Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሄሉ... ደስ እሚል ወንድም አለሽ በጣም ታስቀናላችሁ.. በተለይ ስደት ላለነው.... የሆነ እሚስማችሁ ነገር አለ የናፍቆት... የብችኝነት... ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ... 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🔥
የኔ ወድም ቢሆን ሲሊየን አቆ ነበር የሚገለኝ አየ መታደል
@@Alemitu654 .... እይጨክንም... ወንድም እንኩዋን መከታ ነው ...🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
እስኪ መጀመሪያ ኮማች ነኝ ላይክ አደረኩኝ እንደኔ ሚወዳችሁ
ላይክ😂
እሺ
@@donaytroyal860ደምሪኛ
@@Ddfghjkuygbnደምሪኛ
እኔ❤❤❤
በጣም ይወድሻል በደንብ አድርገሽ ያዢ ወሏሂ ይሄንን ጊዜ ምናፍቂበት ጊዜ ይመጣል እዉነተኛ አፍቃሪ ከአሏህ ነዉ ሚሠጠዉ እናም ሚወድ ልብ መጥላትም ይችላል ልቦች በአሏህ እጅናቸዉ ሚገለባበጡት
😢😢😢ግን ወላሂ እህትና ወድም ስዋደዱ እቀናለሁ የኔስ ሰገጤ ናቸው ፍቅር የሚባል አያቁም ጥቅም ብቻ😢
😂😂😂
😢😢😢😢
አይባልም
እባክሽ ሁሉም ደሰተኛ የሚመሰለው እካሜራላይ ሰለሆኑ ነው አይመሰልሽ
🤣🤣😊
ፕራክ ይቅር ባችሁ !!!!!ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ ተዉ እባካችሁ የልጁ ልብ ቀጥ ልታደርኩት ነዉ!!!❤❤❤
አዎ ብቀር ይሻል😢😢😢❤
እስኪ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት እድሁም ሌላ እምነት ተከተዮች በፀሎት አስብኝ 6 ወር እርጉዝ ነኝ ተፈጣሪ በታች ለኮሜቶች ነዉ የማዋያችሁ በጭቅ ልሞት ነዉ ፈራሁ
አይዞሽ አብሽሪ እኛም በስደት ነው የወለድነው
አላህ በሠላም ይገላግልሽ ያ ኡምሪ 💝
አይዞሽ የኔዉድድድ
አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ
አብሽሪ አላህ አለ
እፉፉ ቢጨቀኝ ያየሁትንበድጋሜ አያለሁ ለምን ዊናየ ለምን ማርክየ ሄሉ ጋ ትለያያላቹህ😢😢😢😢 እንወዳቹሀለን እኮ
እንደኔ
በእውነት ነው እምላችሁ እህትና ወንድም እንደዚህ ሲዋደድ ደስ ይላል በዚህ ሰአት ፍቅር ጠፍቷል😢😢ማርክየ አይዞህ ብድር በምድር እውነት እንኳን ቢሆን እራስክን ማዘጋጀት አለብህ❤❤
ወንድምሽ ደስ ሲል በጀሊሉ ታስቀናላቹ አይለያቹ❤
በዉነት በጣም እደሚወድሽ ተረድቼዋለሁ አድራሽን እዳትጎጂዉ በቼም ትርፍ አዳትጪኝበት😅😅😅😅😅😅 ማርክዬ አይዞህ ያጋጥማል ወድሜ
ሂሉ ወንድምሽ በጣም ደስ የሚል ነዉ ማሻአላህ ታምራላችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ምስኪን ከሱ ፍቅር ይልቅ ትምህርቷንአለ 😥😥😥😥 ጎበዝ
ወንድም ብሎ ዝም ነው እበቅልልሽ አለሁ አላለም በእውነት በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏😍😍😍❤❤
ደስ እሚለው ነገር ከሱ ፍቅር ይልቅ ለሷ አሰበ ትምርቷ አለ😢
ማርቆስ አሁንስ አበዛሀው እሄን ያክል በራስህ ተማመን
አቦ አተ ቆፍጠን በል ነፍራቃ ወንድ ልጅ ሁሉን በልቡ አባቴ እንዴሴት የልብህን አታውራ😜
በጣም 😂😂😂ወንድልጅ በሆነዉ ባልሆነዉ ካለቀሠ ወንድመሥሎ አይታየኝም 😂😂
በቃ ወንድምሽ ማርክ እንደሚያፈቅርሽ አረጋገጠ
