ጉድ ማይሰማ የለም!ሩሀማ የሰራችው ሴራ! ሚያመጣው ከባድ ጣጣ!ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 218

  • @ሀባሻዊ
    @ሀባሻዊ 3 дні тому +34

    ሰላም ለሀገር
    ሰላም ለሕዝቦቾ
    ይሁን ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር😘😘😘

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 3 дні тому +2

      Amen Amen Amen ❤❤❤🎉🎉

  • @casosad
    @casosad 3 дні тому +79

    ኦርቶዶክስ ሳትሆኑ እንዳትሞቱ ❤❤❤

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 3 дні тому +5

      Amen Amen Amen orthodox tawahado lazalalem tenure 🎉🎉❤❤❤❤

    • @abikassa1664
      @abikassa1664 3 дні тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @Kasye123Kas
      @Kasye123Kas 3 дні тому

      አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽​@@shawaye5579

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 3 дні тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 3 дні тому +1

      ኦርቶዶክስ ሆናችሁ ‼‼ስለ ጌታ ፍቅር አስቡ ‼‼ ስለኛ ስለተቀበለው መከራ ሁሉ አስባችሁ ‼‼ ስጋዬን የበላ ደሜንም የጠ ጣ የዘለዓለም ሕይወት አለው ‼‼ ስጋወ ደሙን ተቀበሉ እኛ ብቻ አይደለምን ‼የግሪ ፣🙏 የግብፅ 🙏 የካቶሊክ ሁሉም ምእመናን ይቀበላል ይቀበላሉ 🙏🙏 ምክንያቱም 🙏 ቃል ስለሆነ ነው በተቻላችሁ መጠን በጥንቃቄ ኑሩ 🙏 ይህ ብቻ ነው የሚፈፈለገው ጥፋት ካጠፋን ደሞ ንስሐ መግባት ይቻላል 🙏🙏 በሕይወታችሁ አትቀልዱ የመዳን ቀን ዛሬ ነው 💯💯 እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏
      3/4/17

  • @yohanayegata8589
    @yohanayegata8589 День тому +3

    መዳን በኢየሱስ ብቻ ስለሆነ በኢየሱስ ሳታምኑ እንዳትሞቱ ❤❤🙏🙏🙏

    • @eyobtekle4428
      @eyobtekle4428 17 годин тому

      " መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
      (የሐዋርያት ሥራ 4:12)

  • @GebrealAbata
    @GebrealAbata 2 дні тому +3

    እግዚያብሔር ይስጥህ ሴትዮዋን በጣም ታሳዝናለች

  • @MerafTekiaMerafTekia
    @MerafTekiaMerafTekia 2 дні тому +3

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ትዝታው ሳሙኤል ታሳዝናለህ

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 3 дні тому +17

    የመቤታችን❤❤❤ የቅዱሳን❤❤❤ ስዕል አድኖ ስታዩ መናፍቃን ታብዳላቹ
    የናንተ ፓስተር ፎቶዉን ጠርሙስ ላይ ለጥፎ ዘይት ይቸበችባል😂😂😂
    በጋሻዉ ወጣ አልወጣ ሆዳም ይሁዳ

    • @gedyonnigussie1224
      @gedyonnigussie1224 3 дні тому +1

      Ayegeremem ega 7 amet bande egru yekome sewen endemenameleke alawekume 😂😂😂

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 дні тому +2

    እእፍፍ የኔ እናቴ😢😢😢😢😢 አይዞሽ እናቴ

  • @HirmayouTube
    @HirmayouTube День тому +1

    እውነት ነው ሁላችንም መጨረሻችን ምን እደሆነ አናውቅም እና እናታቺን እንርዳት

  • @ArsemaBinyam-ik4bz
    @ArsemaBinyam-ik4bz День тому +2

    Dehane mane yewedewale? Keresetose❤❤❤🙏

  • @MarthaKedir
    @MarthaKedir 3 дні тому +5

    ኡፍ የኔናት 😭😭😭
    በጣም ያሳዝናሉ የሚረድበት ነገር ቢመቻች ደስ ይለኛል🙏🙏🙏

  • @tsilove2193
    @tsilove2193 2 дні тому +1

    ❤ድንግል ማርያም የአምላክ እናት❤ ታማልዳለች አራት ነጥብ እሷን ለኛ ለኦርቶዶክሶች ተውሉን እናንተ ክፍ ዝቅ ስላደረጋችኋት የክርስቶስ እናት መሆኗ አይፋቅም!!! ማርያምዬ ማርያምዬ ማርያምዬ የጌታዬ እናት እወድሻለሁ......../❤❤❤/

