አዲስ ባጃጅ በኤሌትሪክ ቻርጅ ብቻ የሚሰራ አዋጭ ትርፋማ ባጃጅ | Electric charge bajaj
Вставка
- Опубліковано 6 жов 2024
- አዲሱ ባጃጅ በኤሌትሪክ ቻርጅ ብቻ የሚሰራ አዋጭ ትርፋማ ባጃጅ | Electric charge bajaj #ሰበር #ethiopian #fetadaily
የባጃጅ ዋጋ በየባጃጅ ዲኮር. የባጃጅ ጥገና
የባጃጅ መለዋወጫ. የባጃጅ ጥቅሶች. የባጃጅ ሞተር ክፍሎች. ባጃጅ መሼጫ ዋጋ 2023 . ባጃጅ ዋጋ2015
ሆራ ባጃጅ ዋጋ. Tvs ኢትዮጵያ. የባጃጅ ዋጋ በአዲስ አበባ
የባጃጅ አነዳድ. ባጃጅ. Tvs bajaj 2023
Bajaj price in Ethiopia 2015
2023
t.me/abronet_t...
ትዛዝ ካላችሁ መግዛት የምትፈልጉት ምንም አይነት እቃ ካለ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ የምትፈልጉት እቃ በምትፈልጉት ዲዛይን ተዘጋጅቶ ይቀርብሎታል ይዘዙን እናደርሳለን
t.me/abronet_t...
ላይክ ላይክ ማድረግ አትርሱ #Ethiopianyoutubers
#አዲስ #kana #prank #abronettube #ethiopian_news #episode #episode1 #episode2 #epicpartner #epic #ሰበር #Abronettube #Like. #ላይክ #Seyfu_on_ebs
#Yetbi_tube#Abiy_Ahmed #neshida
#Halale_midiya#music. #kana tv. #naho tv #Esat_tv #Fana_tv #Afrika_tv #Zaweya_tv
Merja ሰበር ዜና #አዲስ ነገር #Seyfu on ebs2
#Etv #zena #ኢቲቪ_ዜና #Ethiooian_Music
#ethiopia #abronettube #prank #ድንቅልጆች
#ethiopian_news #aymnita #አይመኒታ
#dawued_tube #ዳውድ_ቲዩብ #ሰአዲ_እና_አሊ
#seadi_and_ali_tube #awol&seadi
#ሰአዲ_እና_አወል #ፈታ #ፈታዴሊ #አቤል #አቤልብርሀኑ
#አዲስ #አደይድራማ #አደይdstv #ቃናዜናቅምሻ #ቃና_ድራማ #kana #kanaknews #episode #episodes #episode1 #episode2 #episode3
#E-commerce_Amazon_dhopi
#Android_app_Development
#Ethiopian_News #Ethiopian_Athlet
#Ethiooian_Sport #Ethiopian_Prank
#Best_Prank #ጎልዲገርል_ፕራንክ #አዲስ ፊልም
#አዲስ ሙዚቃ #አዲስ ነሺዳ #አዲስ_ስራ #አዲስ_ግንባታ
#ፈታ_ደይሊ #Feta_deyli #አቤል ብርሀኑ #miko_mikee #Abele_brhsnu #አቤል_ብርሀኑ_የወይኑዋ_ልጅ
#Miko_miki #ማይኮ_ሚኪ #አዲስ_ንግድ #አዋጭ_ስራ
#Fernicher #ፈርኒቸር #አልጋ #ቡፌ #ዱላብ #For_all_those_who_send_it_to_Hawala
ምን የኢቶቢያ መብራትና መግስት ምን ያሥተማምናል
Wagaw snt new yet new mishexew be 1 full charge snt kilometer yhedal ???
እሺ እጠብቃለን ዋጋዉን አጣርተህ ንገረነ 👍👍👍🙏🙏🙏
እና ዋጋ ሳትናገሩ ዝብሎ ማቅረብ ምን ይሰራልናል
መረጃውን እየጠበቅን በው!!!
