የቀድሞው የፓስተሮች መምህር የነበረው ወንድሙ ፈጠነ ደቀ መዝሙር ሆነ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 207

  • @aynuayele1174
    @aynuayele1174 2 роки тому +11

    ወድሜ እኔም ከ8 ዓመት ቆይታ ወደዚች ወደ እውነተኛዋ እምነት ተመልሼ አርፌያለሁ የረዳን እግዚአብሔር ሌሎችንም ከዚያ ከንቱ ጩኸት ልባቸውን ከፍቶ ለዚህ ክብር እና ለሰማያዊ ርስቱ እዲያበቃቸ ሁሌም እለምነዋለሁ

  • @frehiwottadele8925
    @frehiwottadele8925 2 роки тому

    እልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ። ወንድማችን እንኳን ጠፍተህ ያልቀረህ።

  • @addiszewde8858
    @addiszewde8858 Рік тому +1

    እግዚያብሔር የተባረኩ አገልጋዯችን የሠጠን ይክበር ይመስን ጨምሮ ይባርክህ

  • @አፀደማርያም-መ7ቘ
    @አፀደማርያም-መ7ቘ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህህህህ የአምላክ ቸርነት እጅግ ይገርመኛል ኤልሻዳይ ሁሉን ቻይ አባቴ አይዞህ በቤቱ ያፅናህ ባባዬ መመረጥ ነው ኮ

  • @ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እመ ብርሃን ፍቅርዋ ጣዕሟ ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @flagotgrum1221
    @flagotgrum1221 2 роки тому +3

    በጣም ተመስጬ ነው የተመለከትኩት።
    ትህትና ስላሎት ነው የእመቤታችን ፍቅር የተገለጸሎት።
    እርሶ ለቤተክርስቲያን ትልቅ ሀብት ኖት።
    እኛንም የእርሶን አርአያ መከተል አለብን።ባህር ውስጥ ተቀምጠን ያለንበት ስላልገባን ውሃ ለምንጠማው ይጸልዩልን።የተዋህዶ ልጆች እራሳችንን እንመርምር።መቅናትስ በዚህ ነው።እኔ የምመኘውን እንኳን ለማላውቅ ጸልዩልኝ።

  • @kikidebesay48
    @kikidebesay48 2 роки тому +2

    በጣም ደስ ይላል
    ዓለም በምሉ ወደ እዉነት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ይመጣል

  • @alemalem7815
    @alemalem7815 2 роки тому +25

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ 🤲🤲🤲የቅዱሳን አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አሜን🙏

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 2 роки тому

      ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን እኳን ወደ ትክክለኛው መንገድ ተመለሳቹ በቤቱ ያፅናቹ አሜን

  • @gedimarley1328
    @gedimarley1328 2 роки тому +21

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን!!!ወንድሜ አንተ ራሱ እግዚአብሔር ምክንያት አድርጎ ዕድሜ የሰጠህ ምክንየት ነበረው።ምን ልበል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።እኛ ብቻ ሳንሆን ፈጣሪም መላእክትም በሰማይ ሁሉ ደስታን ሆኗል እና ክብር ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ይገባዋል።ወንድማችን በርታልን።

  • @mimi7324
    @mimi7324 2 роки тому +13

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @ኤፍራታ-ዘ7የ
    @ኤፍራታ-ዘ7የ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፁናህ

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክ መምህራችን ልዑል ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 роки тому +1

    እግዚያቢኤር ይመስገን አምላክ ይባረክ ይመስገን

  • @selamwitayele5256
    @selamwitayele5256 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ሉሊ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏾

  • @man_end_EGZIABEHER27
    @man_end_EGZIABEHER27 2 роки тому +50

    “ከዚህም በረት ያልሆኑ ሌሎች በጎች አሉኝ፤ እነርሱን ደግሞ ላመጣ ይገባኛል ድምፄንም ይሰማሉ፥ አንድም መንጋ ይሆናሉ እረኛውም አንድ።”
    - ዮሐንስ 10፥16

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 роки тому +4

    ተመስገን አምላኬ እመብርሃን ስለረዳሻቸዉ እናመሰግንሻለዉ

  • @belaynsheayalwe8377
    @belaynsheayalwe8377 2 роки тому

    ፈጣሪ እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናዎት።

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 роки тому +4

    ሉሌ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 роки тому +6

    ደስ ሲሉ ደሞ ወጣቶቹ በጣም መበርታት አለባቸው አባታችን ወንድሙ ነገሮችን አገናዝቦ መኖር የሚችልበት እድሜ ላይነው

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 роки тому +52

    ወደ እውነት ኛው መንገድ እንኳን በሰላም መጣችሁ ቢትሄድ መምጣታች አይቅርም ጥሩና መጥፎ ማየት ጥሩ ነው ትምህርት ነው እመቤታችን መጨረሻችሁን ታሰምረው🙏🙏🙏

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 2 роки тому

    እንኳን እመቤቴ ከእነልጇ በጊዜ እውነቱን ገለጸችላችሁ። ለተቀሩትም ይሁንላቸው። አሜን!!!!!!!