  • @Saneyit
    @Saneyit День тому +1

    ❤❤❤❤⛪🤲🤲🤲

  • @Josh-u2d5f
    @Josh-u2d5f День тому

    YareGeke HaGere yene Keretata enatey eneme awerew alewe eneredate ❤mekey ❤ feleGate enatahene ehetahene malete nate sedetene awekew alew🇪🇷❤️🇪🇷

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 2 дні тому +3

    ትዝታው ከአኬ ጋር ጭራሽ አያደርገውም ትዝታው እኮ የባልቴት ወሬ ነው ምያወራው አኬ እኮ የዘመናችን ዕንቁ ነው!!!!!!!!!!❤

  • @NejuPrinces
    @NejuPrinces День тому +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @eddydy9988
    @eddydy9988 День тому

    ወንድሜ በጣም ጎበዝ አቅራቢ ነህ ። ነገር የዮናስ ሙሉነህን ወሬ እውቅና ባትሰጠው መልካም ነው

  • @DestaBarber
    @DestaBarber 3 дні тому +6

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ☦️⛪

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso День тому

    የኪያ ጉዳይ ሳንጨርስ ሌላ የባስ ጉድ መጣብን ኧረ ጎበዝ ወዴት ነን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 дні тому +1

    ወይዘንድሮ ማንን እንመን በስማም ምንአይ ነትጊዛ ላይደረስን 😮😮😮😮😢😢😢😂😂 ወሸት በዛ በዚምድርላይ😊

  • @shibcrypto45
    @shibcrypto45 2 дні тому +1

    እህታችን በእግዚአብሔር አቅም ያላቸው ዕርዳታ አደርጉላት ሥራታ እንድትኖር የምትሰራውን ሥራ ምክርም በተሰጧት።

  • @lidyagetachew5387
    @lidyagetachew5387 День тому

    እግርህን የቆረጠህ ጌታ እየሆድህን አይቶ ነው

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e День тому

    ሰላምህ ይብዛ ሚኩ

  • @TsehayneshTades
    @TsehayneshTades 2 дні тому +1

    Uuufffff yene enahte 😢😢

  • @bibahoney
    @bibahoney 3 дні тому +4

    ኣንድ ነገር ለዮኒ ማኛ ልጠይቀው፡ ኩላሊት ንቅለ ተከላው የተደረገው ከስምንት ወር በፊት ነው ፍቅራቸው የጀመረው ግን ከ3 ዓመት በፊት ገና ድያሊሲስ ሳለች ነው ስለዚህ ከፍቅራቸው በኃላ ነው ገንዘብ የተቀበለው ወይስ ከፍቅራቸው በፊት? ይህ በደንብ ያልገባው ይመስለኛል። ገንዘብ መቀበሉና ኣለመቀበሉ ምንም የምያውቀው የለም ዮኒ ማኛ ሁሌ ሁለት ምላስ በኣንድ ራስ ስላለው ነገም ሌላ ታሪክ ይዞ ብቅ ይላል ምክንያቱም ሽቀላው በዚህ መልኩ ነው የሚያካሂደው። ገንዘብ ተቀብለዋል ብለን እናስብ ዋናው ጥያቄው እኮ ለም እስዋ ዋሸሽ ነውንጂ ገንዘብ ተከፍሎት ነው ኩላሊት የሰጠኝ ስለዚህ ነው የተለያየነው ብላ ለህዝቡ ማስረዳት ትችል ነበር፡ ኣሁን ወጥታ ግን ይህ ካለች ለበቀል እንጂ እውነት ኣይመስለኝም ምክንያቱም ከመጀመርያው ድብብቆሽ ለምን ኣስፈለገ?

