Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማሻአላህ አሪፍ ትምህርት ነው ውደ ጀዛኪላህ ኸይር
እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ መሻአላ ጥሩ ትምህርት ነው በዚሁ ቀጥልበት ትክክል ትምህርቱ ጥሩ ነግር ነው መሻአላ መልካም ቀን ያድርግልን አላህ ይጠብቅሽ ባለችበት እኛም ድህና እንሁን ፍቅር ያብዛልን ያርቢ ደአ እናድርግ እላህ ይድረስ ልብ ይነካል የምንስማውም ነግር አሳዛኝ ነው እህቴ እላህ ይጨምርልሽ መሻአላ
እስላምወአይለኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሰላም ያገሬ ልጆችበያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ሰላም ያድርግልን።በጣም አሰተማሪ ትምህርት ነው እንሻአላህ ሁላችንም የምንጠቀምበት ያድርገን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ማሻ አላህ አላህ አሪፍ ትመምህርት ነው አላህ በተማርነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ያረብ ኢንሻ አላህ
አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱ አላሂ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን መተሳሰብ ለሀገራችን አሪፍ ቆይታ ነው
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ውድ የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን ማሻአላህ
አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኮን በስላም መጣሽልን ማሻአላህ በርች
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት እኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ በሰማነው በተወያየነው ተጠቃሚዎች ያድርገን በርች በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት አላህ ይጨብቅልሽ ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን
እሰላም ዋልይኩም ወራኸምቱላ ወድ የሀገሬ ልጆች በያልንብት አላህ ይጥብቅን ሀገራችን ሰላም ያርገልን የኔ ወድ ጥሩ ጌዜ ነበር
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱህ አህለንእንኳንደህናመጣሺ አላህ ሠላም አንድነት ለሀገራችን ማሻአላህ አጡሩትምህርትነው
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመረሃበን እንኳንም ደህናመጣሽ የኔውድ ማሻአላህ ደስየሚል ዳዕዋነው
አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነው ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ውድ ማሻአላህ ZED የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን
አረላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ መሻይኾችን ኡስታዞችን አላህ ይጠብቃቸው የሰው ልጅ በሙሉ የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ በሰማነው ተጠቅመን የምንተገብረው አላህ ያድርገን ያረቢ ሀገራችንን ሰላም መረጋጋትና መተዛዘን አላህ ያድልልን ያረቢ
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኮን ደህና መጣሽ እህት መሻአላህ ዋው አሪፍቆይታነበር አመሰግናለሁ በሰማአው የምንጠቀም ያድርገንን ያረብ
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እንካን በሰላም መታሸ ወድ እህታችን በርቺ በጣም አርይፍ ቆይታ ነበረ በዙ ነገር እንጠብቃለን ወደፊት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ማሻልላህ 🌹👌👌👌
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁአሪፍ ቆይታ ነበረ ጡሩመልክ ነው ያረብ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ፍትህ በየቦታዉ በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን ፍትህ የገደለ ይገደል ፍትህ የሀገራችን ብሶት አመመኝ ያማል
