነት ወላሂ እህቶች አላህን የሚፍራ ይሥጥልችሁ

  • @jemkonjo141
    @jemkonjo141 5 років тому

    አብሺሪ የኔዉድ አላህ ከታጋሾች ጋር ነዉ

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 5 років тому +1

    ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን አይዞሺ እህት እግዚአብሄር ይድረስልሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒🇪🇹🇪🇹

  • @najibanaema3659
    @najibanaema3659 5 років тому +1

    ማሻ አላ ገነ ዛሬ ደስ የምል ተራካ ስሰማ እኔ ገነ አድስ ነኝ ምኒነታችኒም አልታዬም ለኔም እንድ የሪግልሽ በሉኝ በዱአች አትሪሱኘ ለገባች እንድ የሪግለቹ ለላጋበቹ ስል በል ይስጣቹ

  • @hulumbagezeyehonal2584
    @hulumbagezeyehonal2584 5 років тому +1

    Waw desi eml yafiker tarki lezawem ba arb ager edelja Nash fetari aylyachu lehulachinem ewentega afikari yesetan

  • @እሙኢምራንስደተኛዋ
    @እሙኢምራንስደተኛዋ 5 років тому

    ማሻላህ እህታችን አላህ አይለያያቹህ ያማረሂወት ይሁንልሽ የሣሊህ ልጆች እናት አላህ ያድርግግሽ::ግን ምመክርሽ ነገር ቢኖር መድሃኒት አቁመሽ ውለጂ ንፁህ አፍቃሪ ካአለ ልጅ ሲጨመርበት የዱንያ ጀነት ነው ዱንያ መቼም ሞልታ አታውቅም ስለዚህ ውለጂ

  • @hayatmohammad5288
    @hayatmohammad5288 3 роки тому

    ማሻላህተባረክአላህደስይላል

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed863 5 років тому +2

    መጨረሻው አላህፈያሳምርልሽ

  • @sameeramuhammed5505
    @sameeramuhammed5505 5 років тому +1

    ማሻአላህ

  • @ሀና-ኸ9ጘ
    @ሀና-ኸ9ጘ 5 років тому +2

    ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላል

  • @eslamnewhiwt6794
    @eslamnewhiwt6794 5 років тому

    ማሻአላህደሰይላለ አይዝሺእህቴ ሰለ ልጅም አላህየተካሻለ አላህየጨመረላች ፍቅር ችሁን

  • @ፋፉነኝ.ያነቴ.ምርኮኛ
    @ፋፉነኝ.ያነቴ.ምርኮኛ 5 років тому +1

    መሻአለ. ዳስ ይለል. ሁላችንም. አለሀ. የስታከክለን. ያራቢ

  • @gjhhjvug7852
    @gjhhjvug7852 7 місяців тому

    ማሻአላህፍቅር እስከ ጀነት

  • @FATIMAFATI-dp5wp
    @FATIMAFATI-dp5wp 5 років тому

    አይዞሽአላህበበገነት
    ያኑራትግንየባልሽ
    ዉለታዉማመንአቃተኝ
    ፍቅራቹለዘላለምእማአቺአትጨናነቄአላህየፈቀደዉነዉየሆነዉ
    ለባልሽምከሱየበለጠፍቅርስጪዉ
    አላህሳሊሁንልጅይወፍቅሽ

  • @zinata8613
    @zinata8613 5 років тому +3

    ማሻላህ ደሰይላል እደዝ አዳድ መልካም ወዶ ይኖረ ይሢ

  • @rahmathhussain6646
    @rahmathhussain6646 5 років тому +1

    ማሻአላህአላህይጨምርላቺሁ

  • @eysi8469
    @eysi8469 4 роки тому

    Masha'allah Tabarakallah

  • @tsige8557
    @tsige8557 5 років тому

    ayizosh ehite Egziabiher yirdashi

  • @TUBE-gp3xh
    @TUBE-gp3xh 5 років тому +1

    ማሻአላህ ስጠብቀው ነበር አሚያ ያረብ አብሽሪ እህቴ

  • @fatiyaajemal7605
    @fatiyaajemal7605 4 роки тому

    Masha Allah

  • @halimayebru1347
    @halimayebru1347 5 років тому

    Meshaallah betam drs ylal ayzosh ehte ljochnm allah ytekash wdichnm edzah allah yargachw

  • @የፍቅርጉዞድግልንይዞ
    @የፍቅርጉዞድግልንይዞ 5 років тому +1

    አለ

  • @fardos9574
    @fardos9574 5 років тому

    ማሻአላህ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ያረብ

  • @abdullaharapat4455
    @abdullaharapat4455 5 років тому +1

    ማሻአላ

  • @ፈቲየራሱልወደጅ
    @ፈቲየራሱልወደጅ 5 років тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅልሽ

  • @Sነኝየሀይቋ
    @Sነኝየሀይቋ 5 років тому +2

    ማሻአላህ እድለኛነሽ

  • @aynalemgirma4378
    @aynalemgirma4378 5 років тому +1

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ekramyoutubeekramyoutube3485
    @ekramyoutubeekramyoutube3485 4 роки тому