እንደኔ ስደት የመረረው ሁሉ ላገሩ ያብቃው ያረብ😢😢
ኣሜን አሜን ኣሜንየኔ ማርርር❤❤❤👏👏👏
አሜን አሜን ይረብ
አሚንንን❤
ወይኔ ወንድም የለኝም ልትኮሪ ይገባሻል በተለይ እንዳች አይነት ወንድም ሙድ የገባው
አሁንስ እሄ ፖረክ ቋቆ አለን እስቲ ቁምነገር አቅርቡ ለተመልከች🤔🤔🤔🤔
እግዚአብሔር አምላኬ ወንድሽ ያኑርልሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዲህ አይነት ወንድም አለ እውነት እንዴት ደስ የሚል ወንድም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት 😍😍😍🤲🤲🤲❤
ይህ ልጅ የምወደውልጅ መሰለኝ😘
በቃ ከፕራክ በስተቀር ሌላ ስራ ጠፋ😮😮
አው የለም ምን የስራ ሁሉም ውሸት ብቻ
እህት እና ወንድም ሲያስቀኑ ኢላሂ እኔንም አድለኝ የሚያዝንልኝ ወንድም_😢😢😢
yane wede marekeye ufff helu endaze ayent perank ataderegew kasu alefo sepa hewotesh yasebale dase sel asabe lij new❤❤❤❤❤ temwretuwas
❤❤❤🎉በጣም የምወዳቸው ሄሎና ማርክ wina ሁላቸውም በጣም ነው የምወዳቸው ገን ማለት ነው ሁሌም ሰው በደካማ ጎንበጣም ማርክ ግን ሰላም ይወዳት የተወጣሁ ነው ማርክ ጀግና እውነተኛ ማፍቀር ይላል ስለ እናንተ አልጨረሰም በጣም ነው የምወዳቸው 🎉🎉🎉🎉🎉
የሄለን ቅብጠቷ ደስ ሲል ትናፈቃለች ቀበጥ ነገር ናት ሱብሀናን አሏህ ሁሉንም አሟልቶ ሰቷታል ከሰው አይን ይጠብቅሽ
ውይ እናተ እረተይ ሄሎየ ማርክን አታስከፊው ❤❤❤ ወንድምሽ ያምራል ለኔ አጋቢኝ 😂😂😂
ሀሀሀ፣አማረሽ፣የኔነው፣ባክሽ👊
😂😂😂😂😂
@@ሉሉጉራጌዋ 😂😂😂😂😂
@@ሉሉጉራጌዋተጣሉዴሞአግቢዉእናአች እንመካከርበታለን
እሽ እንደሱም ይሻል ይሆንዲ❤❤❤❤
ሄሉና ማርክ ለሰርጋችሁ ቡታጅራ መጣለሁ የኔውድች❤❤❤❤
ደስ ስትሉ በአላህ ታድለሺ ወድምሺ አራዲየ ነው ይመቸው❤❤❤
ወይኔ ወድሞቸን አስታወሰኚ የኔ ልይወች ወድሞቸ ኑሩልኚ ክፎ አካብኚ በጣም ነዉ የምወዳቸሁ ሜስጥሬን ተካፋይ ❤❤
ሄሉዬ ወድምሸ መልካም ልጅ ነው ደሰ ሲል😍
ይመችህ ማርክ ስለ ክብር አሰጣጥህ😢😂😂😂
ሄሉ እርጋታሽ ❤ ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ይሄ በተለይ የኑሮ ውድነት ሰው ኤርፖን አድርጎ የሚሄድ ይመመስል ለብቻው እየለፈለፈ ያለንበት ጊዜ ነው ሁሉም በሀይማኖቱ ዱአ ያድርግ
በጣምነዉ የምወዳችሁ ደሞ ሰራጋችሁን ለመቤላት ያብቃኝ❤❤❤
አይ ማርቆስ ተጫወቱብክ እኮ😅😅😅😅
ማሻአላህወድምሸ አላህፍቅራችሁን ያብዛላችሁእሠከዘላለም
ማርክ ግን ቆፍጠን በል እናም ጠንካራ ወንድ ሁን በተረፈ ሁሉም መልካም ነው
እኮ ወድሟዋ እኳን ቀጭበጫነው እዴ አለ እሱ ሰለሚወዳት ይሆናል ከልቡው የወደእና ያበደ አድነው
ማርክ የኔ ቅን ወንድም ኢየሱስ ዘመንህ ይባርክ❤❤❤❤
ዋዉ ዴስስትሉ እንዴዚህ አይነት እትናወንድም ታስቀናላችሁ እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ማርቆስ ቆፍጠን በል እራ ቸሩን መሰልከኘ ማለቴ የተንቢ😂😂
ሀሀሀሀሀ
አቤት እህትና ወድም ስታምሩ አላህ አይለያቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
Mark please በtolo atibesach!! be patient!!
