ነገረ ጋብቻ ክፍል ሁለት በአቤል ተፈራ /Abel Tefera /

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 80

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እግዚያብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ

    እግዚአብሔር ይመሰግን ቃል ህይውት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ አቁ መምህራችን ኦ ጌታየ ሆይ አወነተኛ ፍቅር ይሰጠኝ በቃሌ እንደፅና ቅዱሰ ፍቃድህ ይሁንልን

  • @የኦርቶዶክስተዋህዶተማሪነ

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 4 роки тому +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ በቃል ኪዳን የሚፀና ልብ ስጠን በእውነት ለመምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 3 роки тому +1

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen wendemachin 💚 💚 💚

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 3 роки тому

    አምላኬ ሆይ ለቃላችን ፀናትን ታማኞች እድንሆን እርዳር በእውነት መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን

  • @hanayitasfa2992
    @hanayitasfa2992 3 роки тому

    አቤቱ ጊታዬ ቃል ኪዳን ጠባቂ አድርገን ላስተማረን ለመከረን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🕯️🕯️🕯️✝️✝️✝️

  • @hao90
    @hao90 2 роки тому

    እግዚአብሔር ቃል ሕይወት ያሰማን
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
    ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ

    አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ።

  • @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ
    @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር ሆይ በእምነት የሚፀና ልቦና ስጠኝ ኦ አምላኬ ሆይ አደራህን ንፁህ ልቦና ፍጠርልኝ እኔ አልችልልህም አባት ሆይ ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ ብላችሁ ኧረ እኔስ አልቻልኩም

    • @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ
      @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ 3 роки тому

      መፀለይ አልቻልኩም ሰበብ ብዝት ይልብኛል በፊት እተጋ ነበር አሁን በጣም ስበብ ያበዛብኛል ኧረ ምድነው እህት ወድሞቼ አትርሱኝ በፀሎታችሁ ወይ

  • @እማፍቅርእናቴአስቢኝ

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን
    መምህርራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ

    አሜን አሜን አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጠና ይሰጥልን

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 4 роки тому +4

    መምህሪ አቤል ተፈራ እንኩዋን ሰላም መጡልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን 🌾ለኛም ሰሚ አደበት ያድለን አሜን 🌾
    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለጥምቀት የበዓል ዋዜማ አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል በያላችሁበት 👏

    • @fary6042
      @fary6042 4 роки тому

      አሜን

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 4 роки тому

      አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን

  • @ማሪቱጎንደሪዋወንቅሽትህይ

    መምህሬ ገና አሌዳሙጥኩት እቁ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tube-kl9tt
    @tube-kl9tt 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ የክርሰቶሰ ቤተሰቦች ለጥምቅት በአል እንኳን በሰላም አደረሰን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን ቃላችነን ጠብቀን እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 4 роки тому +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ማስተዋልን አድለን በቃልህ ጽንተን እንድንኖር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    መምህር በእውነት ቃለ።ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ልብህ ስጥቅ እስከሚል ነው የምታስተምረን የተዋህዶ ልጅች ቆም ብላን እናስተውል እግዚአብሔርን እዳናስዝን አቤቱ ልቦና ስጠን

  • @betitube1576
    @betitube1576 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe6538 3 роки тому

    ቃለ ህይዉት ያሠማል አባታችን ልቤ ይስጥን ፊጣሪ

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 5 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን😊😊😊😊😊😊

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe Рік тому

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ❤❤❤

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እኛም ማስተዋሉን ይስጠን🙏

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 4 роки тому +1

    እኮን አደረሣቹ የተዋእዶ ቤተሰቦች በያለንበት ባአሉ ኧረዴት በረኩቱ ያድለን የመምህራችን እግዚሐብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ የእዉነት እኛም አይነብርሀናችን ይከፈትልን አሜን አሜን አሜን ባንተ ትምህርት ብዙ ተለወጡክብር ለእግዚሐብሔር ይሁን 🤲🤲🤲🤲🤲

