Yesterday i came back from Ethiopia. God bless your beautiful country and beautiful people. I said that even being robbed of my telephone in Addis. Big cities are always dangerous but countryside is full of good and helpful people that i've met in Gondar, Harar, Debark or Bahar Dar. Hail to Ethiopia! Amen. Matthew from Poland
Sorry to be offtopic but does someone know of a trick to get back into an instagram account..? I somehow forgot the login password. I would appreciate any tricks you can give me
ሀፍፍፍፍ የማርያም ልጅ ስምክ ይባረክ የኔ ጌታ ምን እልካለው ተመስገን ብቻ ባላሰብኩት ባልጠረጠርኩት መንገድ ዛሬ ሀገሬ 6 ሰአት ላይ ተሳፋሪ ነኝ ምን እላለው ደስታው ሊያፈነዳኝ ነው ከስንት አመት በኀላ አዱዬን ማማዬን ሸገርዬ ላያት ነው እና በሰላም ግቢ በሉኝ ከቤተሰቦችሽ ገወገንሽ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ ደስታው ጦሽ ሊያረገኝ ነው ሁፍፍፍፍፍፍ ተመስገን ኢየሱሴ...........
suzi goytom በሠላም ግቢ የኔህት ደሥታሽ ደሥታችነዉ
Bashaer alsaad
በሰላም ግቢ ማማዬ እኛንም እዳች በሰላም ለመግባት ያብቃን
በሰላም ግቢ ያገሬ ልጅ
በሰላም ግቢእህቴ
አይዞአችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እኛ እኮ የተሰደድነው ለኖሮ አይደለም ሰርተን የተሻለ ህይወት ለመምራት ነው እኛ ገና ወጣቶች ነን ፈጣሪ ከፈቀደው ረጅም እድሜ በሀገረችን እንኖራለን በአላም ከቤተሰቦቻችን ጋር እናሳልፋለን ታገሱ መታገስ ዋጋ አለው የኔ ሆደ ባሻ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መልካም ምኞቴ ነው በርቱ
እውነትሽን ነው ማምየ በስላም አገራችን ለመግባት ይብቃን
Amen
@@ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ እሚንንን ያርብ
uhAdera berukiye tenshs chgrogn new eshi yekoyhubshsAdera berukiye tenshs chgrogn new eshi yekoyhubshsAdera berukiye tenshs chgrogn new eshi yekoyhubshsAdera berukiye tenshs chgrogn new eshi yekoyhubshsAdera berukiye tenshs chgrogn new eshi yekoyhubshsAdera berukiye tenshs chgrogn new eshi yekoyhubshsAdera berukiye tenshs chgrogn new eshi yekoyhubshsAdera berukiye tenshs chgrogn new eshi yekoyhubshsAdera berukiye tenshs chgrogn new eshi yekoyhubshshhhþtt
hhhhh
h
þthhmmh
ùhhhhuýýùu&--- ---76100932t1
ዘመን የማይሽረው ምርጥ የበዓል ሙዚቃ........በደጉ ዘመን የበዓል ድባብ በጣም ደስ ይል ነበር፡፡ አሁን ግን የሀገራችን እንዲህ መመሰቃቀል ስመለከትና ይህን የበዓል ሙዚቃ ክሊፕ ስመለከት አልቅስ አልቅስ ይለኛል፡፡
እንኳን አደረሳችሁ አዲሡ አመት የሰላም የፍቅር የአድነት ያርግልን ሀገራችን ምህረቱን ያሰማልን የቤተሰቦቻችንን ቸር ወሬ የምንሰማበት ቀይ ይሁንላችሁ መልካም አዲስ አመት
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ደሜ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችህ ህይወት ናቸው የበአል እና የሰርግ ስራዎችህ ዋው 👌especial ናቸው ያንተን ሙዚቃ ሰምቶ በበአልም ሆነ በሰርግ ላይ ሰሜቱ ፈንቅሎት የሚወዛወዝ እንደሚበዛ እነርግጠኛ ነኝ በተለይ በስደት ውይ ብቻ ተመስገን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነመላው ቤተሰብህ ተመኘሁልህ ምርጥ ሰው ነህ 👌👌👏👏🌷🌷🌷
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ለ2012 አዲስ አመት አደረሳችሁ
ባላችሁበት መልካም በአል
አይይይይይ ደመረ ይህን አዲስ አመት ቤትህ ጎደሎ ሆኖ ልታከብር ነው ምናለ ሞት ባይኖር። ያስብላል ኡፍፍፍፍ
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ለ2012 አዲስ አመት አደረሳችሁ
ባላችሁበት መልካም በአል
አይይይይይ ደመረ ይህን አዲስ አመት ቤትህ ጎደሎ ሆኖ ልታከብር ነው ምናለ ሞት ባይኖር ኡፍፍፍፍ
ስለውነት እናት ና አባት ያላቹ እድለኛ ናቹ በተለይ በብአላት ቀን ትልቅ ድምቀት ናቸው መልካም አውዳመት ይሁንላቹ ኮመንታተሮች
ደመረ ትክክለኛ የኢትዮጵያ ሁሌም ደስ የሚል የባህል ጫወታ አሳይቷል !!!