ዊናየ ለህትህ ክብር ሰላለህ ፈጣሪያ ቆይላት እወዳቹሃለው 💚💚👏👏👏
ልጁን አታሰቃዩት ♥️♥️♥️🥰🥰🥰
ማሻሏህ ወድምሽም አችም ማሻሏህ
ተውግን ፍቅር ይቀንሳል እኔ ደስ አላለኝም ይቅርባይ ነኝ
እምትሳደቡት ግን ያማችኃን ማን ህዩ አላችሁ በራሳቸው ሙድ ፈታ ማለት መብታቸው ነው😮😮😮😮😂😂😂
አረ በፊቅሪ ለይ አትቀልዱ የሚሪ
❤እህትና ወንድሞች ደስ ስትሉ
እኔግን ለፍቅርኛዋ እድህ ባታደርግ ደስይለኛል። ምክኒቱም። ልብ ከተሰበር። ጥሩአይደለም። እሷንምእሱንም። በፍቅር ፈተናይቅር። ሌላስሩየምር
በፍቅር የሚቀለድበት ዘመን ሆነ በቃ 👀 ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች ማሪያምን ደምሩኝ
ጥርስ መሻ አላ. መልክ ኩዋ ማፊ
ደስ ስትሉ በፍቅር ያኑራችሁ
ሚሥኪን
❤❤❤❤❤❤ሚወድት ከባድ ነው አታናድድት ያየው ነው ሚያቀው ማርኪ ጠንከር በል
ዋው ወንድም ማኛ ነው ኤሉ❤❤❤❤❤ስታምሩ
ሁል ፕራክ ጥሩ አይደለም🤔🤔🤔🤔
ሁል
እህትና ወንድም ደስ ሰትሉ እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላች ❤❤❤❤❤
ወይኔ ደስስትሉ ወድምሽ ልዩ ነዉ አቺም እደዛዉ❤❤❤❤❤
ቲሽ ኮሜንታተሮች ስታስጠሉ ውንድምሽ ወንድምሽ 🤨🤨🤨የወንድ እጥረት ያለ አስመሰላችሁትኮወንዶችማ ይህንን እያዩ እንደት ባለጌ አይሆኑ
ሄለን ከማርቆስ ተማሪ አንችን ፕራንክ ሲያደርግሽ ፕራንክ ነው ቢልሽም ያዙኝ ልቀቁኝ እንደገናም ምታኮርፊውን ብተይው ጥሩ ነው ፕራንክ ሚደራረጉትን በደንብ ማየት አለብሽ
ለወድምሽ ዩቲዩብ ክፈችለት ምርጥ ልጅ ነው
እንድያዉ የፕራንክ ቃሎች የት ነዉ የሚፈበረኩት?በጣም የሚገርመዉ ማርክ ለመሆኑ አንተስ ትምርት ጨርሳ ነዉ ወይ የተዋወካት
በጣም ደስ የምትሉ ስወዳችሁ❤❤❤
ቆፍጠን በል አቦ ኤጭጭጭ እሷ ደሞ አካበደች
በጣም ነዉ እምታስቀኑት😢😊❤ ብቻ እወዳችሗለሁ❤❤❤❤❤❤❤
በየት ሀገር ነው ሴት ከወንድ ጋር የተንዛላዘለች ሌላ ሰው ሽማግሌ የምልክ
ወንድምሽ በጣም ደስልይላል
ወድም መከታ ጋሽ ነው የሚባለው በምክንያት ነው ሰራችሁለት
እውነት ነው
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔአለውየመረረኝ
Dese sitlu ❤❤❤❤❤egzabiher yitebkachwe
ታድለሽ ጥሩፍቅርያለው ወድምአለሽ❤❤❤❤❤❤
ወዲምሸ ደሰ ሲል ❤
እረ ልጁን አታሰቃዩት😂😂❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ere hlu endez aynti Prank yedarbl marke masskin 💔😭💔
ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ❤❤❤
ወላሂ በጣም ነዉ ደስ ምትሉት
ቀጥሉበት
ለወንድምሺ ዮትብ ክፈቱለት የሚልልልል
ዊና ስስቅ እዴት ደስ እደሚለኝ❤❤❤
ይታባርካ ዎድም አልሸ ታድልላሸ ስቃጥል ማርክ አታስካፉ ስላምው ንው❤
ትሽ ፕራንክ አታብዢ አትጫወቺበት ልጁን ምን አይነቷ ናት ስበዛ እጅ እጅ ይላል
