🚦 ሙዚቀኛ ዳዊት ቸርነት ስለ ፓስተር ቸሬ አስገራሚ ነገር ተናገረ | አባት እና ልጅን በስሜት ያስለቀሰው አጋጣሚ | Surprise |
Вставка
- Опубліковано 1 лют 2025
- #ethiopianentertainment #ethiopianmusic #selamethiopiawithsurafel #ethiopia #pastorchere #Dawitcherenet
በየሳምንቱ የሚለቀቁትን ፕሮግራሞች ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑን |
• Face book | / selamethiopia21
• Instagram | / selamethiopia21
• UA-cam | bit.ly/3Q8H4gb
•Tiktok | vm.tiktok.com/...
ፓስተር በእዉነት ድንቅ ሰዉ ነህ ማንነትህ ከንተ በላይ በልጅህ ዉስጥ ይታያል እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ለዚህ ገራሚ አስተማሪ ሚዲያ ዋው እጂግ በጣም የሚገራርም መልዕክት አለው እናመሰግናለን!
To see in Ethiopia very civilized Pastor is amazing, may the Lord bless him & his family 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ወድሜ እውነት ምርጥ ስራ ወይዬ የልጂታ ስሜት ፓስተር ቸሬ ምርጥ ሰው መልካም ሰው እኔ እራሱ ስወደው ኑርልን ❤❤😂
አባትነት ሁፍፍ ልጁ ሲያለቅስ እኔም አብሬዉ አለቀስኩ! ደሞ እንደጓደኛም እንደወንድምም የሚሆን ልጅ አድርሷል he is lucky! ፖስተር ቸሬ መካርያችን እናመሰግናለን! ሱራዬ ምርጥ አቀራረብ ሙሉ የሆነ ቪዲዮ ነዉ በተለይ በልጁ ሰርፕራይዝ ያደረከዉ ፓርት በጣም ደስ ይላል thank you for sharing us keep going❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልኝ ምርጥ ቆይታ ነው🎉🎉🎉🎉
የእውነት ልጅቱ የኔን ጥያቄ ነው የጠየቀችው , እኔ ሳምንት አልሞላኝም ሳየው, 🤲🙏🌼🇪🇹
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በርች ጠንክሪ
ፓስተር ቸርነት የዘመኑ ምርጥ ሰው ነው የሚያስተላልፋቸው መልእክቶች በይበልጥ በህዝባችንን ላይ የሚደርሰውን እውነት እውነቷን ቁጭ ነው🇲🇱👌
ሰላም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን❤🎉
ለሠው ልጅ ያለፍቅር ፈገግታው ያስታውቃል ሴቶቹ የዋህ አላለፃቸው ስለሚስቱ ጠየቀች ደፍር😂 ቸሬ ሰላምህ ይብዛ ኑርልን
ሰላም ኢትዮጵያ ግሩም ነው እንደስማቹህ ይሁንልን ሀገራችን
ሰላም ሰላምሽ የብዛን💚💛❤💚💛❤
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤቶች እኔ አገር ስገባ ሰርፕራይዝ ባደርግ ደስ ይለኝ ነበር እውነት አይሳካም እንጂ ጥሩ ፕሮግራም ነው
እውነትም የት ነበርክ ቅመሜ😍😍
የተባረከ ቤተሰብ
Silaa hiyotachoo iyaa awaruu iyakafalunii nowuu inamasaginalenii arefii vidiyoo nowuu timeretii silaa duroo axirii yelamii❤💚
ፓስተር ቸርነት ምርጥ ሰው ነው ሀቅ ሀቋን ቁጭ ነው እውነትን አይደብቅም
God bless u! Belaved family!
❤ዋዉ በጣም ደሰ ይላል
We Love you pastor Chera
Gobez abat
Yene geta merte sew
የሚያስቀና አባትነት እና ልጅነት፦
wende leje endezeh abatune sereda betam dese yelegnale aselekesachehugn
😍🤩😘😝🤪🥰😜
Lalase
Asemisaye
baster endet nak selam nak endet nak .....
😂😂😂P