ስዎደው ይሄን እንቁ ኢትዮጵያዊ አርቲስት
እድሜህን ያርዝምልን ቅዱስ እግዚአብሔር
እፍፍፍፍፍ አቤቱ ፈጣሪ በስደት ላለነውም በያለንበት ደስታን ስጠን ጓደኞቼ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ከፋኝ የስደት አይኑ ይጥፋ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
Eqan Abro Adrsen 🌻 🌻🕊️ ehite
የዛሬ አመት ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን
Foe በጣም ይመቻል
አሜን አሜን አሜን
Amin
አሜን
አሜን አሜን አንሜ
Ameen
እኛ ሀበሾች እኮ ከአለም የሚለየን ምርጥና ውዱ ባህላችን ነው
እንኳን ለ2010 ዓ/ም በሰላም አደረሳችሁ
አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት ያድርግልን ስደተኞችን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
ኢትዬጵያችነ ለዘላለም ትኑር 💓💓💓💓
Haha
ውፍፍፍፍ ምናለ በዚህ ሰሀት ከቤተሰቦቼ ጋር ብሆን እግዚአብሔር በሰላም ከስደት መልሶ በሀገራችን ከቤተሰቦቻችን ጋር በዓልን ለማክበር ያብቃን እንኳን አደረሳቹ♥
ብዙአየሁ በእናቴ Amen amen amen
በጣም እንጂ
ብዙአየሁ በእናቴ አይዞን ብዙ እህትዬ 1ቀን እንሆናለን
ብዙአየሁ በእናቴ አዎ እህቴ መቼ ይሁን የናፍቁትንም ሁሉ አብረን ሆነን እንድንካፈል:እንኳን አደረሳቹ🌷🌷🌷
አሜን አሜን አሜን ማር ፍጣሬ ቤተስቦቻችንን ስላም ያርግልን እኛንም ስላም ያርገን እና ለከርሞ ስው ይበለን እና ከስደት እግዚአብሔር በስላም መልሶን ከቤተስቦቻችን ጋር ለማክበር እግዚአብሔር ያብቃን !!!
What a song Deme! GOD bless ya my brother, a very great number . Stay safe.
የእውነት በአል ሲመጣ እኮ ነው ሁሉም ስደተኛ ሀገሩን ሚናፍቀው እግዚአብሔር ለኛም አንድ ቀን ይሰበስበን ይሆናል እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ♥
offfffffffffffffff ay sedete
Seqa Kadhe Amen enakin abro adershin
@@keyeyaabtolij3700 thinking
ወይዘሮ ሀና መኩሪያ ምን አለበት በዚህ ስአትችከቤትስቦቸጋር ብሆን አላህ ሆይ ቀጣይ አመትበስላም ክስደየት መልስኝ እና እቤተስቦቸጋር እንድውጥስጣእልልልልልልልል
እፍፍፍፍፍሃሰከሰ
ምናለ በዚ ሰአት ከቤተሰቦቼ ጋር ብሆን ውይይይይ ይሄ ስደት አለያየን እኮ ለማንኛውም እንኳን አደረሳቹ
Perfect Ethio kid Demer Leges.kibirt Ethiopia live all the time our mom Ethio.