እኮ ሰለሚወዳት ሰላወቀች ተጫወተችበት
ፐፕራክ ነው በቃ ስራችሁ አረ ጉድ ነው
በርቱአላህይጠብቃቹ
ወንድምሽን አግባኝ ሂሉ😘😘
አይሲቱችንይወሎወደሜንልዳርሸቆጁታማኚትሁሸሰምትሻል
አይ ሲቱ ያየዉን ሁሉ ላግባ አረ ሸ ነዉ
ወድምየዉ ተመችቶኛሌ 😅😅😅
Widua helu wodishalo
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ኦፍፍፍፎፍ ወንድ ልጅ ስጨንቅ ያመኛል
mark gin ሴታሴት አትሆን ዕጭ😅😅
😭😭ፍቅር
ስታምሩ❤❤❤❤❤
ሳሳችለት በጥም እንዳታስከፋው አላለችም አይ ፍቅር 😂
አይ ማማየ አብሺሪ
አቤት እህት ወንድም ስታምሩ አቦ😂❤❤❤
እዳታሰቀይመወ
ወንድምየዉን አጣብሱኝ ከሰዉ ባል ልዉረድ 🙄🙄🙄🥰🥰
ወይኔማርክሚስክንአሳዘነኝ👍👍👍👍
ኤረ አረጋጋዉ ያተሥ ከፋ ተብረጨረጭክ የተቢ ወድም ሁነህ እዴዚህ ቆፍጠን በል ብሮ
ምርጠ ወድም አለሸ አማካሪ
ማርኬ ሚስኪን ቅን አሣቢ
ሄሉ... ደስ እሚል ወንድም አለሽ በጣም ታስቀናላችሁ.. በተለይ ስደት ላለነው.... የሆነ እሚስማችሁ ነገር አለ የናፍቆት... የብችኝነት... ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ... 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🔥
የኔ ወድም ቢሆን ሲሊየን አቆ ነበር የሚገለኝ አየ መታደል
@@Alemitu654 .... እይጨክንም... ወንድም እንኩዋን መከታ ነው ...🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
እስኪ መጀመሪያ ኮማች ነኝ ላይክ አደረኩኝ እንደኔ ሚወዳችሁ
ላይክ😂
እሺ
@@donaytroyal860ደምሪኛ
@@Ddfghjkuygbnደምሪኛ
እኔ❤❤❤
በጣም ይወድሻል በደንብ አድርገሽ ያዢ ወሏሂ ይሄንን ጊዜ ምናፍቂበት ጊዜ ይመጣል እዉነተኛ አፍቃሪ ከአሏህ ነዉ ሚሠጠዉ እናም ሚወድ ልብ መጥላትም ይችላል ልቦች በአሏህ እጅናቸዉ ሚገለባበጡት
😢😢😢ግን ወላሂ እህትና ወድም ስዋደዱ እቀናለሁ የኔስ ሰገጤ ናቸው ፍቅር የሚባል አያቁም ጥቅም ብቻ😢
😂😂😂
😢😢😢😢
አይባልም
እባክሽ ሁሉም ደሰተኛ የሚመሰለው እካሜራላይ ሰለሆኑ ነው አይመሰልሽ
🤣🤣😊
ፕራክ ይቅር ባችሁ !!!!!ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ ተዉ እባካችሁ የልጁ ልብ ቀጥ ልታደርኩት ነዉ!!!❤❤❤
አዎ ብቀር ይሻል😢😢😢❤
እስኪ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት እድሁም ሌላ እምነት ተከተዮች በፀሎት አስብኝ 6 ወር እርጉዝ ነኝ ተፈጣሪ በታች ለኮሜቶች ነዉ የማዋያችሁ በጭቅ ልሞት ነዉ ፈራሁ
አይዞሽ አብሽሪ እኛም በስደት ነው የወለድነው
አላህ በሠላም ይገላግልሽ ያ ኡምሪ 💝
አይዞሽ የኔዉድድድ
አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ
አብሽሪ አላህ አለ
እፉፉ ቢጨቀኝ ያየሁትንበድጋሜ አያለሁ ለምን ዊናየ ለምን ማርክየ ሄሉ ጋ ትለያያላቹህ😢😢😢😢 እንወዳቹሀለን እኮ