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @gjch5302
      @gjch5302 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል በእውነት ልብ ይስጠን

  • @እናትተዋህዶቲዪብ
    @እናትተዋህዶቲዪብ 3 роки тому

    ሁሌም እስትገባ እጠብቃለሁ ምምህሬ ቃለሒወት ያስማልን

  • @hayatbeyenbeyene494
    @hayatbeyenbeyene494 4 роки тому +1

    ፡አቤቱ ጌታ ሆይ አይነ ልቦናችንን ክፈትልኝ

  • @gdgf8684
    @gdgf8684 4 роки тому +1

    በስመ ስላሴ ሰላም ለናተ ይሁን የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ፁሁፌን የምታነብ ሁሉ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ በሰላም ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን ስደተኞች እህት ወድሞቼ
    በማሪያም ያነበባችሁ መልሱልኝ ቃል ኪዳን በቤተክረስቲያን ካልሆነ የገባሁት ብከዳ ሀፅያት ይሆንብኛል በቅድስት ቤተክረስቲያን ውስጥ ካልሆነ ቃል የገባሁት የምታቁ መልሱልኝ

    • @eth3816
      @eth3816 4 роки тому

      ገና እጮኛ ከወንሽ ካላገባሽው አብርሽ ካልተኛሽ ትችያለሽ

    • @eth3816
      @eth3816 4 роки тому

      አግብተሽው ከወነ አይፈቀድም እደገና በቁርባን አድሱት እንጂ መለያየት አይፈቀድም ዝሙት የሚወንብሽ እህት

    • @gdgf8684
      @gdgf8684 4 роки тому

      @@eth3816 እስካሁን ምንም ነገረ የለንም ግን ቃል አስገብቶኝ ከሁለት አመት በላይ ሆነን ግንኙነት ምናምን የለንም ዝብለን በቃል ብቻ ነው ያለነው መተው ፈልጌ ነው እህቶቼ ከልብ አመሰገናለሁ እግዚአብሔር ከናተጋረ ይሁን

    • @fekerfeker6188
      @fekerfeker6188 4 роки тому

      አይ እህቴ እኔ 6አመት በቃል ቆይች ለጥምቀት ሀገሬ ልገባ አሰብ ነገር ግን ቃል የገባልኝ ሰው ጥራ 30እንደሚገባ በፈዚብክ ድርሰኝ በጣም ተናድድኩ አለቀሰ ነገረ ግን እኔ ከእሱ ጋር ምንም አይነት ንኪኪ የለኝ ክብር ለድግል ማርያአም ክብር ይሁን ኮሜንታችሁ ያሰፈልገኛል እህቶቼ ምክሩኝ ልቤ ተሰብሮል ???????

    • @gdgf8684
      @gdgf8684 4 роки тому

      @@fekerfeker6188 አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው ከሱ ከሆነ የመጣው ላች ይቀልሻል ቢያንስ አች ፈጣሪሽን አላስከፉሽም የተሻለውን ይሰጥሻል በፀሎት በረች ሁሉም ይስተካከላል ከእግዚአብሔር ጋረ

  • @የወላዲተአምላክልጅነ-ፐ9ወ

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫ እኛም የሰማነውን ቃል እግዚአብሔር አምላክ በልቦናችን ያሳድርልን አሜን፫

  • @genetyedegelmaryamlijyedeg8811
    @genetyedegelmaryamlijyedeg8811 4 роки тому

    Kale hiywet yasmalen memhirachn
    Yesmanewn egzabhar belebonachn yasaderben
    Amen amen amen

  • @morinoshdady5713
    @morinoshdady5713 3 роки тому

    እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር

  • @sebeledemeke7791
    @sebeledemeke7791 4 роки тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን 🙏🙏🙏

  • @ayeshaayesha6146
    @ayeshaayesha6146 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በእውንት ቀልህውትን ያሰመልን

  • @weletmariyamwebalem9400
    @weletmariyamwebalem9400 3 роки тому

    Amen amen amen kal hiwet yasemalen

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 роки тому

    ምምህራቹን ቃለሂወት ይሰማልን አሜንንንን

  • @መቅዲየድንግልማርያምልጅየ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውዱ መምህራችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን

