Very worth watching to the end! the professor is so very knowledgeable, articulate and also very efficient in using his air time! በጣም ግሩም ዝግጅት። ከዜና ዉጭ ጀምሬ እሰከመጨረሻ ከተከታተለኳቸው ጥቂት ፕሮግራሞች ውስጥ ይህ አንዱ ነው። መንግስት ጆሮውን ሊሰጠው የሚገባ ምሁር ነው።
The land will not move if few people living on those area likes to move that is another thing. . Their plan theoraticaly possible but very difficult and impossible to practice. Let us develop Ethiopia and beyond (the whole East Africa) we may exchange Technical Knowledge with the area as the whole. They have to think positively, they are welcome. Best Regard! Uso Mohamed Musa.
ተክክል የኔአባ ሸርሸርእናድርግ
ፕ/ር አደም ካሚል እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጦት በእውነት ሊቅ ሰው ኖት 👌
What a man, what a wisdom..Amazing, he is truly a valuable Ethiopian asset, and we must treasure him.
የሚገርሙ አባት እናመሰግናለን
ድንቅ ሰው እድሜ ጤና እመኝሎታለሁ
አባታችን እረጂም እዲሜ ይስጠወት
አላህ አገራችን ሰላም አማን የሪግልን የራብ
አላህ ፈጣሪ እትዮጵያን ይጠብቃት አሚን 🤲
ኢትዮጵያን የበደላት ያሳነሳት ወደሀላ ያስቀሯት የሀይማኖት አባቶች ናቸው
እኛና ሀይማኖታችን እነኑር ባዮች
ትክክል እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አላህ አግራችንን ይጠብቅልን ያረብ
እኝህ ሰውዬ በጣም አንደበተ ርቱዕ እና ሲያወሩ የሚያስደስቱ ( የማይጠገቡ) አይነት ሰው ናቸው በዛላይ ተስፈኛ እና ፓዘቲቭ ሰው፡፡ ነገሮች ሁሉ እንደርሶ ሃሳብና አንደበት ፈጣሪ ያርግልን አሜን 🙏!!!
ትክክል ብለዋል ፕሮፌሰር ካሚል ትልቅ ሰው
እግዚአብሔር ይባርክዎ
ሁሉም ነገር እኛ ከተባበርን ይሳካል
ኢሽ አላህ!!!!!
God is always with Ethiopia 🇪🇹 🙏!!!
በርቱዋልታወች
አላህ ረጅም እድሜ
ፕሮፌሰር ለአገርዎ ያለዎትን ፍቅር የሚደንቅ ነው የሚያቀርቡት የአገራችን ታሪክ በጣም እደነቃለሁ እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርክዎት
Thanks Body Nolag is important as dayly 🍞 እምዬ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኖራለች በጀግኖች ልጆቿ አጥንት እና ደም ኢትዮጵያ የምሑራኖችና የጀግኖች ሀብታም ነች እንጠቀምባቸው።
ትክክል
አሁን መንቃታችን እራሱ ተመስገን ነው❤
አላህ ሀገራችንን ይጠብቅልን ያረብብብብ
Bravooo Prof.!
አላህ ኢትየጵያን ይጠብቃት
ፕሮፌሰረ. ካሚል አላህ ከማንኛውም መጥፎ ነገረ ይጠብቆወት ስለ ኡለማው ስላጢን ትምህረት ቢሰጡ
ረዝም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ፕሮፌሰር 100℅ ትክክል ኖት
እግዝአብሔር በክፉ ጊዜ የላከዎት የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ ኖት 🙏
ፕ/ር ፈጣሪ ያክብርልን, ትላልቅ ራእይ አለዎት እባክዎ ሳይደክሙ የመንግስት ሰዎች እስኪሰሙ ይንገሩዋቸው::
Bravooo Giornalist! (akrabi)
አላህ ይጠብቅህ ፕሮፌሰር ካሚል
አባቴ እባኳትን እንደዚህ ያለውን እውቀት በመፅሐፍ መልኩ አዘጋጅተው ለትውልድ መማሪያ ቢያደርጉት እና ቢያስተምሩበት ጥሩ ነው እድሜና ጤናውን ያድሎት ኢትዮጵያ እድለኛ አገር ናት እንደርሷ ያሉ ጀግና ልጆች አሏት
መፃሀፋ እኮ አለዉ
Very worth watching to the end! the professor is so very knowledgeable, articulate and also very efficient in using his air time! በጣም ግሩም ዝግጅት። ከዜና ዉጭ ጀምሬ እሰከመጨረሻ ከተከታተለኳቸው ጥቂት ፕሮግራሞች ውስጥ ይህ አንዱ ነው። መንግስት ጆሮውን ሊሰጠው የሚገባ ምሁር ነው።
I like both of you
One of Important thing is dua so
We make pray all time
We are nothing without allah
thank you
እጅግ የማከብራቸው ሰው ናቸው!አንተም የረጋ የማድመጥ ክልሆት አለህና መላውን የቻናሉን ሰራተኛ አመሰግናለሁ።መልካም ጊዜ።
Thank you Professor for enlighten us. Your analysis is deep and evidence based. It would be great, if you get more opportunity to educate us.