I love it 4 corner Ethio Ethiopia music.
ሁለመናህ ታርመህ ያደክ ምን እይነት ከባድ ስው ነህ ወንድሜ እድሜ ና ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ እንጠብቃለን
100% Kibirt Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia traditional music Thank you.North Eeat west South Ethiopian Ethiopian I love all.
Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia happy Easter.Thank you ❤️❤️❤️❤️🙏 Ethiopian.
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አር መቼ ነው አውዳ አመት
ከቤተስቦቼ የማስልፍው አይ ስደት እጭ
ደሞ ስሙኑን በለቅሶ ልሞት ነው
ለመላው ተከታዮች እምነት ክርስትና
እንኬን አደርስን አደርሳቹ
አይዞሸ
ደመርዬ ቆንጆ ሥራ ነው ተባረክ
ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ በጭራሽ እንዳይከፋችሁ ውዶች በመዳም 🏠 ዘና ፈታ በሉ ፣🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አይዞችሁ
ሁሌም የምደሰትበት ዘፈን በተለይ ደሞ ሁሌም በዲጄ ስራ ላይ እያለሁ የማይረሱኝ ገጠመኝ የሚያስታውሰኝ ይደገም አውዳመት 😘😘😘
Amen Amen Amen!
እንኾን ናብ ሓዱሽ ዓመት ብሰላም ኣብቕዓና
ንኹሎም ኣመንቲ ኽርስትና ኤረትራን ኢትዮጵያን።
እንኳን አደርሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር አየንድነት የፍቅር የመተሳሰብ እንዲሆንልን እንመኛለን
እንዴት ልብ እደሚያስተስት እናመሰግናለን !!!!!
ያምራል በርታ እንኳን አብሮ አደረሰን ለክርስቲያኖች በሙሉ.......
ይህን ዘፈን ስሰማ እንባዬ ይመጣል ውይይይይ ስደት አይኑ ይጥፋ😭😭😭
very sweet. Thanks Demere and your Crew.
ደሜ ምርጥ ስራ ነው ! ብዙ አትጥፋ እምዳትረሳ
እፍፍፍፍ አሁንስ አልቅሽ አልቅሽ አለኝ እዚህ ሙዚቃው እዚህ ኮሜንቶች አይዞን አንድቀን እኛም ከቤተሰቦቻችንጋእንገናኛለን
እፍፍፍ እዴት ደስ ይላል እግዚያብሄር እኛንም ከሥደት በሠላም መልሶን ከቤተሰቦቻችን ጋር እደዚህ በደስታ እድናሳልፍ የእግዚያብሄር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን
Yeshi Fiker hbr
ውድ የኦርቶዷክስ እምነት ተከታይ በሙሉ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደርሳችሁ
♥በአሉ
♥የሰላም
♥የፍቅር
♥የደስታ
ይሁንላችሁ አሜን እኛንም ለሀገራችን ያብቃን
ወይንዬ የማርያም ልጂ እግዚያብሄር ፍቅር ነው. amen amen
ወይንዬ የማርያም ልጂ እግዚያብሄር ፍቅር ነው አሜን፡አሜን፡አሜን
እንኳን አብሮ አደርስን ማር አሜን አሜን አሜን
ወይንዬ የማርያም ልጂ እግዚያብሄር ፍቅር ነው amin MariyamTtebkachhu
ወይንዬ የማርያም ልጂ እግዚያብሄር ፍቅር ነው
አሜን ❤አሜን❤አሜን❤ እኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የሀገሬ ልጅች ተስፋ አትቁረጡይህቀንያልፋል
በጣም ደስ ኢላል እንካን አደረሣቹሁ መልካም በአል
ውፍ 😭😭😭 ሰደት ላይ መኖር ከጀመርኩ 10 አመት ሞላኝ ባአል በመጣ ቁጥ እንዴት እንደምረበሽ የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ አድስ አመት አስባለው ፀልዩልኝ 😭😭😭
meed alqassimi አረ ግቢ ወደ ሀገርሽ