  • @mulumisgie791
    @mulumisgie791 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሠማልን ወንድምየ

  • @fekerfeker6188
    @fekerfeker6188 3 роки тому

    አሜን በእውነት ቃሊውት ያሰማልን

  • @ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ
    @ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ 3 роки тому

    "አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሒይወት ያሠማልን"

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን

    • @kedsti.edi.yosfi.6289
      @kedsti.edi.yosfi.6289 4 роки тому

      Amni.amni.amni..qalewti.yasmalni..wedmchni..yalawkotni..edawqi..adergonali..yemtastmerewi..yegzaberi.qali...bexami.bexami.amsgnalewi.wedmi..

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Рік тому

    ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን

  • @samerjane5370
    @samerjane5370 4 роки тому

    Egziabhier.yimesgen.amen.kale.hiywten.yasemalen.yaseman.wendemachin.

  • @መቅደላዊትፍቅርተስላሴ

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የእዉነት የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን

  • @tttttt2820
    @tttttt2820 3 роки тому

    አሜን፫ በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድማችን

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 роки тому

    Abetu geta hoy yente fekade yehun ante tabeken 😭🤲🤲

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
    በእውነት ማስተዋልን ያድለን አሜን ፫

  • @medanitephrem3187
    @medanitephrem3187 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቀለ ህያዉትን ያሰማል 🙏🙏🙏

  • @እግዚብሔርፍቅርነውእግዚአ

    በእወትቃለህይወትያሠማል ምነው ቀደም ብ ትምህርትህ በሰማሁኝነበር እደዚህ ሀጢአቴ የበዛ አይሆንምነበር😭😭

    • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
      @gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 роки тому

      አይዞኝ ውዴ አሁንም መመለስ ይቻላል ሁላችንም አጢያተኞች ነን

  • @ተመስጌንአምላኬ1234
    @ተመስጌንአምላኬ1234 3 роки тому

    ቃለህይወትያሠማልንመህምራችንዘጋውንያብዛልኝወድማችን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 роки тому

    Kali kidan min endehon alawukim neber egzibhir ybarkih abeli

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 роки тому

    Amen kale hiwote yasmalen memehrachin ye agelgelote zamn egezabeher yebareke

  • @martatamiru6943
    @martatamiru6943 4 роки тому

    Mameherachen kele hewot yasemalen bewunet amen amen amen

  • @somali3266
    @somali3266 4 роки тому

    አሜን ቃለህወትንያሠማልን መምህራችን

  • @subbareddy4947
    @subbareddy4947 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ሕይወት ያሰማን

  • @meeraalremeithi5173
    @meeraalremeithi5173 4 роки тому

    Geta yebarak erson yasetan tamsgan

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣህልን

  • @anegach9112
    @anegach9112 4 роки тому

    Memerachen kalehewot yasemalen besega yanurelen geta🙏🤲❤️

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 роки тому

    Edime Tena yadililig memhir agibche bekali kidan tenche endinor erdag amilak hoy

  • @መብራህተወለተመድህን
    @መብራህተወለተመድህን 10 місяців тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ኣንዱ ጥያቅይ ኣላኝ በእጩነት ግዜ ማፋታት ይቻላል ወይስ ኣይቻልም

    • @AbelTeferaBelay
      @AbelTeferaBelay  10 місяців тому

      ይሄንን ትምህርት ስሚ ua-cam.com/video/ag_cK-MXecY/v-deo.htmlsi=2jYRHL6EK2a6zlIY

  • @ruhamaethiopian6219
    @ruhamaethiopian6219 4 роки тому

    መስማት ብቻ ሆነነ ስራየ

  • @ማሪቱጎንደሪዋወንቅሽትህይ

    ክፍል 1 የሉም ላኩልኝ ሊክ

  • @asniasni5459
    @asniasni5459 Рік тому

    ❤❤❤❤❤