  • @lidyagetachew5387
    @lidyagetachew5387 День тому

    ያንተን ቪድዮ ማየቴ በጣም ነው የተናድኩት ጀዝባ የወርቶዶክሰ ዘከ ለቃሚ

  • @felekche8544
    @felekche8544 День тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥሺ

  • @astarlakew8271
    @astarlakew8271 2 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Saidadaliilhuseen
    @Saidadaliilhuseen 2 дні тому +1

    😢😢😢😢

  • @hanatefri465
    @hanatefri465 2 дні тому

    አዉነት ነዉ ድሀን ፈጣሪ ብቻ ነዉ የሚወደዉ የማይጥለዉ

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE 3 дні тому +3

    ሚኮ እንኳንም በሰላም መጣህ የኔ ወድም እድሜህን ያርዝመዉ ወድም አለሜ አገራችንን ሠላሙን ይመልሥልን ኢትዮጵያን🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @felekche8544
    @felekche8544 День тому +1

    ከእናተ ጋር አያወሩህም

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 3 дні тому +9

    በጋሻው ድምፅ እንጂ እውቀት ኔፖ ነው ቤተክርስያን ሊቃውንቶች ሞልተዋታል

  • @HaniyaHaniya-s1t
    @HaniyaHaniya-s1t 3 дні тому +1

    ሰላም ሚኮ እወነት ነወ ደህን ማን የወዳል እመቤቴ ማሪያም እናቴ ሀገሪችን ሰላም አደረጊልን❤❤❤❤

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot 3 дні тому +1

    አይ ጴንጤ አርቲስት ፍቅርተ ደሳለኝ ጽርሀ ቅድስት ሀና ማሪያም ማዶገብሬል የንስሀ አባቷን ስጦታ አበርክታ ለቤቴ ክርስቲያን ማሰሪያ ብር አስገብታ ነዉ የተለያዬነዉ❤

  • @kalukidan8969
    @kalukidan8969 День тому

    እኛ ወንዶች አሁን ገና ከእንቅልፋችን እየነቃን ነው፡፡ ድሮም ሴቶች ለጥቅም እንጂ ለፍቅር ቦታ እንደሌላችሁ ገብቶናል፡፡

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 2 дні тому +1

    BEMBREHAAN...YEZEKALEW...LEBECHAW....YEGEREGNAW MIDIYAA...LAY...MENAFEKANEN...SHEKELA ENDEHONE AGELTOWAL EBKEHEN...LEBCHAW LEKEJEW BEKERESTOS YEZEKALEW ...WENDEMALEM

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و 3 дні тому +4

    Mekoye ekon beselam meth❤❤ortodokes lzelalem tnur❤❤❤❤

  • @MetsnanatTeshome
    @MetsnanatTeshome День тому

    እየሱስ የገባው መቼም አይመለስም

  • @TadesseBedo
    @TadesseBedo 3 дні тому +2

    ትዝታው እኮ በቃው ድንግዝግዝ ያለ ጭለማ ውስጥ የተደበቀ ሰው እኮ ነው ፈጣሪን ከሚሰድብ ሰው ጋር እንዴት ሞግቱኝ ይላል የፈጠረው አምላክ ይዳኘው

  • @hanatefri465
    @hanatefri465 2 дні тому

    ሚኮ በርታ የድንግል ልጅ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 3 дні тому +3

    Selam Miku 👋🙏❤️

  • @KalidJemal-x2b
    @KalidJemal-x2b 2 дні тому

    እንደዚህ ፓስተር ነን እያሉ የሚያጭበረብሩ ሰዎችን አባሩልን።

  • @arditube7340
    @arditube7340 3 дні тому +1

    በጋሻው ከእግዚአብሔር ጋር በቅርቡ ጠላት አይኑ እያያ ይመጣል ግን አምላክ ይርዳው

  • @FeedFeed-m2s
    @FeedFeed-m2s 2 дні тому

    በቃ እግድህ ከድጋይ ያምርቱልን ኸረጭቱን ጉድ እኮ ነው

  • @temelketAyalew
    @temelketAyalew 2 дні тому

    እግዚአብሔር ነው የሚወደው

  • @eyu1251
    @eyu1251 2 дні тому

    እናቴ አይዞዎ
    እናግዛቸው please

  • @KalidJemal-x2b
    @KalidJemal-x2b 2 дні тому

    ዶር ቢንያምን አግኙና ወደሜቄዶንያ እንዲገቡ ብታደርጉ ጥሩ ይመስለኛል።

  • @NegaSeyoum-b5q
    @NegaSeyoum-b5q 2 дні тому

    ስማእኝየድሬልጆች ጫቱን በካርቶን

  • @HaleemaHaleema-sw3jz
    @HaleemaHaleema-sw3jz 2 дні тому

    እባክሕ።ወድምየው።አቃቤሕግ።ነው።ሢባልነበረ።መቸምሀገራችንለሊለና።ሠይሖን።ለገዘብ።ሖናኗልእናተገዝተዉ።እንዳይሗን።እሡ።ያወራሉ

  • @senaittamirat3508
    @senaittamirat3508 2 дні тому

    መጣች ቀረች ለራሱዋ ነው 🥹🥹🥹

  • @LilySedro
    @LilySedro 3 дні тому +1

    ገንዘብ ተሰቶት ቢሆን ችግር ላይ ይወድቅ ነበር አንተ እንደምትለው በግል የሚያውቁት ችግር ላይነው መለያየታቸውን ትክክል ነው ገንዘብ ቢቀበል ትንሽም የተለየ እናይበት ነበር ብለዋል የሚያቁት

