Ethiopia 🔴 ንስሃ ዝማሬ- ተዋሕዶ| ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 вер 2024
  • የተዋህዶ_መዝሙራትን_በብዛት_ለማግኘ_ቻናሉን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ

КОМЕНТАРІ • 39

  • @matios3876
    @matios3876 5 місяців тому +3

    ሊቀ መዘምራን ይልማ ሐይሉ እንዳንተ አይነት ዘማሪ አላየሁም ይህ ከእግዚአብሔር ሢሰጥ ብቻ ነው እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @Mezmure1
    @Mezmure1 5 місяців тому +3

    አባታችን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ❤❤❤❤ተዋህዶ የመንፈስ መብራት ተዋህዶ ለዘላለም ፅንታ ትኑርልን ❤❤❤

  • @TsegayeTsegaye-vb5bc
    @TsegayeTsegaye-vb5bc 5 місяців тому +4

    ተዋህዶን የሰጠን እየሱስ ክርስቶስ አልፋና ኦሜጋ አሜን

  • @MesereteAndarege
    @MesereteAndarege 5 місяців тому +3

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ያድልልን እኛንም በተዋህዶ ሐይመኖታችን ያጽናን አሜን

  • @natiatme8016
    @natiatme8016 5 місяців тому +4

    አባታችን ሊቀ መዘምራን ይልማ ሃይሉ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በረድዔት በፀጋው ይጠብቅልን

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 5 місяців тому +3

    ቅዱስ ዳዊት ሳኦልን በበገናዎ መንፈሱን ያረጋጋው እንደነበር የእርስወ መዝሙር ደሞ የኔን ድንጋይ ልብ ያረሰርሰዎል።።።።

  • @GG-lh2yw
    @GG-lh2yw 5 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @sosetg1
    @sosetg1 5 місяців тому +3

    በጣም የምወደው መዝሙር በተዋህዶ ሃይማኖታችን ያፅናን .ሰንበት ትምህርትቤቴን አስታወሰኝ

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 5 місяців тому

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🎉🎉

  • @user-qw9xc5uz3y
    @user-qw9xc5uz3y 5 місяців тому +2

    አባታችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን

  • @saron6381
    @saron6381 5 місяців тому +1

    ወይኔ ይሄን መዝሙር ልጅ እያለሁ እናትና አባቴ ሲዘምሩት ነበር የማስታውሰው እና አሁን ስሰማው በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት ዘመን ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏❤

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g 5 місяців тому +2

    አሜን❤❤በቃ በለን አምላክ ሰላም ስጠን ፍትህ ለግሽን ማርያም ፍትህ ለቤተ ክርስትያን

  • @SaraDsallh-fv7vc
    @SaraDsallh-fv7vc 5 місяців тому

    AMa❤❤❤🎉

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash5941 5 місяців тому

    ❤❤❤

  • @mb74091
    @mb74091 5 місяців тому

    💙💙💙🙌🏿

  • @yefatewa2155
    @yefatewa2155 5 місяців тому

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን🙏 በጣም ልብ መሳጭ መዝሙር ነው። ሊቀመዘምራን ዘማሪ ይልማ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏

  • @MastewalYami
    @MastewalYami 5 місяців тому

    Amen Amen Amen, May God bless you more and more Likemezemran Yilma Hailu💚💛♥

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላይክትያሠማልንአሜን

  • @firehiwotfhabte
    @firehiwotfhabte 5 місяців тому

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mulumekonnen9089
    @mulumekonnen9089 5 місяців тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @lidiyat
    @lidiyat 5 місяців тому

    አባታችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @I-am-Fano
    @I-am-Fano 5 місяців тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤Amen ❤️ 🙏 amen ❤️ 🙏 amen ❤️ 🙏 amen ❤️ 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vt5id8bd7g
    @user-vt5id8bd7g 3 місяці тому

    እሂን መዝሙር ግን ማነው እደኔ ሚወደው አረየቱን ብየ የቱን ተዋህዶ ተዋህዶ ሰማያዊ ንፅይት እምነት ንፅይት እምነት ሀሌሉያ ቅዱሳን ቅዱሳን ባንቺ ቢያምኑ ድልነሱ ስይጣንን ድልነሱ ሰይጣንን ሀሌሉያ

  • @Everythin12
    @Everythin12 5 місяців тому +1

    መዝሙሩ ጡሩ, ግሩም ዜማ ነው።። ፒያኖው ግን አልገባኝም ?
    የሚያስረዳኝ ካለ

  • @samit5271
    @samit5271 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @michaelleul6289
    @michaelleul6289 Місяць тому +1

    Why piano?

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 5 місяців тому +1

    ይቅርታ ወንድሞች የምታውቁ አስረዱኝ ይህ መዝሙር በኦርጋን ስለተዘመረ ተወግዟል የሚል ነገር ሰምቼ ነበር??

    • @user-yc7ce1dw3j
      @user-yc7ce1dw3j 5 місяців тому

      ታዲያ ከተወገዘ ለምን ዳግም ተለጠፈ ???

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 5 місяців тому

      @@user-yc7ce1dw3j ይቅርታ የሚያውቁ ሰዎች እንዲያስረዱኝ ጥያቄ ነው ያቀረብኩት

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 5 місяців тому +1

      ​@@rahelasfaw6451 የተወገዘው መሣሪያው ነው ወይስ መዝሙሩ?
      ግን ሊቀመዘምራን እንዳዲስ ዘምረው ቢለቁልን በበገና/መሰንቆ መልካም ነው

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 5 місяців тому

      @@cassiopeia4672 የተወገዘው መሳርያው ነው ሲባል የሰማሁት

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 5 місяців тому

      @@cassiopeia4672 የተወገዘው መሳርያው ነው ሲባል የሰማሁት

  • @eyobgirshe4313
    @eyobgirshe4313 3 місяці тому

    🥹🥹♥️♥️♥️

  • @user-ht9of5zr3c
    @user-ht9of5zr3c 5 місяців тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