ግን video ላይ በ lead acid battery የሚሰራውን ነው ያሳየን በ Lithium-ion battery የሚሰራው ካላቸውም
እስከነ ዋጋው ጠይቅልን
የማከፋፈያው አድራሻና የስልክ ቁጥር ግልፅ ለማድረግ ፍቃደኛ ለምን አልሆንክም?
በአንድ ቻርጅ ስንት ኪሎ ሜትር ይሄዳል እና ቻርጅ ለማድረግ ስንት ሰአት ይወስዳል ብለህ ጠይቅልኝ።😏😏😏
ዋው በጣም ደስ የሚል ባጃጅ ነው የመጀመራያው ገዥ ብሆን ደስይለኛል
የተማላ መረጃ ይዛቹ ብትመጡ ቆንጆ ነው
1.እባክህን ዋጋውን አሳውቀን ?
2.እንዴት ነው የምናገኘው ?
3.☎️ስልክ አስቀምጡልን
ዋው በጣም ያምራል ደስ ስል ወጋዉ ስንት ነው
ምርጥ ነው ❤
ዋጋውን.ነገረን.እኔ.እፈልጋለሁ👍👍👍
ባዶ ቪዲዮ ምን ያደርግልናል ዋጋውን መናገር ካልቻልክ ከንቱ ድካም ነው
ዋጋውን ንገረን የትስ ይሸጣል የት ሀገር ቢሰራ ያዋጣል
Waga,ande charge ketederege sint km yiguazal, addis ababa yet akkababi endemigegn info bitakerbilin bro?
Birr sent new? Bicha electric yemisera new weys full tetekam new?
ካለ ቦታውን መናገር የሌለ ነገር ተናግረክ ታማኝነትን አታጥፋ
ሙሉ እንፎርሜሽን ቶሎ አቅርብልን ተባረክ
አፍጥነው ብሩን ና ማብራሪውን
ዋጋዉ ይነገርን እድናስብበት
ዋጋውን እና የት እንደሚገኝ አጣራና ንገረን ይሄኛውን ልገዛ ነበር
የባጃጁ ዋጋ ስንት ነው የትስ ይገኛል ባትሪውስ ምንያክል ቀን ይቆያል
አብሮነት በናትህ ዋጋውን ንገረን
አሠላሙ አለይኩ ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ወንድሜ እንዴት ነህ የባጃጁን ዋጋ ቶሎ ንገረን ውጭ ነው ያለሁት አድራሻህን አስቀምጥልን
Feligalew bajajun yet nw ye magegnew pls
ስንትነው
ሙሉ ኢንፎርሜሽን የሽያጭ ብታውን ንገረን
ሁል ጊዜ ነገሮች በከተማ ብቻ ነው እየቀሩ ያሉት፤ አብዛኛው የኢት/ያ ክፍል ገጠራማ መሆኑን አውቃችሁ ለገጠሩ ሕዝብ የሚጠቅሙ ነገሮችን ጠይቃችሁ እንድታቀርቡ ይሁን!
ይህ ባጃጅስ የገጠሩን መንገድ ይችላል ወይ?
ሙሉ መረጃ እንጠብቃለን
ለኮረኮንች መንገድ ይሆናልን?
ሱዙኪ መኪና ለመግዛት እፈልጋለሁ ስራልን
በጣም አሪፍ ነው
ዋናው ዋጋው ነው ወደገደለው ግባ ንገረን።
Waw Batam dsilal katay video yesaralen ✅✅✅
የሚንባስ ዋጋ ስትነዉ አሁን ላይ መልስህን እጠብቃለሁ
ዋጋዉን ንገረን አድራሻዉን ጭምር አሳዉቀን ።
እሽ ያለዉን ነገር. አጣራና. ብቅ በል
ኑርልን ፈጣሪ ስራህን የተሳካ ያድርገው !!!ባትሪው በነዳጅ ከሚሰሩት ጋር ተመሳሳይ ነው የባትሪው ዋጋስ አንዴት ነዉ?