    ትግስቱ ይስጥሽ ዋናው ትግስት ነው እህቴ

  • @haniasaid300
    @haniasaid300 5 років тому +1

    ገና ዛሬ ጥሩ ነገር ሰማሁ ።

  • @ውይአሺፍሪዝክዋዉ
    @ውይአሺፍሪዝክዋዉ 5 років тому +1

    ፈጣሪ ለሁላችንም ይስጠን

  • @derafekirfekir1197
    @derafekirfekir1197 5 років тому +1

    Betam Des yelake AMEN ysetene

  • @lubablubab701
    @lubablubab701 5 років тому

    አላህ ያድርግልሽ

  • @masala.tbrklostza3013
    @masala.tbrklostza3013 5 років тому +1

    ማአሻአላተባረከላአላህመልካምባልሠቶሻልዘሬላይብዙእህቶችሥንትመከራአ
    እየደረሠባቸውነውአንቺደሞየተሠጠሸንፀጋማወቅግድይልሻልደሞምበዲናችንየባልሐቅበጣምከባድነውአይዞሽአላህገፉኡርረሒምነውእሥትክፋሪአድርጊእንሻአላህልጅምይሠጣችዋል

  • @halimayebru1347
    @halimayebru1347 5 років тому

    Meshaallah teberekelah allah mechereshachhun yasamrlachhu betam des ylal gn bahun sat edehele wd ale allah uchmrlh qetlbet

  • @shibremuhye456
    @shibremuhye456 5 років тому

    Edilegna nesh allah esikemecheresha abiro yanurachihu

  • @ቃልኪዳን-በ9ዘ
    @ቃልኪዳን-በ9ዘ 5 років тому +1

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር ርጋታዋ ደስ ሲል

  • @ሃናየማርያምልጅ-ቸ6ጰ
    @ሃናየማርያምልጅ-ቸ6ጰ 5 років тому

    EGZABHER FEKER YABEZALCEHU

  • @zmzmmohmed4807
    @zmzmmohmed4807 5 років тому

    meshe allah yenam endezih new

  • @ዜድሻእናፈራህ
    @ዜድሻእናፈራህ 4 роки тому

    ለኔም እድህ ያለ ፀባይ ያለው በጀመአችሁ ፈልጉክክክክክክ ግን ታድለሽ

  • @hagere4842
    @hagere4842 3 роки тому

    ደስ የሚል ታሪክ ነው ። መጨረሻችሁም ይመር በልጅ ተባረኩ

  • @hiruttube9855
    @hiruttube9855 5 років тому +2

    እኔ በፍቅር ተስፋ ቆርቼ ነበራ ግን ግን ይሄንን ስሰማ በጣም ደስ ብሎኛል
    አሁንም ማጨራሸችሁን የሰምራቹ ፋጣር

    • @fatumam1085
      @fatumam1085 5 років тому +1

      እኔምነኝ ተስፋ እሚባልየለይም ስሠማው ደስአለይ አላህ ይጨምርላቸው

  • @zainbzainb8987
    @zainbzainb8987 5 років тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ፍቅርፍቅር-ሐ7ጨ
    @ፍቅርፍቅር-ሐ7ጨ 5 років тому +2

    አለህ ይጨምርላቹህ እህት ለኔም ዱአ አድርጊልኝ

    • @oiwe702
      @oiwe702 5 років тому +1

      ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውእመአ

    ዋው ደስ ይላል ታሪኩ ግን የኔም ባል ከማንም በላይ ጥሩ ሰው ነው ሌላ ቃል ቢኖረው ብገልፀው ጥሩ ነው እኔ መጥፎ ነኝ ሁሌም ራስ ወዳድ ነኝ እጮሀለሁ ግን በዝምታ ነው የሚያልፈው ግን ምን ባደርግ ይሻለኛል እሱ ለኔ የዋህ ነው ትግስት የለኝም መጥፎ ነኝ እራሴን ሁሌም እወቅሰዋለሁ ግን እንዴት ፀባዬን እንደማስተካክል አላውቅም እስኪ ምክር ካላችሁ ምከሩኝ ምን ላድርግ ኡፍፍፍ

  • @حياةحبشي-ث6ث
    @حياةحبشي-ث6ث 4 роки тому +1

    አይዞሺየኔቆጆፉጣሪእደዚህአይነትሠውይወፉቀንምኞቴነውአላህንእለምናለሁ

  • @سراجس-ه3س
    @سراجس-ه3س 5 років тому

    አብሺር ጥሩነው ጥሩ ሚስት አላህ ይስጠኝ

  • @zainbzainb8987
    @zainbzainb8987 5 років тому +1

    😗😗😗😗😗😗💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @zainbzainb8987
    @zainbzainb8987 5 років тому

    Wwwwwwwwo

  • @badhanebadhanegamadi
    @badhanebadhanegamadi 5 місяців тому

    ine kasuu baxalo

  • @uuyy1546
    @uuyy1546 5 років тому +2

    ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ጥሩባልእንድሰጠኝ

  • @ሰዒድአድሴኩንፈየኩን

    የማነሽ ባለጌ ምንም ሳታገቢው ፍቅር ይዞኝን ስትይ አታፍሪም

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs402 5 місяців тому

    ማሻአላህ