Thank you prof ..the country should listen such professional .God bless you
እውነት ለመናገር ፕ/ር ሲናገሩ አንድም አያመልጠኝም ምክንያቱም ታላቋን ኢትዮጵያ በሳቸው ውስጥ አያታለው ግሩም ነበር ቆይታቹ እናመሰግናለን
1kehon EnashenFalen En shaAllah
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👍👍👍👍👍👍👍
ጣልያን ቢግዛን ይቻላል አማራ ከሚገዛን
አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ አደም ካምል ትክክል ብለዋል አባቴ
ገና የኢትዮጵያ ምሑራኖች ግልብጥ ብለው ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳሉ ከያሉበት ፡ልክ እንደ እስራኤላዉያን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ወይም አላሕ ይመስገን።
ሀገራችን ኦኮ ብልጥ መሪ ቢኖራት እንደ ቱርክ ታላቅ ሀገር ትሆን ነበር በሁለቱም ሀይማኖት ባለ ታሪክ አገርነች
ፕሮፌሰር ዓደም ካሚልን መንግሥት ቢጠቀምባቸው ድንቅ ውጤት ታገኝ ነበር ይታሰብበት በእድሉ እንጠቀምበት
የኢትዮጵያ መንግስት ደሐ ነው ነገር ግን People is Power ።
We ALSO have incredible people like professor.... We will be OK!!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇦
🇪🇬🇸🇦👎👎👎👎👎👎👎👎
የኛ አበሳ በሪታ
ኢትዮጲያን የነካ የለዉም በረካ
ኢትዮጵያ ሁሉን ቻይ ናት ታሸንፋለች።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አይ ጋዜጠኛ ዳጎስ የሚለው ቃል ለገንዘብ ነው 😂😂😂
እኔ የሚገርመኝ የትግራይን (አፋችሁን ሞልተችሁ ኢትዬጰያዊ የምትሉት) ህዝብ ለመጨረስ የወገራን ኩሩ ህዝብ ማገዶ ስታደርጉት ህሊና ማጣታችሁ ነው።
የውሰጡን ገበና በውጩ አትጠቅልሉ። ስዎቻችን፥ህዝባችን የወገራን ሕዝብ ጭምር ለቀቅ አርጉት።
ዋልታ ሚዲያን በጣም እናመሰግናለን ፕሮፌሰርን መንግስት ቢጠቀምባቸው እባካቻሁ ሚዲያዎች ዋልታንም ጨምሮ ሀገርን እንዲረዱ ቢያመቻችላቸዘው ጥሩነው ብዬ አስባለሁ
ሙሁራን ማለት እንደ እርሱ አይነቱ ነዉ
The land will not move if few people living on those area likes to move that is another thing.
.
Their plan theoraticaly possible but very difficult and impossible to practice.
Let us develop Ethiopia and beyond (the whole East Africa) we may exchange Technical Knowledge with the area as the whole.
They have to think positively, they are welcome.
Best Regard!
Uso Mohamed Musa.
እባካችሁ ይህን ሰውየ መልሳችሁ አቅርብልኝ
ሱዳን ጥላታችን ናት ይች የሀገር እሩብ ገፎወች
Are you sure this gentleman is professor?.... I am very puzzled with his logic or story.
Herifnew
Dero '''''';;;
እንዴት አይነት ደደብ አስተሳሰብ ነው በዚህ ዘመን የመጨረሻዋ ድህነት ህዝቡ በረሀብ እያለቀ ፓኪስታን አገር አላቸው እንዴ እንዴት ነው የምታወዳድራት ትግራይ ከዛ መጥተው ነው አብሯቸው ነው ወይ እውቀት በቃ የተማረውም ያልተማረውም ውሸታም ይገርማል
Kkkkkkkkkkkkk sheiki, pastor, priest and other Amhara are the same.
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