መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት(የደህንነት ትምህርት) በዘማሪት ሶፊያ ሺባባው...,ሰው የተፈጠረበት ዓላማ...ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 124

  • @habeshawi1lij617
    @habeshawi1lij617 8 місяців тому +4

    ቲቶ 2:11፤ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤

  • @tilahunbizu23
    @tilahunbizu23 8 місяців тому +8

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏 መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠን ስም ኢየሱስ ነው :: በርሱ ያመነ አሁን ከፍርድ ድኖአል

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 8 місяців тому +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው አሜንንንንንን

  • @Canada404
    @Canada404 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ውድ እህታችን ሶፊ በጣም ደስ የሚል መሰረታዊ የህይወት እንጀራ ነው ያካፈልሽን ዘመንሽ ዘርሽ ይለምልም 🥰✝️

  • @Yabets-s1b
    @Yabets-s1b 26 днів тому

    ጌታ,እየሱስ,ምሰማ,ሰው,ይስጥሽ

  • @eliassahlemariam3523
    @eliassahlemariam3523 8 місяців тому +3

    ሶፊ ጠንካራ የወንጌል አርበኛ ነሽ ተባረኪ

  • @kalnigus980
    @kalnigus980 8 місяців тому +6

    እዉነት የሚገለጠው እዉነት በሆነው ጌታ ቃል ብቻ ነው። ሶፊ የእውነት እና የእምነት አርበኛ !!

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 8 місяців тому +1

    “ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም።”
    - 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥2
    ሶፊዬ ተባረኪ❤

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 8 місяців тому +6

    በርቺ ሶፊ ትልቅ እድል ነው 🙏🙏🙏

  • @hamerewengielzeethiopia2950
    @hamerewengielzeethiopia2950 8 місяців тому +5

    ተባረኪ የጌታ ቃል ያሸንፋል!

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg 8 місяців тому +2

    መሰረት መብራቴ ከእነ ባለቤቷ ይሄን ታ ማረፍ ይሁንላት። ሶፊ ለምልመሻል ብሩክ ነሽ❤❤❤❤❤❤

  • @gezahgn75
    @gezahgn75 8 місяців тому +7

    ተባረኪ እህት አለም የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልሽ

    • @AschalewAmezene
      @AschalewAmezene 8 місяців тому

      i am abrshshet you yes Sofia very nice Lerner's

    • @AschalewAmezene
      @AschalewAmezene 8 місяців тому

      በጣም የሚጣፋት ትምሕርት ነበረ ይኸነው ሶፌዬ ተባረኪ ) የእየሱስ ጀግና

  • @iyasumechale8815
    @iyasumechale8815 8 місяців тому +5

    God bless you!
    This is basic all should know

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 8 місяців тому

    Geta yesus yibarkish .wongelun bcha sbeki .selamsh yibezal .mrkosh yimelesal .beYesus sm 🙏🏾

  • @zenebechDema-hu8zc
    @zenebechDema-hu8zc 8 місяців тому +1

    የእግዚአብሔር ፍቅር ምን እንደሆነ በደንብ መንፈስ ቅዱስ ገልጦልሻል ተባረኪ

  • @metrowesttaxicity-countyta480
    @metrowesttaxicity-countyta480 8 місяців тому

    እግዚአብሔርን ለማገልገል የቆረጠ ልብ ስላለሽ እርሱ እራሱ አብዝቶ ይባርክሽ ውድ ኢትይኦጵያዊት እህቴ

  • @leulebaruda8101
    @leulebaruda8101 8 місяців тому

    ጌታ ዘመንሽን ይባርከው በርቺ

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias5557 3 місяці тому

    Zemensh ybarek jegna❤

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 8 місяців тому +2

    ጥሩ አሳብ ነው "ሕዝቤ እውቀት በማጣት ጠፉ" አይደል የሚለው"ቃሉ አብዛኛው ሕዝባችን በተሳሳተ መንገድ እየሄደ ያለው የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት ስለሌለው ነው ተባረኪ

  • @kalnigus980
    @kalnigus980 8 місяців тому +1

    እዉነተኛ ወንጌሉን በማስተማርሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @abebeshtuka2249
    @abebeshtuka2249 8 місяців тому

    Geta eyesus yibarekish yen mar siwodish berchi mazumurochish bexam naw miwodaw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye 8 місяців тому +4

    All things are created for the pleasure of God!