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 2 роки тому +11

    እግዚኣብሄር ይመስገን፡ ለዚህ ሰው ኣደራ ብዙ ግዜ ሰጥታቹ ቃለ መጠየቅ ኣድርጉለት፡ ብዙ መናፍቃን እንዲማሩና እንዲመለሱ።

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 2 роки тому

    ውይ ልዑሌ የተባርክህ ነህ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤቴ ልጆችህን በጥበብ በፀጋ ታሳድግልህ ከስጦታወች ሁሉ የከበረውን ስጦታ ነው የሰጠሀቸው መምህር እንኳን ተመለሱልን እመቤቴ የምረጠችው የትም ቢሆን የትም አንዴ ተመርጠዋል እና ስዓቱ ሲደር መመለስወት በጣም ደስ ይላል ተመራቂወች ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን አሜን

  • @sash2718
    @sash2718 2 роки тому +10

    ግሩምነው አባታችን የድንግል ልጅ ሌሎችንም ይመልስልን አባታችን አሁን ብዙ ነብስ እንደሚመልሱ ተስፋአለን

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 2 роки тому

    እንኩአን ለዚሀ አበቃህ የጠፉትን መላሽ ያድርግህ አሜን !

  • @MabraMajd
    @MabraMajd 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናቹ❤

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 2 роки тому +7

    ሰለማይነገር ስጦተው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 2 роки тому +18

    ተመስገን ከጨለማ ወደብርአን የጠፉ በጎችን የጠራልን አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን ደስ አላችው አመ ብዙአን ለወደዷት ላመናት ካሉበት መሰናክል ፈንቅላ ነጥቃ ታወጣለችና መርታ ወደ ቤቷ ወደጉያዋ ተመጣለች ክብር ይግባት ለእመ አዶናይ አሜን አሜን አሜን ➕🕯➕

  • @yalemworkhailu3465
    @yalemworkhailu3465 2 роки тому +8

    መምህር ወንድሙን እግዚአብሄር ነው መልሶ ያመጣልን። አጅግ ትሁት እና አዋቂ ነው። አግዚአብሄር በቤቱ ያጥናህ ። ባንተ ምክንያት የጠፉትን በጎች ፈጣሪ ወደ ቤቱ ይመልሳቸው።

  • @efratam7995
    @efratam7995 2 роки тому +1

    ገራሚ ናቸው ምናልባት እግዚአብሔር በተለያዬ ቋንቋ እንዲያከብረው ጠርቶት ይሆን አልኩኝ።

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 2 роки тому

    እግዜ አብሔር በቤቱ ያፅናሁ

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 роки тому

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ሁሉም ይቻለዋልና

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ 2 роки тому +2

    የእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ያደርገ 💚💚

  • @tamiratkiflu5568
    @tamiratkiflu5568 2 роки тому

    በቤቱ ያጽናህ

  • @familytubebelyu151
    @familytubebelyu151 2 роки тому

    መፅሀፍ ገዝቼ ላለው ልጅ የመፅሀፍ ድጋፍ ቢደረግለት በጣም አሪፍነው።

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን የሠማይ የምድር ባለቤት ይመሥገን በቤቱ ያፀናልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💒💒💒🌾🌾🌾

  • @sintayehuabebe5455
    @sintayehuabebe5455 2 роки тому

    ሰላም እዴት ናችሁ ሳታዩ አትናገሩ ስህተት እንኳን ብታዩ ያስተላለፈውን አካል በውጥ መስመር ጠይቋቸው እንጂ በአደባባይ አላስፈላጊ ንግግር ባንናገር መልካም ነው ወንድማችን ሉሌ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አሜን

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selinam5928
    @selinam5928 2 роки тому +4

    እግዚአብሔርም ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ

  • @ተራወታደርብርሀኑጁላ

    የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @መንበረማርያምኤፍታህ

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እመቤት ማርያም ወንድማችንን ብርሀነ ስላሴንም መልሽልን አሜን

  • @ashiaashia7169
    @ashiaashia7169 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋን ደህና መጡ

  • @zehiwotalebel8490
    @zehiwotalebel8490 2 роки тому

    በርታልኝ

  • @Sepira63
    @Sepira63 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ።በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን 🙏

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 2 роки тому +6

    መልካም ልብ እንዲህ ያያል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 2 роки тому +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እንዴት ደስ ይላል

  • @meriapps
    @meriapps 2 роки тому

    Waqqayyonii sagalee jireenyaa bara bara isnii yaa dhagesisuu dhugaa abbaa kenyaa ⛪😍😍

  • @afeworkg2684
    @afeworkg2684 2 роки тому

    ለደቀ መዝሙርነት እንዴት ዕምር ብሎ!!! ቀለሙ ገና አልደረቀም. ዕድሜና ጤና ይስጠን ብዙ እናያለን.