  • @bogalelegesse6385
    @bogalelegesse6385 2 дні тому

    እውቀት በተንተባተቡ አይደለም::እምነት የግል እንጂይደቦ አይደለም ሂድ ጥፋ ከዚህ 😂::ሁልሽም ቲክቶክ ላይ የምትቀደደው ሳንቲም ለቀማ ነው ::አሜን በል::😂😂😂😂😂😂

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ 3 дні тому +1

    የእኔ እናት 😭😭😭😭😭😭😭

  • @Fone_f1
    @Fone_f1 День тому

    ትንሽ ጸረ ወንጌል ነገር ነህ

  • @senaittamirat3508
    @senaittamirat3508 2 дні тому +1

    አንተስ እዉቀት አለክ መጀመሪያ ራስህን እይ እሽ

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 2 дні тому

    ሙስሊም ሳትሆኑ እንዳትሞቱ❤❤

  • @elsango7292
    @elsango7292 2 дні тому +1

    እናት ሲከፋት ከባድ ነው እኔ ለመርርዳት ፍቃደኛ ነኝ ስልክ ቁጥርርር አስቀምጡ

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 2 дні тому

    ምንም ሆነ ምንም በፍቅር እንደሰጣት በአደባባይ ተናግራለች።ስቀጥል ብዙ ምስክሮች መተዋል ህንድ ሀገር ሳይቀር የምታቃቸው የቡና ቤት ባለቤት እውነቱን ላይቨ ተናግራለች ብቃ ሌላ ድርሰት ባይጨመር መልካም ነው ።እንደውም ልጅ አውንም ጥሩ ነው እኔ ብሆን ሆዷ ውስጥ እንዳለ ነበር በእርግጫ ማፈርጥባት😡

  • @MisrakWidau
    @MisrakWidau 2 дні тому

    የሰው አይማኖት አትቀልድ የራስህን ይዘህ ኑር

  • @hanatefri465
    @hanatefri465 2 дні тому

    ዉይ ሐረገወይን ምን ነካት በስተመጨረሻ

  • @fathiahamzah
    @fathiahamzah 2 дні тому +1

    የአራት፣አመት፣፣የአየሽውን፣፣ሥቃይ፣፣አይተሻል፣፣አሁን፣ደሞ፣ድነሻል፣፣ፈጣሪሽን፣፣ማመሥገን፣፣ገን፣፣ሢገባሽ፣ተመልሠሽ፣፣ልትለምኚ፣፣እደው፣፣አላሕን፣፣አትፈሪም

    • @አልቀረብንም
      @አልቀረብንም 2 дні тому +1

      ነጥቦቹ ምንድናቸው😂😂😂

    • @fathiahamzah
      @fathiahamzah 2 дні тому

      @አልቀረብንም አማርኛ፣፣መፃፍ፣፣ሥለማልችል፣ነው፣፣፣ለማኝ

    • @አልቀረብንም
      @አልቀረብንም 2 дні тому

      @fathiahamzah አለመንኩም እኮ🤣🤣ግን ነጥቡን ስላል ረሳሽው ደስ ብሎኛል 🤣🤣 ለማንቻውም ለመሳደብ ድድብና ብቻ በቂ ነው sistu

    • @fathiahamzah
      @fathiahamzah 2 дні тому

      @አልቀረብንም ምነውሥራ᎐የለሕምወይ

    • @አልቀረብንም
      @አልቀረብንም 2 дні тому

      @@fathiahamzah አው እንቺ ጋር አለ

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru День тому

    በጋሻው ያች የምትወዳት ትሁቷ ድንግል እየጠበቀችህ ነው

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 2 дні тому

    መጀመሪያ ስሟን እንኳን በትክክ አልጠራህም

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 3 дні тому

    አቤት አቤት ኢጊዚዮዮዮዮ ልጆቻችን ኤረተውን ለናተብለን የትእንደበው

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 3 дні тому

    hay teztaw Aben Metrbehi New Enkon Denvhe Menamen tewuna Egzbhar Ersu Yemryam New Ante Ashngulet temar ❤😅😅😅