  • @user-uv3fq4cw2
    @user-uv3fq4cw2 8 місяців тому +1

    ሶፊዬ እግዚአብሔር አምላክ የሚደንቅ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ነበር ጌታ ከዚህ ፀጋ ይብዛልሽ ተባረኪ ❤ ❤ ❤

  • @nigisttesfaye6501
    @nigisttesfaye6501 8 місяців тому +3

    God bless you, Sophie❤

  • @lemlemhailegiorgis5574
    @lemlemhailegiorgis5574 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @tessoberisso9372
    @tessoberisso9372 8 місяців тому

    May the Almighty God Bless all your life. God Bless. Amen.

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 8 місяців тому

    ተባረኪልኝ የወንጌል አርበኛ በርች።

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 8 місяців тому

    እግዚአብሔር የረዳሺ ሴት ነሺ አሁንም ፀጋ ይብዛልሺ እህቴ ሶፊየ

  • @RuhamaNobel
    @RuhamaNobel 8 місяців тому +5

    “ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።”
    - ሐዋርያት 1፥8

  • @yosephhaileweldmicheal1555
    @yosephhaileweldmicheal1555 8 місяців тому +1

    የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልሽ ። የተባረክሽ ነሽ!

  • @ghetoful
    @ghetoful 8 місяців тому +2

    ሶፊ ተባረኪ! ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ::

  • @zenebechDema-hu8zc
    @zenebechDema-hu8zc 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተባረኪ

  • @alemashokubazghi9456
    @alemashokubazghi9456 8 місяців тому +1

    Taberkey Glory to God Bless your life forever 🙌🙏❤️Blessed More 🙏

  • @hakib5417
    @hakib5417 8 місяців тому +2

    Amen. God bless you aboundently, Sofi. Keep going never let people down you.

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 8 місяців тому +3

    Sofiye u are blessed dear sister ❤

  • @abrahamalemu1687
    @abrahamalemu1687 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እሕት!!!!

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 8 місяців тому +2

    ተባረኪ 😍😍😍😍😍

  • @hirutmessele8855
    @hirutmessele8855 8 місяців тому

    Geta abzito yibarkish GETA EYESUS GETA NEW

  • @NuuraHiwet-gz2vb
    @NuuraHiwet-gz2vb 8 місяців тому +3

    Amen

  • @guenetzeleke4790
    @guenetzeleke4790 7 місяців тому

    God bless you❤❤❤🙏🙏🙏

  • @elsafekadu3743
    @elsafekadu3743 8 місяців тому +1

    የተባረክሸ❤❤❤❤❤

  • @Dendi_D7
    @Dendi_D7 8 місяців тому

    ተባረኪ በርቺ ያከበርሽው ጌታ ያክብርሸ🥰🥰🥰

  • @tsigeredawondaferew6651
    @tsigeredawondaferew6651 8 місяців тому

    Amen tebareki

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 8 місяців тому

    ቃልሕ ለጉሮሮ ዬ እጅግ ጣፍጭ ነው

  • @habeshawi1lij617
    @habeshawi1lij617 8 місяців тому +1

    ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @SerkaYimam
    @SerkaYimam 8 місяців тому +1

    ተባረኪ ሶፊ

  • @MemeMeme-dh4ty
    @MemeMeme-dh4ty 8 місяців тому +1

    Tebarki 🍇 🥰 ❤eyasuse yadenale

  • @GA-cj6zj
    @GA-cj6zj 8 місяців тому +1

    Pls pray for me .. I need the strength of God , presence of the Holy Spirit in my life

  • @yonasagiza2021
    @yonasagiza2021 8 місяців тому

    የተባረክሽ!