  • @ghjjjhhjjj6563
    @ghjjjhhjjj6563 2 роки тому

    እመቤቴ ማርያም እድሜ ከፀጋ ጋር አብዝታ ትስጣችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @tigistyohnse7311
    @tigistyohnse7311 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 2 роки тому +1

    እሰይይይይይይ እል ልል ልል ልል ልል የእመቤታችን ፍቅር ወደ ትክክለኛዋ መንገድ ስላመጣዎት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል የተመስጦ አነጋገር ከቤቱ የጠፉትን የጨለመባቸውን እግዚአብሔር አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ልቦናቸውን ይመልሰው ዲያቆን ዘማሪ ልዑል ሰገድ ለአንተም ረጅም ዕድሜ እና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ጨምሮ ጨምሮ እስከቤተሰቦችህ ይስጥህ ወንድማችን

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወዴ ተዋህዶ መጣህልን

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 2 роки тому

    እግዜ አብሔር ያፅናሁ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 роки тому +1

    ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ንጽሕት ቅድስት ተዋህዶ በፍቅር መጣህ አባታችን ወንድሞቻችን እናንተንም አምላክ ቅዱሳን ያበርታልን እመብርሃን አተለያችሁ ሉሌ ቋንቋነሸ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በረታልን እመብርሃን ጨምራ ጨምራ እድሜ ፀጋ ይሰጥልን

  • @yakobsimon2181
    @yakobsimon2181 2 роки тому

    🙏🙏🙏 አሜን
    እየሱስ ያድናል

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 роки тому +2

    የዘመናችን ዳግማዊ ቅዱስ ጳውሎስ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ባበቱ ያፅናልን የቀሩትም ሳይመሽባቸው መድኃኒዓለም ክርስቶስ ወዳ ቤቱ ይሰብስባቸው

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 2 роки тому +2

    ሰለሁሉም ነገር ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

  • @targettube4968
    @targettube4968 2 роки тому +6

    ጊዜው የተዋህዶ ነው። እልልልልል

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ላፀናችሁ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በያላችሁበት ትጠብቃችሁ 🤲🤲🤲🤲

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ሁሉን አደረገ እንደ ወደደ ፈቅዶ ወዶ ሁሉን ይመልስ

  • @shitukumeladebesa6447
    @shitukumeladebesa6447 2 роки тому +4

    ወይኔ እንደት ደስ ይላል ፅራ ፅዮን አቡኔ ተክለ ሃይማኖት በቴክርስቲያን ❤❤❤❤❤❤

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 2 роки тому

    ወንድማችን እንኩዋን ደህና መጣህ፡ ሉሌ ተባረክ ላደረከው ነገር ሁሉ፡ ቤቻል ይህ ሰው የራሱን ቻናል ከፍቶ እንደሱ የጠፉትን ወንድሞች እና እህቶች እንዲመለሱ ትምህርት ቤሰጥ ጥሩ ነው።

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 2 роки тому +1

    የእግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏❤️⛪

  • @mehertyohanes3510
    @mehertyohanes3510 Рік тому

    Memehr wodemo. yet yeduanwo. . Xefa. ❤❤❤❤

  • @mesertadugna6447
    @mesertadugna6447 2 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እንኳን በስላም መጣልን

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 2 роки тому +4

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ

    እግዚአብሔር ይመሰገን 👏❤❤👏👏🌹

  • @familytubebelyu151
    @familytubebelyu151 2 роки тому

    ለቤት ክራይ ቢከፈልለት ተረዳድተን ብንከፍልለት አሪፍ ነው ቅድስት ድንግል ማሪያም የልብህን መሻት ትሙላልህ

  • @kalkidanmersa6389
    @kalkidanmersa6389 2 роки тому +4

    በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ እልልልልልልልልልልል ክብሩ ይሰሰፋ ለመድሀኒአለም በቤቱ ያፅናህ አሜን እማ ፍቅር ስሟን ጠርቶ የሚያፍር የለም

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 2 роки тому +3

    እመብረሀን ትጠብቅህ ከልጆ ከልኡል እግዚአብሔር ታማልድህ

  • @Tewobista2022
    @Tewobista2022 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል...እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!

  • @waqaayonjalalaa5574
    @waqaayonjalalaa5574 2 роки тому +2

    አግዛብሔር ኤማስገን ✅️✅️✅️✅️✅️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Abatech2
    @Abatech2 2 роки тому

    ቤተ ክርስቲያን ባህረ ጥበባት
    አምሳለ እየሩሳሌም :: እንኳን ደስ ያላችሁ መምህሮቻችን በስራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምላችሁ የእግዚአብሔርን ቃል ለተጠሙ ሁሉ በቃሉ ለማረስረስ ሞገስን ፀጋውን ያድላችሁ!