  • @GenetTilaye
    @GenetTilaye 2 дні тому

    ሚኪ አውራኝ ፕሊስ በጋሻው በዱባይ አዋርደነዋል ድሮውም መናፍቃ ነዉ

  • @MekdiEthiopawi
    @MekdiEthiopawi 2 дні тому

    እኔ እረዳለሁ እኔታችንን

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 2 дні тому

    አኬ አሁን እውቀት ኖሮት ነው ከኤርሚ እና ትዝታው ጋር ሚወያየው?? አየነው እኮ ተወያይቶ በዝረራ ተዘርሮ....😂😂😂😭😭😭😭

    • @AssaAbit
      @AssaAbit 2 дні тому +2

      ጴንጤዎች ደሞ ማስተዋል የሚባል ነገር የላችሁም

    • @አልቀረብንም
      @አልቀረብንም 2 дні тому +1

      እስክታለቅስ ነው የሳከው??በእራስህ ወሬ??ጅል እኮ ነው ባወራው ሚስቀው ስቀጥል የአንተ አስተሳሰብ የኛ ጭንቅላት ውስጥ አይሰራም ።

    • @አልቀረብንም
      @አልቀረብንም 2 дні тому +1

      አኬ አልከው ትወደዋለህ😂

  • @AaF-lx4ii
    @AaF-lx4ii 14 годин тому

    በናትህ

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 3 дні тому

    ደሃን እግዚአብሔር ይወደዋል ❤❤❤

  • @AaF-lx4ii
    @AaF-lx4ii 14 годин тому

    ትረዳ እናታቺን

  • @fikirkesewsibelt
    @fikirkesewsibelt 2 дні тому

    Atasmeslu leboch menafikma ortho new egna leka ye ortho midia new yeshermuta lij neh

  • @TurungoJima
    @TurungoJima 3 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ 3 дні тому +2

    እና እቃዎችን በምን እንያዝ የወርቅ ቦርሳ እንግዛ በቃ ምን ይሳነናል😂😂

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 3 дні тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Tostartisabigchallenge
      @Tostartisabigchallenge 3 дні тому

      Cherk ysefal befestal melk. Kelal new endi sitsemaw new yemikebdew. Eritrea yezarie 15 amet akebabi new yekomew. Endiyewm kewch yemigebu yzew eyegebu yaschegralu. Kalone wef yelem ketegegnesh tikechalesh

  • @AmiKabaw
    @AmiKabaw 3 дні тому +2

    ምስክርነት የሰጠችው እኮ እራሷ እኮ ናት!!ኧረ ተው እባክህ ጓያው!!

  • @sileshimekonnen4915
    @sileshimekonnen4915 3 дні тому

    ሰው እንዴት እንደእንሥስሳ ይስቃል ምን እኔነት ፌሽን ነው

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 3 дні тому +5

    ማርያምን ዛሬስ እግረኛዉ ሚዲያ ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @MMasarat-th6xm
    @MMasarat-th6xm 3 дні тому +1

    ❤❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MulualemKebede-y1v
    @MulualemKebede-y1v 19 годин тому

    Enam lik end esuwa negn lekas ena bicha aydelem hiwet yalitsakalet ayzosh hite fetari melikam new

  • @ZaynabMustafa-m9k
    @ZaynabMustafa-m9k 2 дні тому

    4 amet aberaw naberu seyasetamemat ...

  • @Edenmulugeta-d3s
    @Edenmulugeta-d3s 2 дні тому

    Chew leka yetewededew lezeh nw.enat beadarash eyeshexachu naw

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 3 дні тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @EskedarGardachw
    @EskedarGardachw 2 дні тому

    በጋሻው ሰይመጣ አንተ ት መጣለክ ሁላችንም እንደዚህ ስቀን ነው እግሩ ስር ያለነው 😮

  • @Amin-b1z1v
    @Amin-b1z1v 2 дні тому

    Genzeb kekefelechewu yekefeluten ye bank silp yestun

  • @AbiBelay-x8s
    @AbiBelay-x8s 3 дні тому +2

    ማይኮ ከሷ በላይ ማን ሊያስረዳ ይችላል ተከፍሎት ነው በሚለው አልስማማም ወንድሜ

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 3 дні тому

      ልጅቶ ውሸታም ናት

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ 3 дні тому +1

    🤣በጋሻዉም.ትዝታዉም.አብደዋል.ያሜሪካዉሻይብላቸዉ.ይጎትታቸዉ.ከነ.ካሜራቸዉ..

