КОМЕНТАРІ •

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 роки тому +1

    መአዚዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የፉል አሰራር ነው ያሳየሽን ለየት ባለ መልኩ አቀራረብሽ እራሱ ለየት ያለ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር ሰላደረግሽን እናመሰግናለን

  • @maraki652
    @maraki652 2 роки тому +1

    መአዛዬ መጥም ምርጥ ነው 👌👌👌👍👍👍

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 роки тому +1

    መአዚዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ፉል ነው 🙏🙏🙏👍👍ሽር እናመሰግናለን

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ🥰🥰🙏

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 роки тому

    ማ አዝዬ የኔ ቆንጆ በጣም የምያምረ የፍል አሰራሪ ነው ዋው 💕

  • @ethiopianfoodie3320
    @ethiopianfoodie3320 2 роки тому

    እናመሰግናለን ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው

  • @eteneshweldemariam5919
    @eteneshweldemariam5919 2 роки тому

    አሜንአሜን አሜን

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 2 роки тому

    መአዚ በጣም አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው እጂሽ ይባረክ🙏❤️ሽር

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 2 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣሽ መአዚ💖💖💖 ፋሉ በጣም ያስጎመጃል እስኪ ልየው😍በጣም ምርጥ ነው ከላይ ያረግሻቸው ፍሬሽ ቬጅቴብ ወድጀዋለሁ የቂጣ ፍርፍሩም ቆንጆእንደሚሆን እገምታለሁ ጥሎብኝ አጭር ኮሜት መስጠት አልወድም እናመሰግናለን የኔ ቅን 👍👍👍👍👍👍👍

  •  2 роки тому +1

    Yum! This looks AMAZING! 😋

  • @hayatjemal1492
    @hayatjemal1492 2 роки тому

    Waw des yemil beateseb♡zemenachhen Egiziabihear yibarik

  • @demarisafrasa957
    @demarisafrasa957 2 роки тому

    Super Creative, Always enjoy watching you!🙏

  • @kukidamtew7572
    @kukidamtew7572 2 роки тому

    Meazyee yene fikir, Thank you!!!

  • @rowfoodletay1314
    @rowfoodletay1314 2 роки тому

    Wow thanks my sister ጥር ነው በርቻይ 🥰🙏#rowfoodletay 👈

  • @hargtube216
    @hargtube216 2 роки тому +1

    ዋውውውውው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
    በናታችሁ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጉኝ አበርታቱኝ

  • @yemariamlijrahel821
    @yemariamlijrahel821 2 роки тому

    Enamesegnalen enquan dehna metash

  • @tsialemayehu3706
    @tsialemayehu3706 2 роки тому

    Berchi maziye betam.arif new

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 2 роки тому

    በጣም ጥሩ ነወ መአዚ ግን የኛ ሀገር ባቄላ ውጭ ላይ አይገኘም አንቺም የሰራሽ በቀዮ አደንጉዋሬ ነው ጥቁሮቹ ቢንስ ይሉታል ግን አሪፍ ነው እኔም ለመስራት እሞክራለው ሰርቸ አላውቅም ነበረ መአዚ እግዚያብሄር ይባርክሽ ትልቅ እውቀት ነው ❤😘😍

  • @mehbubayoutube7465
    @mehbubayoutube7465 2 роки тому

    ዋው ደስሲል ሰላምሽይብዛልን የኔውድ

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 2 роки тому

    አሜን አሜን መአዚ ልዩ ቁርስ ነው

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 2 роки тому

    Wow nice sis 👍

  • @be8cab
    @be8cab 2 роки тому

    እጆችሽ ይባረኩ። በናንተ ባለሙያ ሆነናል።

  • @live-ox2ph
    @live-ox2ph 2 роки тому

    Waw fulle

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 2 роки тому

    Thanks

  • @tigistgizaw4788
    @tigistgizaw4788 2 роки тому

    Tekekelgna yaltefeteg gebs ,le diabetic yet new yemigegnew? help

  • @etsubendale7694
    @etsubendale7694 2 роки тому

    Meaziye endet nesh endehulewm enamesegnalen tnsh nw yekeresh 200k ltgebi leguadegnoche share adergalew berchiln meaziye

  • @jamilahjamal194
    @jamilahjamal194 Рік тому

    Please translate into english