እንደኔ
በእውነት ነው እምላችሁ እህትና ወንድም እንደዚህ ሲዋደድ ደስ ይላል በዚህ ሰአት ፍቅር ጠፍቷል😢😢ማርክየ አይዞህ ብድር በምድር እውነት እንኳን ቢሆን እራስክን ማዘጋጀት አለብህ❤❤
ወንድምሽ ደስ ሲል በጀሊሉ ታስቀናላቹ አይለያቹ❤
በዉነት በጣም እደሚወድሽ ተረድቼዋለሁ አድራሽን እዳትጎጂዉ በቼም ትርፍ አዳትጪኝበት😅😅😅😅😅😅 ማርክዬ አይዞህ ያጋጥማል ወድሜ
ሂሉ ወንድምሽ በጣም ደስ የሚል ነዉ ማሻአላህ ታምራላችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ምስኪን ከሱ ፍቅር ይልቅ ትምህርቷንአለ 😥😥😥😥 ጎበዝ
ወንድም ብሎ ዝም ነው እበቅልልሽ አለሁ አላለም በእውነት በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏😍😍😍❤❤
ደስ እሚለው ነገር ከሱ ፍቅር ይልቅ ለሷ አሰበ ትምርቷ አለ😢
ማርቆስ አሁንስ አበዛሀው እሄን ያክል በራስህ ተማመን
አቦ አተ ቆፍጠን በል ነፍራቃ ወንድ ልጅ ሁሉን በልቡ አባቴ እንዴሴት የልብህን አታውራ😜
በጣም 😂😂😂ወንድልጅ በሆነዉ ባልሆነዉ ካለቀሠ ወንድመሥሎ አይታየኝም 😂😂
በቃ ወንድምሽ ማርክ እንደሚያፈቅርሽ አረጋገጠ
እንደኔ ስደት የመረረው ሁሉ ላገሩ ያብቃው ያረብ😢😢
ኣሜን አሜን ኣሜን
የኔ ማርርር❤❤❤👏👏👏
አሜን አሜን ይረብ
አሚንንን❤
ወይኔ ወንድም የለኝም ልትኮሪ ይገባሻል በተለይ እንዳች አይነት ወንድም ሙድ የገባው
አሁንስ እሄ ፖረክ ቋቆ አለን እስቲ ቁምነገር አቅርቡ ለተመልከች🤔🤔🤔🤔
እግዚአብሔር አምላኬ ወንድሽ ያኑርልሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዲህ አይነት ወንድም አለ እውነት እንዴት ደስ የሚል ወንድም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት 😍😍😍🤲🤲🤲❤
ይህ ልጅ የምወደውልጅ መሰለኝ😘
በቃ ከፕራክ በስተቀር ሌላ ስራ ጠፋ😮😮
አው የለም ምን የስራ ሁሉም ውሸት ብቻ
እህት እና ወንድም ሲያስቀኑ ኢላሂ እኔንም አድለኝ የሚያዝንልኝ ወንድም_😢😢😢
yane wede marekeye ufff helu endaze ayent perank ataderegew kasu alefo sepa hewotesh yasebale dase sel asabe lij new❤❤❤❤❤ temwretuwas
❤❤❤🎉በጣም የምወዳቸው ሄሎና ማርክ wina ሁላቸውም በጣም ነው የምወዳቸው ገን ማለት ነው ሁሌም ሰው በደካማ ጎንበጣም ማርክ ግን ሰላም ይወዳት የተወጣሁ ነው ማርክ ጀግና እውነተኛ ማፍቀር ይላል ስለ እናንተ አልጨረሰም በጣም ነው የምወዳቸው 🎉🎉🎉🎉🎉
የሄለን ቅብጠቷ ደስ ሲል ትናፈቃለች ቀበጥ ነገር ናት ሱብሀናን አሏህ ሁሉንም አሟልቶ ሰቷታል ከሰው አይን ይጠብቅሽ
ውይ እናተ እረተይ ሄሎየ ማርክን አታስከፊው ❤❤❤ ወንድምሽ ያምራል ለኔ አጋቢኝ 😂😂😂
ሀሀሀ፣አማረሽ፣የኔነው፣ባክሽ👊
😂😂😂😂😂
@@ሉሉጉራጌዋ 😂😂😂😂😂
