ስለ ኢትዮጵያ - መሬት እና መሬት ነክ ጉዳዮች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 лют 2022
  • #በቀጥታ #FANA_TV #FANA #ፋና
    ስለ ኢትዮጵያ - መሬት እና መሬት ነክ ጉዳዮች

КОМЕНТАРІ • 26

  • @user-do4fr1of7c
    @user-do4fr1of7c 3 місяці тому

    መልካምአስተዳደር ተፈጥራል በርቱ።

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 Рік тому +1

    ፍትህ፡ለሚስኪኑ፡ህዝብ፡ቤቱን፡ፈርሶ፡ጉዳና፡ለወጣው፡ሚስኪኑ፡ዜጋ፡ፍትህ፡

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Рік тому +1

    ፍትህ ለይቶጲያን ህዝብ ቤት ይሚፍርስባቸው

  • @saadasada9693
    @saadasada9693 5 місяців тому

    ፍትህ በአረብ ሀገር ተቃጥለን ለሰራ ነዉ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Рік тому +1

    ገበሬው፡ራሱ፡ሽጦ፡ተወረርኩ፡ይላል፡ፍትህ፡በት፡ለሚፈርስበት፡ዜጋ

  • @abdulwhadbiru4640
    @abdulwhadbiru4640 Рік тому

    ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝብ

  • @tesfayedebele3955
    @tesfayedebele3955 5 місяців тому

    እኔ አስተያየትና ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል የምለው በወንዝ ዳር ልማት ምክንያት የሚፈጠሩ ስህተቶች ሊታረሙ ይገባል።ለምሳሌ ከወንዝ ዳር 50 ሜትር ይላል ህጉ ነገር ግን በወረዳም ሆነ በክፍለ ከተማ ያሉ አመራሮች ከዚህ ስፋት በላይ የልማት ተነሺ በማለት የማይመለከታቸውን ባለይዞታ የመፈናቀሉበት ሁኔታ አለና
    በልማት ሰበብ ከመፍረሳቸው በፊት የሚመለከተው የበላይ አካል ቦታው ላይ በመገኘት ቢመለከቱ መልካም ነው እላለው።ለምሳሌ በጉሌ ክፍለ ከተማዎች።

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Рік тому

    ፍትህ፡ለዜጋው፡እደአውሬ፡ቤቱን፡አፍርሳችሁ፡ፍትህ፡ሲል፡በጥይት፡ለምትሉት፡ዜጋ፡ፍትህ፡እደሰው፡አስቡ፡ፍትህ፡ለኢትዮጲያህዝብ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Рік тому

    ሲሰራ፡፡ዝም፡ብሎ፡አሁን፡ዜጋውን፡እንደጅብ፡ሚበላው፡ለምን፡ይሁን፡ያለምንም፡ርህራሄ፡ጉዳና፡ለይ፡የሚጣለው፡ዜጋ፡ፍትህ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Рік тому

    ፍትህ የስእዴት የለፍበት ቤት ማፍርስ ያሳዝነል 😢😢😢

  • @zelalembekele1490
    @zelalembekele1490 2 роки тому +1

    There is no service in relation inheruted property court decision has been made

  • @fikadubaysa5887
    @fikadubaysa5887 3 місяці тому

    በቃሊቲ ክፍለ ከተማ ኦዲት ለማደረግየታገዱ ማህበራተ ጉዳይ ለምን መፍትሄ አይሰጥም

  • @hiwatzergaw936
    @hiwatzergaw936 2 місяці тому

    አሁን በዚ ሰዓት በአቃቂ ወረዳ 5/3እገወጥ ግንባታ እየተካኤደነው

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Рік тому

    አደነች፡አቤቤና፡ሌሎችም፡ደጋፊዋ፡ለህዝቡ፡እያሰበች፡ስላልሆኑ፡ህዝቡ፡አድማ፡ማድረግ፡ይኖርበታል

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Рік тому

    ፍትህ፡ቤት፡ለሚፈርስበት፡ዜጋ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Рік тому

    የራሰችሁን፡ብቻ፡ድሎት፡መየት፡የለበችሁም፡ደሀው፡ዜጋ፡የት፡ይግበ፡ፍትህ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Рік тому

    ለህዝቡ፡እያዘኑ፡ስላልሆኑ፡ህዝቡን፡የለ፡ርህራሄ፡ጉዳና፡እየጣሉት፡ስለሆነ፡ህዝቡ፡አድማ፡ማድረግ፡ይኖርበታል

  • @user-bo2ns4yy5r
    @user-bo2ns4yy5r 5 місяців тому

    ፍትህ በአረብ ሀገር ሰርተው ፣የቀን ስራ ሰርተው ፣ እንቅልፍ ሳይተኙ ህክምና እየሰጡ ደም እየፈሰሰባቸው ለሰሩት ጤና ባለሙያዎች
    እንዲሁም አሁንም ክፍለ ከተማ የሚሰሩት
    ባዶ ቦታ በደላላ እያስፈለጉ የውሸት ካርታ እየወጡ ለሚቸበችቡት
    ህገ ወጦች !

  • @etsegentgm4322
    @etsegentgm4322 6 місяців тому

    የካ ክ ከተማ ቦታ አስፋፍቶ የያዙትን ካርታ ፎርጅድ ያወጡትን ህጋዊ እደረገ አይደለም እያባላ ነዋሪው ተቸግርአል ለምን ለምን ??? የመንግስት ቦታማ ተቆርቋሪ ሰሚ የሌለው ነው ለምን ለምን ???

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Рік тому

    ለዜጋው፡እያሰበችሁ፡

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Рік тому

    ህዝቡን፡ቤት፡አፍርሶ፡ማፈናቀል፡ምን፡ሊጠቅማቸው፡ነው፡ሲያፈርሱ፡ራሱ፡ርህራሄ፡የሌላቸው፡እደአውሬ፡ለምን፡እሄሁሉ፡ዜጋውን፡ለምን፡ያሰቃያሉ፡ያሸማቅቃሉ፡ፍትህ፡ለዜጋው

  • @user-wt2xx4gf4b
    @user-wt2xx4gf4b Рік тому

    Laman karata Ayeasatam satamat yeatamazagabu yeasatachawal Eayeatabal Easkahuan Alatasatam weadat Lanad new bagarachan?????🙄😁

  • @zemzem5178
    @zemzem5178 Рік тому

    አላህ፣ለምስኬኖቹ፣ይደረስ

  • @zelalembekele1490
    @zelalembekele1490 2 роки тому

    They are liers. Why are they cheating us. We are still waiting to get land holding ownership registration certificate for a house my father lived for 85 years. He died at 87 years old before he gets the certificate. Now we his children are longing for their faken service