አጫብር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 46

  • @beminetkassahun1837
    @beminetkassahun1837 Рік тому

    ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ኤልያስ ወኤልሳ ነቢይ ምስለ ዕዝራ ሱቱኤል ጽዋ ልቡና ዘኣሰሮ ዘኣሰሮ ኡራኤል መና

  • @oliveolive6403
    @oliveolive6403 3 роки тому +11

    በስመአብ በጣም ደስ የሚል ምስጋ ነዉ ሁሉም የሆርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ዘማርያን ሰንበት ተማሪዎች ሊማሩ የሚገባ ነው እግዚአብሔር ጸጋዉ ያብዛላችሁ ድንግል ማርያም ትርዳችሁ

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane 3 роки тому +12

    ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ዕዝራ ሱቱኤል ፣ቷ ልቡና ዘአስተዩ ለኡራኤል፡፡ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ የጥንቱን የአጫብር ዜማ በጥሩ ድምጽ ስለአሰማችሁን ዕድሜአችሁን ያርዝመው፡፡ በዓለም ዙሪያ ሁሉ ያሉትን ዘማርያን ወጣት የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት በሰላምና በፍቅር ይጠብቅልን ፡፡በእውነት ምልክቱን ጠብቃችሁ ነው ያቀረባችሑት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን!

  • @gedimarley1328
    @gedimarley1328 2 роки тому +2

    መለአከ ብርሀን ሊቀ መላእእት ቅዱስ ኡራኤል ክብር ለአንተ ይሁን።ሁሌም ብርሀንህን በልቤ አብራልኝ።

  • @yaredshermo1317
    @yaredshermo1317 2 роки тому +2

    ንኢ ኃቤየ ኦ ድንግል ምስለ ኤልያስ ወኤልሳዕ ነቢይ
    ምስለ እዝራ ሱቱኤል ፅውአ ልቡና ዘአስተዮ ኡራኤል መልአክ

  • @alemeyateshome5667
    @alemeyateshome5667 2 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @bertukanElias
    @bertukanElias Рік тому

    ደስ የሚል ምስጋና ፈጣሪ ከክፉ ነገር የጠብቃችሁ

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 3 роки тому +4

    የዑራኤል ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡

  • @ሪቾያባቷልጅ
    @ሪቾያባቷልጅ 3 роки тому +4

    በመጀመርያ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው። ቃላት የለኝም እንዴት እደምታምሩ የወረብን እያንዳንዷን ገፅ ተጠናንታችሁ ነው የምታረጉት በጣም ነው የምታምሩት

  • @abebechsolo5988
    @abebechsolo5988 15 днів тому

    አሜን

  • @beti9385
    @beti9385 Рік тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏

  • @muluneshzeberga2367
    @muluneshzeberga2367 3 роки тому +9

    ከአመስገኑ /ከዘመሩ አይቀር !!!!!!!!!! ጣመዝማሪ መላክ ያስማቹ::

  • @tikishoppingandtravelvlog6451
    @tikishoppingandtravelvlog6451 3 роки тому +3

    አቤት ደስ ሲል ዝማሬ መላእክት ያሰማቹ

  • @angesomsamray602
    @angesomsamray602 2 роки тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ወለተጊዮርጊስ-አ6ለ
    @ወለተጊዮርጊስ-አ6ለ 2 роки тому +1

    እድምያቸውን ፈጣሪ ይጨመርልን ስያምሩ

  • @elcisami5390
    @elcisami5390 4 роки тому +3

    ankorekorute be miyamer demetsachew zemare melaeket yasemachew

  • @musieabraha1170
    @musieabraha1170 4 роки тому +6

    egziabher edme tena ystachuh

  • @samgi8654
    @samgi8654 4 роки тому +2

    edmiana tena yestachu agelgelotachun yetbareke yehun ye merahe lejoch

  • @alimajid6510
    @alimajid6510 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አምን

  • @ተስፈኛነኝናትግስቴንወደድ

    Amen amen amen zmare melakt yasemalen

  • @bazonshkk4095
    @bazonshkk4095 3 роки тому

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @zinubehailu9985
    @zinubehailu9985 4 роки тому +3

    arfe new gine ehtoche ersachewen sayekenanbu yeha bestekakele teru new

  • @tsedalamaariyaam552
    @tsedalamaariyaam552 3 роки тому +1

    AMEN AMEN AMEN

  • @damenechgebremichael6908
    @damenechgebremichael6908 2 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 роки тому +2