  • @yisaktadese1920
    @yisaktadese1920 2 роки тому

    እንደመጣእክ ለላዉን እንድትመልስ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳክ እግዚአብሔር አምላክ አገልጊሮትህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 роки тому +7

    እንባየን እያፈሰስሁ ነው የሰማሁት አገላለፁ የእውነትም የተራበች ነፍስ እውነት ስትመሠክር ሆድባሰኝ እኔ ማነኝ ብዬ

  • @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ
    @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ 2 роки тому +1

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኣሰይይይ ተመስገን

  • @mussegirmatsion2228
    @mussegirmatsion2228 2 роки тому

    ተመስገን እንኳን ተመለስክ

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay 2 роки тому

    በቤቱ ያጽናቹ እመብርሃን ትጠብቃቹ💗💞💖💖💖

  • @ethioacat4641
    @ethioacat4641 2 роки тому +1

    በጣም ደስ ብሎናል በቤቱ ልጃችን ስለተመለሰ። ተመስገን። የቀሩትንም ወደቀትሩ መልሳቸው

  • @alamneshshumet294
    @alamneshshumet294 2 роки тому

    ውንድሜእክንካንውደቀጥተኛውየወርቶዶከስእምነትምጣህ

  • @SalamSalam-bc7ew
    @SalamSalam-bc7ew 2 роки тому +2

    እግዚአቤ በቤቱ ያፆናወት

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 роки тому

    እስይ እግዚአብሔር እስኪ መጨረሸ ያፅናልን ውድ አባታችን የምንወድህ ልኡል እውነት በተዋህዶ ነው ያለው ላንተ እድሜ እንደሰጠህ ሌሎችም ወደበቤቱ የምጣልን

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 2 роки тому

    ስለማይነገ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱዉ ያጵናችሁ 🙏❤

  • @adisadis7787
    @adisadis7787 2 роки тому

    እኳን እግዚአብሔር ጠራችሁ ወድሞቼ

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    ኡፍ እንዴት ደስ ይላል ክብር ለመቤቴ ለድንግል ማርያም እና ለልጃ ለጌታችን ለመደሃኔታችን ለእየሱስክርስቶስ ይሁን ክብሩን እነሱ ይውሰዱአሜን ሉሌ በጣም እናመስግናልንአንተንም እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይወደህል በእውነት የመለሰህ

  • @kalehebesha6071
    @kalehebesha6071 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስስስ ይላል ።

  • @heptamesh4797
    @heptamesh4797 2 роки тому

    Amenamenamen

  • @T27-r2x
    @T27-r2x 2 роки тому

    ጋሽ ወንድሙ እግዚአብሔር የጳውሎስ መጠራት ያድርግሎት አገልግሎቶን፣ደስ የሚል የመንፈስ ከፍታና መነሳሳት ላይ ነዎት።ብዙ የጠፉ መምዕመናን የሚመልሱ ያድርጎት የድንግል ማርያም ልጅ።

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 роки тому

    እግዚአብሔርየተመሠገነይሁን፤በቤቱያፅናህ።ለሱምንይሳነው

  • @kalkidankenfe3221
    @kalkidankenfe3221 2 роки тому

    ተመስገን እግዚአብሔር እኮ ጊዜ አለው አሁንም በቤቱ ያቆይህ

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 2 роки тому

    Egziabeher yemasegane. Babetu yatsenake.

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 2 роки тому

    እግዝአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹሁ። በርቱ ወንድሞቼ በተለይ ገጠሪቱ ቦታ የመጣው ባለሙሉ ተስፉ እመቤቴ ተስፉህን ሙሉ ታድርግልህ በርታ በርቱ እናመሰግናለን።

  • @Maria-cj7bo
    @Maria-cj7bo 2 роки тому

    ወንድማችን ወንድሙ በጣም ቀናውብህ በቤቱ ያፀናህ 🤲🙏

  • @tesfayeregassa4475
    @tesfayeregassa4475 2 роки тому

    Praise be to God, our brother, who brought you out of the jaws of Satan !!!

  • @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ

    ተመስገን የእስራኤል አምላክ 🤲

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 роки тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን እግዚአብሔር ወደቤቱ መለሳችሁ

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደቤቱ ተመለስክ

  • @yeshibalagerua1032
    @yeshibalagerua1032 2 роки тому

    ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል አሁንም በጨለማው ውስጥ ያሉት ወገኖቻችንን ይመልስልን

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 2 роки тому

    Egzabhar Hullinm wed ewnto yemleselin letmlsute egzabhar yebarkachw