Ethiopia: የባለቤቴ እና የባለቤቴ እናት ክፋት ሳላስበው ጉድ አደረጉኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 44

  • @azebogubamichael7082
    @azebogubamichael7082 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩ መልእክት የምታስተላልፊው።
    ልብ የሚነካ ነው ።ይሄ የሚረዳው የገጠመው ሰው ብቻ ነው ። እኔ ላጽናናት ነው የምፈልገው።
    እድሜና ጤና ይስጥሽ እዝጊኣብሄር።ያልተነገረለት እንጂ ያልተሰራ የለም በዚች ምድር።

  • @didy898
    @didy898 3 роки тому

    ጀግና ነሽ እህቶቼ ጠንካራ ሁኑ ወንድ ባዳነዉ

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 4 роки тому +11

    እኔ በኩሌ ወንድን ማመን ከባድ ነዉ አረ ወንዶች ኮሮና ይጨርሳችሁ ሁሉም አይደሉም እዳትሉኘ ሁሉም የአዳም ዘር አንድ ናቸዉ ኦፋ

    • @birtucanmenbr9733
      @birtucanmenbr9733 4 роки тому

      አባትና ወንድም ካለሽ እሄን ስትይ እነሱንም ይወክላል አይባልም እንደዚህ የከፉትን ልቦና ይስጣቸው

    • @የስደትስንቄአርሴምዬ
      @የስደትስንቄአርሴምዬ 4 роки тому +2

      ኧረ እህት አባት ወንድም ልጅ አለ እደው እግዚአብሔር አምላክ የስራቸውን ይስጣቸው

    • @brettcarson2590
      @brettcarson2590 3 роки тому

      You prolly dont care at all but does any of you know a method to get back into an Instagram account??
      I stupidly lost my account password. I appreciate any tricks you can offer me.

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 4 роки тому +1

    ጎበዝ ነሽ በርች እህት😘

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 роки тому

    ሀኒየ እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጥሽ ፍጣሪ በጣም ያሳዝናል ግን በጣም ጠንካራ ሴት ናት በጣም ያስተምራል ሀኒየ

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 3 роки тому +1

    ያልተነገረ እጅ ያልተሰራ ነገር የለም የኔ ልብስ ተሰባብሮ ወድቋል መቼም ሰው አልሆንም 💔😭

    • @123e53
      @123e53 9 місяців тому +1

      አይዞሽ እግዚአብሄር አለልሽ!! 😢😢 የአለማቱ ጌታ ያስብሻል ቀን አለው

  • @abrham1130
    @abrham1130 4 роки тому

    በጣም ያሳዝናል ገጠመኝሽ እህቴ አሁንም ጠንካራ ነሽ በርች እህቴ
    እናመሰግናለን ሀንቾ 💚💛❤

  • @hannahcherinetabebe9438
    @hannahcherinetabebe9438 4 роки тому +3

    ሀና ይሄ ታሪክ የተደገመ መሠለኝ፤ የቆየ ታሪክ ነው አይደል?

  • @habtamyejimalij8957
    @habtamyejimalij8957 4 роки тому +1

    ጎበዝ ነሽ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 3 роки тому

    አለመውለድሽ ጠቅሞሻል 👈

  • @ሀውይቢንትይማምየቤተሰቦቸ

    አላህ ይጠብቀን

  • @emebetyesewuhagerkertatawa6361
    @emebetyesewuhagerkertatawa6361 4 роки тому +2

    እሂን ነገር ከሁን በፊት አቅርበሺልናል ልበል?

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 3 роки тому

    አንቺን ያለ ልጅ ሳያስቀርሽ እንኳን በሰላም ተለየሽው ቀሪው ህይወትሽን ያሳምርልሽ

  • @tube953
    @tube953 4 роки тому

    ኦ ተረዳውት ቸኔ ቅመም ሰላምሽ ይብዛ

  • @lidiamekonnen7655
    @lidiamekonnen7655 4 роки тому

    ውይ የድሮዋ አና ናፈሸችኝ😌😌😌

  • @kukidamtew7572
    @kukidamtew7572 3 роки тому

    Selam Hana,
    How could I reach you? How could I talk to you over the phone please. I'm living in London. I have many issues to tell you.

  • @mariyamethiopiakuwait5265
    @mariyamethiopiakuwait5265 4 роки тому

    በርቺልን እህት

  • @mነኝሥደተኛዋ
    @mነኝሥደተኛዋ 3 роки тому

    እውነት

  • @alemkassaye8129
    @alemkassaye8129 4 роки тому

    እግዚአብሔር አሁንም ያጠንክራት

  • @zebenaybayssa6924
    @zebenaybayssa6924 4 роки тому

    አረብ ነው እንዴ ያለባችው ወይስ አረብ ሀገር ነው ያለችው ???🤔🤔🤔🤔🤔

  • @bifbdu732
    @bifbdu732 4 роки тому

    Ufff min ayineti gizelayinegn

  • @uitedalahadlialahe3132
    @uitedalahadlialahe3132 4 роки тому

    weyyyyy.Good

  • @fekeryashenefal9085
    @fekeryashenefal9085 3 роки тому

    Gen mejemereya lay yebale taeekuun sew menager alebeshiii zembeleshiii seterekew eko yeraseshe meselegn ayeneffam

  • @tube953
    @tube953 4 роки тому +1

    እየቀለድሽ ነው አደል ግን

    • @fantayoutube8854
      @fantayoutube8854 4 роки тому

      የሷ አደለም የሌላ ሰወ ነወ እዴ

    • @hadiyasiedsied2466
      @hadiyasiedsied2466 4 роки тому

      Yasebelale eko banatesh

    • @RT-hw9lx
      @RT-hw9lx 3 роки тому

      ምኖ የሚቀልድ ይመስለዋል?

  • @tegestbeza3808
    @tegestbeza3808 4 роки тому

    hanicho ❤️

  • @amuamuti9333
    @amuamuti9333 4 роки тому +1

    corona sintun balna nist astezazebe

  • @lidiyayabatwalij6515
    @lidiyayabatwalij6515 4 роки тому +1

    Slm wde

  • @lidiyayabatwalij6515
    @lidiyayabatwalij6515 4 роки тому

    lechersew ena emelesalw

  • @lidiyayabatwalij6515
    @lidiyayabatwalij6515 4 роки тому

    Egziyo

  • @DanielDaniel-se1is
    @DanielDaniel-se1is 4 роки тому

    ቀዳዳአ

  • @uitedalahadlialahe3132
    @uitedalahadlialahe3132 4 роки тому

    weyyyyy.Good