    Kalehiwet yasemachu

  • @tigastsameera722
    @tigastsameera722 3 роки тому

    ameuameuameu

  • @bratahartanto4436
    @bratahartanto4436 3 роки тому +1

    GBU always...amen

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 роки тому +1

    Setoch xegurachun bitishefinu

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 3 роки тому +2

    ግን ምን አለ ሴት ልጅ ሻሽ ብትለብስ የዲያቆን ቆብ በጸጉሯ ስትደፋ

    • @endalkea1372
      @endalkea1372 2 роки тому

      kiberi yehn comment filega bizu tarku ye hulum comment............

  • @kidusanemat2335
    @kidusanemat2335 3 роки тому

    ቸብቸቦውንስ አለማየት ነው የአጫብርን፡፡ አዛኜን፡፡ ይጨንቃል፡፡

  • @zewdenshwubadel6451
    @zewdenshwubadel6451 3 роки тому

    Enis. mchyhun. lemamsgen. Ayne. lbonay desteg. ymhunbet Ebakachhu. betoltachu. Asbug

  • @tegetsara6598
    @tegetsara6598 Рік тому

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ለምን ይህን ይመስል ወረብ ስልቶች ምነው ወጉ ጠፉችው ስር ልጆች ወደ ብር ክርስትያን በምትሔድግዜ ራስን ትሽፊን ይላል ቃሉ

  • @habenberhanu1374
    @habenberhanu1374 3 роки тому +1

    ሰንበት ተማሪ የዲያቆን ቆብ ሊለብስ አይገባም

    • @abrahamalemu5221
      @abrahamalemu5221 3 роки тому

      Manew yalew:)

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 3 роки тому

      @@abrahamalemu5221 mikiniyatum mairege yetesetew yaskemtal

    • @samuelmillion2222
      @samuelmillion2222 3 роки тому

      እናትዬ ይሄ የዲያቆን አክሊል አይደለም የዲያቆን አክሊል በጣም ልዩነት አለው

  • @yohannesgmedhin388
    @yohannesgmedhin388 3 роки тому

    የአጫብር ዜማ ua-cam.com/video/vT3aqk4N88A/v-deo.html

  • @amareaddis8056
    @amareaddis8056 4 роки тому +2

    enia eco yemigeremegn ye ehetoche shurebba yetengew asetemero new eeee eski melesulign be mariyam seme lemanegewem orthodox tewahedon alebabese ayewekilim eshe

    • @ቅምሻከዚህምከዚያም
      @ቅምሻከዚህምከዚያም 4 роки тому +2

      alemawek hatiyat ayedelm kalawek teyek..weyes chger alebeh, kenategna

    • @amareaddis8056
      @amareaddis8056 4 роки тому

      @@ቅምሻከዚህምከዚያም eski zim bemariyam degemo ataferim letawera new enna yehe alebabese yechalale eyelike new ???
      yaweku meselohal na hagere gojjjam lasayehe serehatee endite endehone
      ye wenzu dare lijoche malete antee nehe

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane 3 роки тому +5

    ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ዕዝራ ሱቱኤል ፣ቷ ልቡና ዘአስተዩ ለኡራኤል፡፡ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ የጥንቱን የአጫብር ዜማ በጥሩ ድምጽ ስለአሰማችሁን ዕድሜአችሁን ያርዝመው፡፡ በዓለም ዙሪያ ሁሉ ያሉትን ዘማርያን ወጣት የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት በሰላምና በፍቅር ይጠብቅልን ፡፡በእውነት ምልክቱን ጠብቃችሁ ነው ያቀረባችሑት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን!

  • @NetsanetGirma-vq5ki
    @NetsanetGirma-vq5ki 7 місяців тому

    አሜን

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane 3 роки тому +2

    ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ዕዝራ ሱቱኤል ፣ቷ ልቡና ዘአስተዩ ለኡራኤል፡፡ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ የጥንቱን የአጫብር ዜማ በጥሩ ድምጽ ስለአሰማችሁን ዕድሜአችሁን ያርዝመው፡፡ በዓለም ዙሪያ ሁሉ ያሉትን ዘማርያን ወጣት የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት በሰላምና በፍቅር ይጠብቅልን ፡፡በእውነት ምልክቱን ጠብቃችሁ ነው ያቀረባችሑት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን!