ምሰራቅ አማራ ፋኖ+ወሎ ፋኖ ታሪካዊ ንግግር❗️እኛ ወንድማማቾች ነን‼️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 14

  • @saidfeleke3153
    @saidfeleke3153 2 роки тому +1

    ወንድሞቸ እውነት ብላችኃል እንወዳችኃለን ለወሎ ህዝብ እንድሁም ለጠቅላላው አማራ የሚያዋጣው በአንድነት መቆም ችግር እንካ ቢኖር በውይይት እራስ በራሳችሁ ፍቱት ችግራችሁን አሳልፋችሁ ለጠላት አትስጡ አንድነት ኃይል ነው ወንድሞቻችን ኑሩልን የተሰውት ለወገናቸው ክብር ነው ስማቸው ከመቃብር በላይ ነው ድል ያለመስዋዕትነት አይገኝም ህዝባችን ነፃ የወጣው በነሱ መስዋዕትነት ነው ክብር ለጀግኖቻችን ይገባቸዋል !!!

  • @መዲአማራዊቷየማሜብቻ

    የኛ ጀግኖች የሞትቱንም ወድሞቻችንን አሏህ ይዘንላቸው እናንተንም አሏህ ይጠብቃችሁ🥰🥰

  • @AdisszemenTube
    @AdisszemenTube 2 роки тому +1

    እናተ የአማራ እና ለኢትዮጵያ ዋስ ጠበቃ የሆናችሁ ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የሞቱት ወድሞቻችነንም ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያድርግላቸው

  • @ያዘኝእዳመሌ
    @ያዘኝእዳመሌ 2 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍ ክብር ለናተ የኛ እቁወች ወድሜንም አላህ ድምፁን ያሠማኝ በቅርቡ

  • @gelawdiwosteka9439
    @gelawdiwosteka9439 2 роки тому +1

    መልካም ተምሣሌነት ነው።ተሞክሮው በሁሉም የአማራ አካባቢ ተጠናክሮ ቢቀጥል።

  • @Rahma-qf4ld
    @Rahma-qf4ld 2 роки тому +1

    😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @solomonyirga568
    @solomonyirga568 2 роки тому +1

    Thank you Abiy for cleaning such medieval-like forces from ethiopia

  • @jejjdur1806
    @jejjdur1806 2 роки тому +2

    ምሬየለምእሳበሰላምነው

  • @ዜድየኮቻዋዩቱብ
    @ዜድየኮቻዋዩቱብ 2 роки тому +1

    የኔጀግኖች👌👌👌👌❤❤❤🌹🌹

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 2 роки тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭 እፍፍ እረ ጦርነት ይቁምልን

  • @עלמוניגאט
    @עלמוניגאט 2 роки тому +1

    Hi

  • @AlemuAdino
    @AlemuAdino 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @jamila5537
    @jamila5537 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