  • @Etagegn3326
    @Etagegn3326 8 місяців тому

    ተባረኪ ሶፍዬ በርች ማንም ያለውን ቢል ወደ ውሰጥሸ እዲገባና እዲገፋሸ አትፈቀጂ በርቺ በፀጋው ባለፀግነት❤

  • @ranemojo2483
    @ranemojo2483 8 місяців тому

    ጌታ ይባርክሽ

  • @fikemoni3307
    @fikemoni3307 8 місяців тому +1

    ሲፊ የልቤን እያወራሽ ስለሆነ ደስ ብሎኛል ብርቺልኝ

  • @Dendi_D7
    @Dendi_D7 8 місяців тому

    Yeeeeeeeeeeeeeeeees this is gospel 🔥🔥🔥🥰🙏

  • @HewanGhebremedhn
    @HewanGhebremedhn 7 місяців тому

    Amenn

  • @abiyzgreat
    @abiyzgreat 8 місяців тому +1

    Purposeful life. Keep going Sofi!

  • @asmerettewolde9449
    @asmerettewolde9449 8 місяців тому +1

    thankU Sofiye v❤❤

  • @selubecca
    @selubecca 8 місяців тому

    Sofi you are blessed ewdshalew anchi ye eysus bcha nesh lelela mehon atchyim❤

  • @SeadaKedir-n3l
    @SeadaKedir-n3l 8 місяців тому

    Wow sofya broke bylne haleluya

  • @BirukTamerat-qd7bg
    @BirukTamerat-qd7bg 8 місяців тому

    ሶፊዬ የኔ እህት ተባረኪ❤

  • @HewanGhebremedhn
    @HewanGhebremedhn 7 місяців тому

    Tebarki❤ Ehte

  • @Mguijvcxdg
    @Mguijvcxdg 8 місяців тому

    ለጌታ የምትችይውን እያደረግሽ ነው ፀጋ ይብዛልሽ ❤❤❤

  • @zidanwoyisha1612
    @zidanwoyisha1612 8 місяців тому

    አንችን የሰጠ እግዚአብሔር የተመስገን።

  • @tessematesfaye5019
    @tessematesfaye5019 8 місяців тому +2

    tebareki!

  • @getoli4422
    @getoli4422 8 місяців тому +1

    Good step! God bless you
    !

  • @makemake-q2i
    @makemake-q2i 8 місяців тому

    Sof taberaki❤

  • @ኩሩኢትዮጵያዊነኝ
    @ኩሩኢትዮጵያዊነኝ 8 місяців тому

    God bless you Sofi

  • @mihreteabghebremedhin1649
    @mihreteabghebremedhin1649 8 місяців тому

    ተባረኪ

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 8 місяців тому

    I LOVE MORE SOFIA . F.. AND LILLY TULANE

  • @merawiyakob9136
    @merawiyakob9136 8 місяців тому +2

    Tebareki sofi

  • @arrongeorgie
    @arrongeorgie 8 місяців тому

    ማልካ👸 queen♥

  • @selam-rs1ob
    @selam-rs1ob 8 місяців тому

    berchi Sofi tsega yibzalsh❗❗❗

  • @SeadaKedir-n3l
    @SeadaKedir-n3l 8 місяців тому

    Tebarke sofya

  • @ruth6774
    @ruth6774 8 місяців тому

    This is great! Please pray for guidance to start same program/Bible Study in English for Ethiopian-Americans and the likes. God bless you!

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 6 місяців тому

    ፊደል መንፈስ አለበት ፍትህ አለበት
    ህይወት አለበት
    ያለፊደል ቃል የለም
    መጽሐፍ ቅዱስ የለም
    ለቁጥር እና ለፊደል ዋጋ እንስጥ
    🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈

  • @Zowe-p2m
    @Zowe-p2m 8 місяців тому +1

    Thenkyou ❤

  • @hassenmussa4179
    @hassenmussa4179 6 місяців тому

    እባክሽ ሶፍያ ነፃ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት መማር እፈልጋለሁ እና እርጅኝ። እኔ ወደዚህ ክርስትና የመጣሁት ከሙስሊም ሃይማኖት ነውና የክርስትና እምነት ዕውቀት መታጠቅ ያስፈልገኛልና በምን መንገድ መማር እንዳለብኝ እርጂኝ በተለይ በተልዕኮ ቢሆን ይመረጣል።