ይህ ባጃጅ ሺያጭ ላይ አለ ወይ ካለም ከይቅርታ ጋ የዋጋ ዝርዝር ብታቀርብልን አመሰግናለሁ
ዋጋው ስንት ነው?
ስልክ ንገረኝ
ሙሉ መረጃ እንፈልጋለን
እውነተኛ ከሆነ ሙሉ መረጃ ኖሮህ ቪዲዮውን ብትሰራ አይሻልም። አለ ሙሉ መረጃ ሠውን አታጓጓ ። ዋጋ ፣ቻርጅ ሢደረግ በቤት ነው ወይሥ ፣ ስፔር ፖርትስ ገብተዋል ወዘተ መረጃ ሥጠን አለዛ ወሬ አታብዛብኝ የሚሸጥበትንም ቦታ።
ዋጋው, ስንት ነው ፣የት፣ይገኛል፡፡
ዋጋው ስንት ነው ባጃጁ ከጋምቤላ ነኝ
ዋጋዉ ስት ነው ንገረን መግዛት እፈልጋለው
የዱቤ,ሽያጭ፣ቢመቻች፣ጥሩ፣ነው፡፡
Tell us full information please
ዋጋውና አድራሻው ንገረን
Bajaj RE electric auto we seeing online so re_------RE Auto by Electric
ሙሉ መረጃውን በቅርብ ቀን ላክልን
Please ዋጋውን ቶሎ አሳውቀን መግዛት እፈልጋለሁ
የጭነትስ አላቸው???
በዚህ በጭባጫ መንግስት እና ቂዥበ በሆነ የመብራት አቅርቦት አንዴት ይሰራበታል
በጣም ወሬኛ ነህ መረጃ ሳታሟላ አትምጣ !
Wagawu sint newu yet newu migenyewu adisaba kehone yet sefer newu
Bilbilaa techisii asiraa fi iddoo isaa
Wegahu ena yeminagegnibet adresha askemitilin wendim
Wee need RE Bajaj Auto
Botawun ngeren
Adiraashaanna wagawu siliki quxurun
how much is it
ዋጋው ስንት ነው
Agerwesti yet yamiganhu set birr nw
Wishat
ስልክ ቁጥራችሁን ፃፍ
ዋጋው ይነገረን
Maxima
Wicilna lkiflagr mowsd ychalal
👍👍
ዋጋውን
ዋጋውን ንገረን ወንድማችን
ስለ ፎርስ እሰራለው ጠብቁኝ አላልክም እየጠበቅን ነው፣ስራልን
መረጃውን ለማግኘት በጣም ሞከርኩ ላገኘው አልቻልኩም ካገኘሁ ግን እሞክራለሁ
አብሮ አፍጥነው በቻልከው አቅም ምናልባት ድሬዳዋ የምታቀው ሠው ካለ የበለጠ መረጃ ልታገኝ ትችላለህ
❤
Sent.kelo mater yehadal
አርኢ አንደኛዉን አቅርብልን
ባለስንት ካንዱላ ነው
ዋው ዋጋ ውን ንገረን ቶሎ
እሺ ዋጋዉ ስንት ነዉ።
Bajaje. Tekelekelwale. Eyesera. Adeleme
ወገው ስንት ናው
Wagon btsawkn
Wagaw new wesgu aba
እሽ ዋጋውንሥ
Charge menahil yekoyal yawem be Ethiopian mabrat
Sente gaba
👍👏🙌
ዎጋው
Waga
Wowo🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
ቁጥሩን የሚያውቅ እኪ
Silk lakoln
እና ይሄ ምንም ለኢትዮጵያ ይሄ አይጠቅምም
ከጎኑ ጠባብነው ሞተር ነው ሚመስለው 😂😂
Snte gaba
ዋጋ ዋጋ በፍጥነት
የጭነትስ ባጂጅ
Price?
Wgew sitnti new
Yet nw mnagengachew
𝚆𝚘𝚠𝚠 𝚕𝚒𝚔𝚎 𝚖𝚎😍🥰👍