@@ሉሉጉራጌዋተጣሉዴሞአግቢዉእናአች እንመካከርበታለን
እሽ እንደሱም ይሻል ይሆንዲ❤❤❤❤
ሄሉና ማርክ ለሰርጋችሁ ቡታጅራ መጣለሁ የኔውድች❤❤❤❤
ደስ ስትሉ በአላህ ታድለሺ ወድምሺ አራዲየ ነው ይመቸው❤❤❤
ወይኔ ወድሞቸን አስታወሰኚ የኔ ልይወች ወድሞቸ ኑሩልኚ ክፎ አካብኚ በጣም ነዉ የምወዳቸሁ ሜስጥሬን ተካፋይ ❤❤
ሄሉዬ ወድምሸ መልካም ልጅ ነው ደሰ ሲል😍
ይመችህ ማርክ ስለ ክብር አሰጣጥህ😢😂😂😂
ሄሉ እርጋታሽ ❤ ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ይሄ በተለይ የኑሮ ውድነት ሰው ኤርፖን አድርጎ የሚሄድ ይመመስል ለብቻው እየለፈለፈ ያለንበት ጊዜ ነው ሁሉም በሀይማኖቱ ዱአ ያድርግ
በጣምነዉ የምወዳችሁ ደሞ ሰራጋችሁን ለመቤላት ያብቃኝ❤❤❤
አይ ማርቆስ ተጫወቱብክ እኮ😅😅😅😅
ማሻአላህወድምሸ አላህፍቅራችሁን ያብዛላችሁእሠከዘላለም
ማርክ ግን ቆፍጠን በል እናም ጠንካራ ወንድ ሁን በተረፈ ሁሉም መልካም ነው
እኮ ወድሟዋ እኳን ቀጭበጫነው እዴ አለ እሱ ሰለሚወዳት ይሆናል ከልቡው የወደእና ያበደ አድነው
ማርክ የኔ ቅን ወንድም ኢየሱስ ዘመንህ ይባርክ
❤❤❤❤
ዋዉ ዴስስትሉ እንዴዚህ አይነት እትናወንድም ታስቀናላችሁ እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ማርቆስ ቆፍጠን በል እራ ቸሩን መሰልከኘ ማለቴ የተንቢ😂😂
ሀሀሀሀሀ
አቤት እህትና ወድም ስታምሩ አላህ አይለያቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
Mark please በtolo atibesach!! be patient!!
ዊናየ ለህትህ ክብር ሰላለህ ፈጣሪያ ቆይላት እወዳቹሃለው 💚💚👏👏👏
ልጁን አታሰቃዩት ♥️♥️♥️🥰🥰🥰
ማሻሏህ ወድምሽም አችም ማሻሏህ
ተውግን ፍቅር ይቀንሳል እኔ ደስ አላለኝም ይቅርባይ ነኝ
እምትሳደቡት ግን ያማችኃን ማን ህዩ አላችሁ በራሳቸው ሙድ ፈታ ማለት መብታቸው ነው😮😮😮😮😂😂😂
አረ በፊቅሪ ለይ አትቀልዱ የሚሪ
❤እህትና ወንድሞች ደስ ስትሉ
እኔግን ለፍቅርኛዋ እድህ ባታደርግ ደስይለኛል። ምክኒቱም። ልብ ከተሰበር። ጥሩአይደለም። እሷንምእሱንም። በፍቅር ፈተናይቅር። ሌላስሩየምር
በፍቅር የሚቀለድበት ዘመን ሆነ በቃ 👀 ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች ማሪያምን ደምሩኝ
ጥርስ መሻ አላ. መልክ ኩዋ ማፊ
ደስ ስትሉ በፍቅር ያኑራችሁ
ሚሥኪን
❤❤❤❤❤❤ሚወድት ከባድ ነው አታናድድት ያየው ነው ሚያቀው ማርኪ ጠንከር በል
ዋው ወንድም ማኛ ነው ኤሉ❤❤❤❤❤ስታምሩ
ሁል ፕራክ ጥሩ አይደለም
🤔🤔🤔🤔
ሁል
እህትና ወንድም ደስ ሰትሉ እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላች ❤❤❤❤❤
ወይኔ ደስስትሉ ወድምሽ ልዩ ነዉ አቺም እደዛዉ❤❤❤❤❤
ቲሽ ኮሜንታተሮች ስታስጠሉ
ውንድምሽ ወንድምሽ 🤨🤨🤨
የወንድ እጥረት ያለ አስመሰላችሁትኮ
ወንዶችማ ይህንን እያዩ እንደት ባለጌ አይሆኑ