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ቤተሠቦች እንኳን ደህና ቆያችሁ ማሸ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮጎራም ነበር በዚሁ ቀጥሉበት ከዚህም በላይ በአንድነት በመተባበር እጂ ለእጂ በመያያዝ በመድጋገፍ ውጤታማ እንሆናለን አንድኛችን ለአንድኛችን እጂጉን አስፈላጊ ስለሆንንን ግደታ መተባበርን መለማመድ ይኑርብን 👍
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ ውድናየትከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ ሀገሪ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሪፍቆይታነበር የኔው ቀጥይበት
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረኩ ዉድ ያገሪ ልጂቺ በያላቺሁበት አለም ዳርቻ ሰላማቺሁ ይብዛልኚ አገራቺንን ሰላም ፍቅሯን አንድነትን ተመኚሁ ያረብ በየቦታዉ ለሚገደሉት በሰዉ ሂዉት ለሚጫወቱት አላህ ሂዳ ይስጣቺዉ ያረብ 🌷🌷🌷 ማሸአላህ ማሸአላህ ዜድየ ጥሩ ቆይታ ነዉ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአሏህ ጀዛከሏህ ኸይር 👍 አሏህ ሰምተው ከተጠቀሙት ያድርገን አሜን ✅
አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኳን ሰላም መጣህ ማሺ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ሰላምህ ይብዛ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ሀገራችንንም ሰላም ያዴርግልን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችንን🌹🌹🌹
አሰላሙ አለ ኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ መሻአላህ እዉንትነዉ ለልጆች ወላጆች አላፊነት አለበት ወልዶ ማብላት ማልበሰ ብቻ አይደለም ተርብያ አላፊነት አለብን
አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ዜድየ አሪፍትምህርትነው በሰማነው ተጠቃሚያረገን ለልጅቺንን ሀቅየምንዋጣያረገንያረብ እኔ አንዳንደየ እራሴን ጥያቄ እጠይቃለሁ አሁን እኔ የልጅቸን ሀቅ ተዋጣሁ ይባላልብየ ምክናያቱም ልጅቺ ከያታቸው ጋርናቸው አንደቀምን የእናትእነት ሀቅ ተዋጣሁአልልም አላህ መጨረሻችን ያሳምረልን ያረብ
ተስፋ ማለት መልካሟን ነገ መጠበቅና መልካም እንድትሆን መጣር ነው። ተስፋ ያለው ነገ አለው። ለነገ ተስፋ የሌለው ደግሞ ለሌላው ይቅርና ለራሱም አይጠነቀቅም። ለራሱ የማይጠነቀቅ ደግሞ ለሌሎች ክፉ መመኘቱ አይቀሬ ነው
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እንካን በሰላም መታሸ ወድ እህታችን በርቺ በጣም አርይፍ ቆይታ ነበረ በዙ ነገር እንጠብቃለን ወደፊት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሠላሙአለይኩም ወራህመአቱላሂ ወበረካትሁ ሠላምሽ ብዝት ይበል ባለሸበት በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን አገራችንንም ሠላም ያድርግልን።
አሠላም አልይኩም ውራህመቱሊሂ ወበርካትህ ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብ አላህ ሠምተን ተጠቃሜ ያደረገን ያረብ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን አይ ሴት ልጅ እኮ ሲፈጥራት ለልፍት ነው ትረፍ መች ተብላ ተመረቀች ብቻ ሁሉንም ነገር አላህ ያስተካክልልን ያረብ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንኳን በሰላም መጣሽ ማሻላህ ወላሂ ቀደብ ማዳመጥ አለብን ብዙ ማናቃቸው ነገሮች ይኖራል እና ሰምተን የምንጠቀምቀት ያርገን ያረቢ ውስታዞቻችን አላህ ይጠብቃቸው
አሰላሙዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላሁአክበር ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ዀይርን
✍📩"ዱንያ ውስጥ ምርጥ ነገር ብሎ ማለት አላህን ማወቅ ነውአኼራ ውስጥ ምርጥ ነገር ብሎ ማለት አላህ ሱብሃነሁ ወታዓላን ማዬት ነው " ኢብኑ ተይሚያህ አላህ ይዘንለት [መጅሙዑል ፈታዋ 14፤163] __ ዱንያ ውስጥ ስትኖር ምንም ድሃ ብትሆን ማንም ባይጠጋህ ሐብታሞች ቢንቁህ ጌታህን አላህ ሱብሃነሁ ወታዓላን ካወቅ ትዕዛዙን ከፈጸምክ ክልከላውን ከራቅ አንተ ምርጥ በሆነ በታላቅ ጸጋ ውስጥ ነህ አትተክዝ። ዱንያ ላይ ሲኖሩ በሐብታቸው ሲመኩ፣በዘራቸው ሲኮሩ፣ቑግለታል የአላህን ፊትም እንዳይ ይፈቀድለታል። አላህ እስቲቃማ ይስጠን፣ዝርያዎቻችንና ቤተሰቦቻችንንም ከሽርክና ከኩፍር ጠብቆ በአላህ ዲን ላይ ያጽናቸው !!