    • @ዘነብሽፈራዉ
      @ዘነብሽፈራዉ 3 дні тому

      አተንማን.በጨትይጨብጥሀል.ሰዉየምትመርጠዉ.የተጠላህ.በሰዉባገኝህ.ልተፋብህእችላለሁየረከስህሰዉ.ቱቱ.ጠልቼህልሞትነዉ.ትዝታዉ.

    • @ዘነብሽፈራዉ
      @ዘነብሽፈራዉ 3 дні тому

      ህገወጥ.ባለጌ.ጋጠወጥማንያወራል.ካተ

    • @ዘነብሽፈራዉ
      @ዘነብሽፈራዉ 3 дні тому

      😒👋7ግዜ.ብሰግድ.ለፈጣሪህ.አላወራህም..ትዝታዉ
      .የረከስህ.እዴ.የተባረከ.ዘማሪም.እጠየፋለሁ.አደለም.አተ.ክፍታፍን..ማዉራትአይታሰብም.ያቅለሸልሸኞል.ወደላይይለኞል.ስምህን.ስሰማ😷🤮🤮🤮

  • @hanatefri465
    @hanatefri465 2 дні тому

    ይሄ ግን ቤት ውስጥ ነዉ ያደገዉ ስድ

  • @AliHidecha
    @AliHidecha 3 дні тому +1

    😰😰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏💓💓💓💓💓

  • @eyobtekle4428
    @eyobtekle4428 17 годин тому

    ምነውሳ አንተና እግረኛው ሚዲያ ክርስቶስ "ዳግም ስመጣ በጉን ከፍየሉ፣ ስንዴውንም ከእንክርዳዱ እለያቸዋለሁ" ያለውን ራሳችን አሁኑኑ ካለየን አላችሁ??? ምክንያቱም የምታቀርቧቸው ሁሉ ዳግም ለመወለዳቸው የሚያጠራጥሩትን ነው። ለማንኛው ግን ቃሉ የሚለው ያለክርስቶስ መዳን የለም ነው "መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።" (የሐዋርያት ሥራ 4:12)

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 2 дні тому

    Wey zendro mansemaw yelem

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 3 дні тому +1

    አይ ትዝታው ቱሪ ናፋ እነ ዘማርያም እኮ አንሞግት ብሎሀል እኮ ቲፎዞዎችህ ለምን አንቀው አያመጡህም አንተ እንኳን መምህራኖች ፊት ልትቀርብ የስድስ አመት ህፃን ዘማሪ መሟገት አትችልም የትኛው እቀትህ ከስድብ በስተቀር ምን ታውቃለህ 0000000000 ትዝታው

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 дні тому +1

    ይሄን ቱሪናፍ ዬኒ ማኛያለውንይዘህ ንው እንዴ ልጁ ገንዘብ ተቀበለ የሚልመርጃ አለኝ የምትለው ስው ጥራ ቢሉት እራሱመጣ አሉ ኤጭ

  • @SebleSebli-k6d
    @SebleSebli-k6d День тому

    በርበሬና ሽንኩርት ይጨምሩና ባልትና ይጀምሩ 😂😂

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 дні тому

    የማዘርን ስልክ ላክልኝ እረዳታለሁ

  • @Tsion-um9kx
    @Tsion-um9kx 2 дні тому

    Berberes terestuwal

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 3 дні тому +2

    ጉድ ነው ዘንድሮ

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 3 дні тому

    እንኳን ገንዘብ ወሰደ ምን አገባቹ የኛ ጥያቄ እሷ ለምን ዋሸች ነው ተለያይተው አልተለያየንም ያለቹ እናንተ ትኩራታቹ እሱ ላይ ብቻ ነው 🙄🙄

  • @GenetAlemubalicha
    @GenetAlemubalicha 3 дні тому

    Likiii newu aselaa rayidii yelamii inee yee asala lijii nenyii

  • @ቤተልyoutube
    @ቤተልyoutube 2 дні тому

    እናት ያያልከው ማህፀኖ ተከፉቶ ነው ቆስላ
    ታማ ነው አንተ የወጣኸው

  • @MesgaMW
    @MesgaMW 13 годин тому

    Antese lemine denww metenadedwe tawaqe sewoche wede protasetanete sehedu