  • @Baslealnardos
    @Baslealnardos 8 місяців тому

    Sofiii we love you❤❤❤❤

  • @የአብልጅመሲ
    @የአብልጅመሲ 8 місяців тому

    አውውውው በዚቀጥይ ❤🎉

  • @esraeltsdesse2606
    @esraeltsdesse2606 8 місяців тому

    Thanks

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw 8 місяців тому +1

    ❤❤❤ፀጋይብዛልሽ❤በርቺ❤

  • @miscohmisganish1145
    @miscohmisganish1145 8 місяців тому

    amen🎉🎉🎉😮😮😊❤❤❤

  • @alemutebikew704
    @alemutebikew704 8 місяців тому

    Amazing!!!

  • @MalkamuShuramo
    @MalkamuShuramo 8 місяців тому

    Amen tabaraki

  • @negakassa
    @negakassa 8 місяців тому +1

    Good job sofi አሁን በትክክለኛው ጥሪሽ መጣሽ💜💜💜bless you

  • @sel467
    @sel467 8 місяців тому

    Sofi we love you ...ድንጋይም ብታመልኪ

  • @NuuraHiwet-gz2vb
    @NuuraHiwet-gz2vb 8 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @TeshomeMatebe
    @TeshomeMatebe 8 місяців тому

    Belesed sofe berche

  • @HannaTesfaalem
    @HannaTesfaalem 8 місяців тому

    😍😍😍😍😍😍😍💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tebatrki ehte Geta yabzalshe

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 8 місяців тому

    አንቺ የእሱስ ንግት ነሽ ተባረኪ

    • @AschalewAmezene
      @AschalewAmezene 8 місяців тому

      ጎበዝ

    • @AschalewAmezene
      @AschalewAmezene 8 місяців тому

      wonderful Sofia

    • @AschalewAmezene
      @AschalewAmezene 8 місяців тому

      ወንጌ ያሸንፍል

    • @AschalewAmezene
      @AschalewAmezene 8 місяців тому

      በክርስቶስ ቶስ እየሱስ የሆኑ ሁሉ በጣም ተባረከዋል በመንፈሳዊ በረከት የባረከን የአባቶቻችን አምላክ የተባረከ ይሀን አሜኒ

    • @AschalewAmezene
      @AschalewAmezene 8 місяців тому

      በክርስቶስ ቶስ እየሱስ የሆኑ ሁሉ በጣም ተባረከዋል በመንፈሳዊ በረከት የባረከን የአባቶቻችን አምላክ የተባረከ ይሀን አሜኒ

  • @abrhambeyin1594
    @abrhambeyin1594 8 місяців тому

    God bless you sister 🪴🪴🪴🪴🪴🪴.

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 6 місяців тому

    እሱና ሐገሩ ብቻ የሆነ ሰው መድኃኒቱ ምን ይሆን ???
    🌈🌈🌈🌈🌈🌈

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 8 місяців тому

    Im a new subscriber.

  • @Yabets-s1b
    @Yabets-s1b 26 днів тому

    መንፈሳዊ,አይን,ይብራልሽ

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490
    @fikirtemamotessmafikirtema7490 8 місяців тому

    እሺ ሶፊዬ

  • @Ethiopiandailyመዝናኛ
    @Ethiopiandailyመዝናኛ 8 місяців тому

    Read 1 Timo 2:12,

  • @temasgenhaiso7582
    @temasgenhaiso7582 8 місяців тому

    Geta abisto yibarikish

  • @anchineshandarge537
    @anchineshandarge537 8 місяців тому

    ጨነቀሽ መሠለኝ ለዛሽ ደስ አይለኝም

  • @HannaTesfaalem
    @HannaTesfaalem 8 місяців тому

    😍😍😍😍❤💙🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @hymanotmamo662
    @hymanotmamo662 7 місяців тому

    ታድለሽ ሶፊ

  • @HappyFerryBoat-dd7dz
    @HappyFerryBoat-dd7dz 8 місяців тому

    Benateshi sele netelaw lebeshi mekentum ayecheshi alawikem