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካተሁ እንኳን ሰላም መጣሺ ዜድይ ማሻ አሏህ በሰማነዉ ተጠቃሚ አሏህ ያርገን ዉድ የሀገሬ ልጆች ኑሮን ለማሸነፍ ከሀገር የወጣችሁ ሀሳባችሁ ሞልቶ ለሀገር ያብቃችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን
ረመዷን ቁርአን ለሰው ልጆች እንደ መመረያ፤ (በእውነትና በውሸት መካከል) መለያ እና ግልፅ መመሪያና ማስረጃ ሆኖ የወረደበት ወር ነው። {አል-ቁርአን 2:185}ሙሉ የረመዷን ወር ከሌሎች ኢባዳዎች ጋር ቁርአን በመቅራት ልናሳልፈው ይገባል። አሏህ በሱረቱ ሉቅማን አንቀፅ 3 ላይ እንደገለፀው ቁርአን “ለመልካም ሰሪዎች መመሪያና እዝነት ነው።” ቁርአን ህይወት ፣ ሸፈአ ፣ ደስታ ፣ ምንዳ ፣ እዝነት ፣ መድሃኒት ፣ መለኮዊ አስተምህሮት ፣ ከህግም በላይ ህግ የሆነ ዘላለማዊ ጥበብ ነው።ያረብ
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረኩ ውድ ያገሪልጂቺ ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች በሙሉ በያላችሁበ የአላህን ትእዛዛት አይለያችሁ ብላ ሀገራችንን ሰላም አንድነት ፍቅር መተሳሰብ ይስጠን mashallah mashallah በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረው ከልብ እናመሰግናለን tento ከሚጠቀሙ አላህ ያርገን
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ🙌ሠላም ውዲ የዚህ ቤተሠብ አባላቶች አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይወፍቃችሁ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት እኵን ደህና መጣሽ ውደ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እራህማን እህት
Assalawayku warahmatullahi wobarakatuhu welcome bagaa Nagan dhufte ijoolee biyyaa tiyyaa jabadhuu mashallah mashallah rabbin biyyaa kenaa nagaa haa godhuu inshallah jabadhuu Sister zed tube ❤️ good job 👏
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሚ እንዴት ነሽ መሻአላህ የኔ ልዩ አላህ መልካም ይጨምርልሽ አላህ ሰምተው ተጠቃሚ ይበለን
አሰላመ ወራህሙቱሊላሂ ወበረከቱሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ውድ ሀገሬ ልጆች ውድ ማሻ አላህ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዜድየ እንኳን ደህና መጣችሁ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን የልጆቻችንም የወላጆቻችንም ሀቅ የምንወጣ ያድረገን አላህ ሀገራችንን ሰላምና መረጋጋት ያምጣልን
አአአ
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እድሁም ከሪሰተን ወገኖቼ ሰላም ሰላም በያለሁ ለአለህ ብዬ እወዳቸሁ አለሁ አላህ ቀናዉን ሙገድ ይምረን ያረብ መልካም ሰራ እምናበረክት ያርግን ያረብ ቅንነት ለረስ ነዉ የኔውዶች ውድድ የሀገሬ ልጅች አላህ በያለን በት ይጠብቅን ያረብ ሀገርችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ቤትሰቦቻችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ለወገኗቻችን በሳአኡዲ አረብ ለሚገኙት አላህ እራህመቱን ያምጣልን ያረብያረብ
Asalamu alekumii warafatulah wabarakatu😍 dubartin hadhaa haatii biyaa 😍 Rabin biyaakenaa nagaya haa busu
Aselamu aleykum werahmetuluhi webwrekathu selam selam wdi yehagere ljoch selamachu bzt ybellgn masha allah betam des yemil tmhrt nre allah besemanew tetekqmi allah yadirgen yareb
ማሬ ነሽ እያለልብ እያማለለማሬ ነሽ ሲያበዛበፍቅሩ ደንዝዛበምላሱ ፈዝዛበሰው አገር ሆናበሃሳብ መንምናአገሩ ቁጭ ብሎለሷ ያዘነ መስሎመቼ ትመጫለሽ ?ምን ትፈልጊያለሽ ?ብሩን ልያዝልሽመሬትም ልግዛልሽእያለ ሲሞላት ሀቅ እየመሰላትስትልክ ስትሰጠውመቅኔዋን ሲመጠውእሷ በሰው አገር በጣም ስትቸገርያልፍልኛል ብላሀሳብ በሱ ጥላያላትን ሳትሳሳልካለት ጨርሳጨራርሳ ስትወጣወደ አገር ስትመጣያመነችው ወጣትእሷን የጠበቃትለለፋችው ልፋትምንም ሳይገዛላትእቃም ባይገዛላትገንዘቧን ባይሰጣትታማኝ በሆነላትእሱ ሌላ ይዞ በሱሱ ደንዝዞማሬ መሬት ቀርቶእሱ የልቡን ሰርቶአሷን አንከራቶበባዶ አስቅርቶምስኪኗ እህታችንይህን ሁሉ ለፍታወደ አገሯ ገብታድካሟን ሳትረሳያለውን አበሳወጣች ተመልሳበሰው አገር ላይ ለሚለፉና በየዋህነት ለሚታለሉ እህቶቼ
ማሻአላህ አሪፍ ትምህርት ነው ውደ ጀዛኪላህ ኸይር
እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ መሻአላ ጥሩ ትምህርት ነው በዚሁ ቀጥልበት ትክክል ትምህርቱ ጥሩ ነግር ነው መሻአላ መልካም ቀን ያድርግልን አላህ ይጠብቅሽ ባለችበት እኛም ድህና እንሁን ፍቅር ያብዛልን ያርቢ ደአ እናድርግ እላህ ይድረስ ልብ ይነካል የምንስማውም ነግር አሳዛኝ ነው እህቴ እላህ ይጨምርልሽ መሻአላ
እስላምወአይለኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሰላም ያገሬ ልጆችበያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ሰላም ያድርግልን።በጣም አሰተማሪ ትምህርት ነው እንሻአላህ ሁላችንም የምንጠቀምበት ያድርገን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ማሻ አላህ አላህ አሪፍ ትመምህርት ነው አላህ በተማርነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ያረብ ኢንሻ አላህ
አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱ አላሂ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን መተሳሰብ ለሀገራችን አሪፍ ቆይታ ነው
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ውድ የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን ማሻአላህ
አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
እንኮን በስላም መጣሽልን ማሻአላህ በርች
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት እኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ በሰማነው በተወያየነው ተጠቃሚዎች ያድርገን በርች በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት አላህ ይጨብቅልሽ ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን
እሰላም ዋልይኩም ወራኸምቱላ ወድ የሀገሬ ልጆች በያልንብት አላህ ይጥብቅን ሀገራችን ሰላም ያርገልን የኔ ወድ ጥሩ ጌዜ ነበር
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱህ አህለንእንኳንደህናመጣሺ አላህ ሠላም አንድነት ለሀገራችን ማሻአላህ አጡሩትምህርትነው
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመረሃበን እንኳንም ደህናመጣሽ የኔውድ ማሻአላህ ደስየሚል ዳዕዋነው
አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነው ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ውድ ማሻአላህ ZED የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን
አረላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ መሻይኾችን ኡስታዞችን አላህ ይጠብቃቸው የሰው ልጅ በሙሉ የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ በሰማነው ተጠቅመን የምንተገብረው አላህ ያድርገን ያረቢ ሀገራችንን ሰላም መረጋጋትና መተዛዘን አላህ ያድልልን ያረቢ
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኮን ደህና መጣሽ እህት መሻአላህ ዋው አሪፍቆይታነበር አመሰግናለሁ በሰማአው የምንጠቀም ያድርገንን ያረብ
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እንካን በሰላም መታሸ ወድ እህታችን በርቺ በጣም አርይፍ ቆይታ ነበረ በዙ ነገር እንጠብቃለን ወደፊት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ማሻልላህ 🌹👌👌👌
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
አሪፍ ቆይታ ነበረ ጡሩመልክ ነው ያረብ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ፍትህ በየቦታዉ በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን ፍትህ የገደለ ይገደል ፍትህ የሀገራችን ብሶት አመመኝ ያማል
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ቤተሠቦች እንኳን ደህና ቆያችሁ ማሸ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮጎራም ነበር በዚሁ ቀጥሉበት ከዚህም በላይ በአንድነት በመተባበር እጂ ለእጂ በመያያዝ በመድጋገፍ ውጤታማ እንሆናለን አንድኛችን ለአንድኛችን እጂጉን አስፈላጊ ስለሆንንን ግደታ መተባበርን መለማመድ ይኑርብን
👍
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ ውድናየትከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ ሀገሪ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሪፍቆይታነበር የኔው ቀጥይበት
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረኩ ዉድ ያገሪ ልጂቺ በያላቺሁበት አለም ዳርቻ ሰላማቺሁ ይብዛልኚ አገራቺንን ሰላም ፍቅሯን አንድነትን ተመኚሁ ያረብ በየቦታዉ ለሚገደሉት በሰዉ ሂዉት ለሚጫወቱት አላህ ሂዳ ይስጣቺዉ ያረብ 🌷🌷🌷 ማሸአላህ ማሸአላህ ዜድየ ጥሩ ቆይታ ነዉ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአሏህ ጀዛከሏህ ኸይር 👍 አሏህ ሰምተው ከተጠቀሙት ያድርገን አሜን ✅
አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኳን ሰላም መጣህ ማሺ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ሰላምህ ይብዛ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ሀገራችንንም ሰላም ያዴርግልን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችንን🌹🌹🌹
አሰላሙ አለ ኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ መሻአላህ እዉንትነዉ ለልጆች ወላጆች አላፊነት አለበት ወልዶ ማብላት ማልበሰ ብቻ አይደለም ተርብያ አላፊነት አለብን
አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ዜድየ አሪፍትምህርትነው በሰማነው ተጠቃሚያረገን ለልጅቺንን ሀቅየምንዋጣያረገንያረብ እኔ አንዳንደየ እራሴን ጥያቄ እጠይቃለሁ አሁን እኔ የልጅቸን ሀቅ ተዋጣሁ ይባላልብየ ምክናያቱም ልጅቺ ከያታቸው ጋርናቸው አንደቀምን የእናትእነት ሀቅ ተዋጣሁአልልም አላህ መጨረሻችን ያሳምረልን ያረብ
ተስፋ ማለት መልካሟን ነገ መጠበቅና መልካም እንድትሆን መጣር ነው። ተስፋ ያለው ነገ አለው። ለነገ ተስፋ የሌለው ደግሞ ለሌላው ይቅርና ለራሱም አይጠነቀቅም። ለራሱ የማይጠነቀቅ ደግሞ ለሌሎች ክፉ መመኘቱ አይቀሬ ነው
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እንካን በሰላም መታሸ ወድ እህታችን በርቺ በጣም አርይፍ ቆይታ ነበረ በዙ ነገር እንጠብቃለን ወደፊት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሠላሙአለይኩም ወራህመአቱላሂ ወበረካትሁ ሠላምሽ ብዝት ይበል ባለሸበት በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን አገራችንንም ሠላም ያድርግልን።
አሠላም አልይኩም ውራህመቱሊሂ ወበርካትህ ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብ አላህ ሠምተን ተጠቃሜ ያደረገን ያረብ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን አይ ሴት ልጅ እኮ ሲፈጥራት ለልፍት ነው ትረፍ መች ተብላ ተመረቀች ብቻ ሁሉንም ነገር አላህ ያስተካክልልን ያረብ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንኳን በሰላም መጣሽ ማሻላህ ወላሂ ቀደብ ማዳመጥ አለብን ብዙ ማናቃቸው ነገሮች ይኖራል እና ሰምተን የምንጠቀምቀት ያርገን ያረቢ ውስታዞቻችን አላህ ይጠብቃቸው
አሰላሙዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላሁአክበር ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ዀይርን
✍📩"ዱንያ ውስጥ ምርጥ ነገር ብሎ ማለት አላህን ማወቅ ነው
አኼራ ውስጥ ምርጥ ነገር ብሎ ማለት አላህ ሱብሃነሁ ወታዓላን ማዬት ነው "
ኢብኑ ተይሚያህ አላህ ይዘንለት
[መጅሙዑል ፈታዋ 14፤163]
__
ዱንያ ውስጥ ስትኖር ምንም ድሃ ብትሆን ማንም ባይጠጋህ ሐብታሞች ቢንቁህ ጌታህን አላህ ሱብሃነሁ ወታዓላን ካወቅ ትዕዛዙን ከፈጸምክ ክልከላውን ከራቅ አንተ ምርጥ በሆነ በታላቅ ጸጋ ውስጥ ነህ አትተክዝ።
ዱንያ ላይ ሲኖሩ በሐብታቸው ሲመኩ፣በዘራቸው ሲኮሩ፣ቑግለታል የአላህን ፊትም እንዳይ ይፈቀድለታል።
አላህ እስቲቃማ ይስጠን፣ዝርያዎቻችንና ቤተሰቦቻችንንም ከሽርክና ከኩፍር ጠብቆ በአላህ ዲን ላይ ያጽናቸው !!
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካተሁ እንኳን ሰላም መጣሺ ዜድይ ማሻ አሏህ በሰማነዉ ተጠቃሚ አሏህ ያርገን ዉድ የሀገሬ ልጆች ኑሮን ለማሸነፍ ከሀገር የወጣችሁ ሀሳባችሁ ሞልቶ ለሀገር ያብቃችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን
ረመዷን ቁርአን ለሰው ልጆች እንደ መመረያ፤ (በእውነትና በውሸት መካከል) መለያ እና ግልፅ መመሪያና ማስረጃ ሆኖ የወረደበት ወር ነው። {አል-ቁርአን 2:185}
ሙሉ የረመዷን ወር ከሌሎች ኢባዳዎች ጋር ቁርአን በመቅራት ልናሳልፈው ይገባል። አሏህ በሱረቱ ሉቅማን አንቀፅ 3 ላይ እንደገለፀው ቁርአን “ለመልካም ሰሪዎች መመሪያና እዝነት ነው።” ቁርአን ህይወት ፣ ሸፈአ ፣ ደስታ ፣ ምንዳ ፣ እዝነት ፣ መድሃኒት ፣ መለኮዊ አስተምህሮት ፣ ከህግም በላይ ህግ የሆነ ዘላለማዊ ጥበብ ነው።ያረብ
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረኩ ውድ ያገሪልጂቺ ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች በሙሉ በያላችሁበ የአላህን ትእዛዛት አይለያችሁ ብላ ሀገራችንን ሰላም አንድነት ፍቅር መተሳሰብ ይስጠን mashallah mashallah በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረው ከልብ እናመሰግናለን tento ከሚጠቀሙ አላህ ያርገን
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ🙌ሠላም ውዲ የዚህ ቤተሠብ አባላቶች አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይወፍቃችሁ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት እኵን ደህና መጣሽ ውደ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እራህማን እህት
Assalawayku warahmatullahi wobarakatuhu welcome bagaa Nagan dhufte ijoolee biyyaa tiyyaa jabadhuu mashallah mashallah rabbin biyyaa kenaa nagaa haa godhuu inshallah jabadhuu Sister zed tube ❤️ good job 👏
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሚ እንዴት ነሽ መሻአላህ የኔ ልዩ አላህ መልካም ይጨምርልሽ አላህ ሰምተው ተጠቃሚ ይበለን
አሰላመ ወራህሙቱሊላሂ ወበረከቱሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ውድ ሀገሬ ልጆች ውድ ማሻ አላህ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዜድየ እንኳን ደህና መጣችሁ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን የልጆቻችንም የወላጆቻችንም ሀቅ የምንወጣ ያድረገን አላህ ሀገራችንን ሰላምና መረጋጋት ያምጣልን
አአአ
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እድሁም ከሪሰተን ወገኖቼ ሰላም ሰላም በያለሁ ለአለህ ብዬ እወዳቸሁ አለሁ አላህ ቀናዉን ሙገድ ይምረን ያረብ መልካም ሰራ እምናበረክት ያርግን ያረብ ቅንነት ለረስ ነዉ የኔውዶች ውድድ የሀገሬ ልጅች አላህ በያለን በት ይጠብቅን ያረብ ሀገርችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ቤትሰቦቻችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ለወገኗቻችን በሳአኡዲ አረብ ለሚገኙት አላህ እራህመቱን ያምጣልን ያረብያረብ
Asalamu alekumii warafatulah wabarakatu😍 dubartin hadhaa haatii biyaa 😍 Rabin biyaakenaa nagaya haa busu
Aselamu aleykum werahmetuluhi webwrekathu selam selam wdi yehagere ljoch selamachu bzt ybellgn masha allah betam des yemil tmhrt nre allah besemanew tetekqmi allah yadirgen yareb
ማሬ ነሽ እያለ
ልብ እያማለለ
ማሬ ነሽ ሲያበዛ
በፍቅሩ ደንዝዛ
በምላሱ ፈዝዛ
በሰው አገር ሆና
በሃሳብ መንምና
አገሩ ቁጭ ብሎ
ለሷ ያዘነ መስሎ
መቼ ትመጫለሽ ?
ምን ትፈልጊያለሽ ?
ብሩን ልያዝልሽ
መሬትም ልግዛልሽ
እያለ ሲሞላት
ሀቅ እየመሰላት
ስትልክ ስትሰጠው
መቅኔዋን ሲመጠው
እሷ በሰው አገር
በጣም ስትቸገር
ያልፍልኛል ብላ
ሀሳብ በሱ ጥላ
ያላትን ሳትሳሳ
ልካለት ጨርሳ
ጨራርሳ ስትወጣ
ወደ አገር ስትመጣ
ያመነችው ወጣት
እሷን የጠበቃት
ለለፋችው ልፋት
ምንም ሳይገዛላት
እቃም ባይገዛላት
ገንዘቧን ባይሰጣት
ታማኝ በሆነላት
እሱ ሌላ ይዞ
በሱሱ ደንዝዞ
ማሬ መሬት ቀርቶ
እሱ የልቡን ሰርቶ
አሷን አንከራቶ
በባዶ አስቅርቶ
ምስኪኗ እህታችን
ይህን ሁሉ ለፍታ
ወደ አገሯ ገብታ
ድካሟን ሳትረሳ
ያለውን አበሳ
ወጣች ተመልሳ
በሰው አገር ላይ ለሚለፉና በየዋህነት ለሚታለሉ እህቶቼ