meed alqassimi አይዞሽ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ አላህ
እረ እህት ግቢ ውይ በጣም ቆየሽ ይብቃሽ እኔም 4 አመቴ ውይይይይይ እፍፍፍፍፍ በቃ ይበለን
meed alqassimi እፍፍፍፍፍፍ ኔም 9 አመት ሆነኝ አይ ወይ አይሞላ። አይዞን አድቀን እግዚአብእሔር ጋር እገባለን
meed alqassimi getaa yierdashi ihet
በጣም ነው የምወድክየእኔ ወንድም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥክ💋❤💙💜❤💙💜💕😍🇪🇹
የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እካን አደረ ሳችሁ በአሉ የሰላም የጤና ያድርግልን የአመት ሰው ይበለን እኛም አሜን ዋውው ደስ የሚል ዘፈን ነው በርታ
ቆንጆ ዘፈን ቆንጆ አለባበስ። ነገር ግን ይህንን ቁምጣና ካንኒቴራ ባትጨምርበት ኖሮ የወጣለት ዘፈን ነበር። ቦታ አመረጣችሁም በጣም ቆንጆ ነበር። እራሴ በተሰቦች ውስጥ ያለሁ ነበር የመሰለኝ። እባካችሁ ይሕንን የቻይና ካኒቴራና ዥጉርጉ ጨርቅ አጨምሩብት።
እንኳን ለብረሀነ ትንሳኤው በሰላም አድረሰን ግን ለምንድ ነው የበአል ሙዚቃ ስሰማ ውሰጤን ይከፉኛል ሀገሪን ናፈቄ
Like like like. .Very good! !!
Never ever fail this job.
እንኳን አደረሳቹ የሀገሬ ልጆች ሁላቹንም በስደት ያላቹ አይዟቹ አንድቀን ምኞታችን ተሳክቶ እኛም ከቤተሰቦቻችን ጋር እናከብረዋለን በያላቹበት መልካም በአል ይሁንላቹ
ደምየ ስወዲህ ምን ብየ ልግለፀው እዲሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ።
Wooow demere Kenya bayye namati tola sirbi ke yero ayyana sirbuma ketu ayyana nati fakesa 😍😍😍😍😚😚😚💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏💪💪💪💪💪
ትግረዋይ ነኝ ግን ያንተን ና የማዲቱ ፈን ሀኪም እንዳዘዘልኝ በየቀኑ ሳላዳምጣቹ አልተኛም፡፡ ትለያለህ ግዝሽ
Enqutatash Kibirt Ethiopia One Ethiopia Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia ❤❤.
Ethio's beautiful Ethiopa Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia I love you everyone ❤️❤️❤️❤️🙏 Ethiopian artist.
በውጭም በሀገር ውሥጥት ያላችሁ የክርስትና እምነት ተከታዩች እንኳን አደረሳችሁ
ገነት አለሙ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Geni. yedngl lj 😶🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
Geni. yedngl lj ዥሽትድክይርልፕንሃብ
Mona Salem ።
Geni. yedngl lj addd
በዓልን ከቤተሠብ ጋር መሆን በጣም ያምራል ግን ቤተሰብ ለሆኑት
ግን ከበዓል ትዝታነቱ በላይ የአዕምሮ ህመም ነው ሚሆነው መልካም የዘመን መለወጫ በዓል ይሁን በሰው ሀገር ላሉ፤በእስር ቤት ላሉ፤በሀገር
ዳር ድንበር በመጠበቅ ላይ ለሚገኙ የሠራዊት አካላት፤በሆሲፒታል ለሚገኙ፤በጎዳና ለወደቁትና ለመቄዶኒያ የአረጋዊያን መጠለያናላሉትና
መሰልሁሉ
በአገር ውስጥም በሀገር ውጭም የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በአልን እንደት አሳለፋችሁ እኔ መዳሜ ቤት ተደብሬ ዋልኩ እናንተስ
የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን በሰላም አደረሰቻቹ የሰላም የፍቅር ያንድነት ያድርግልን
I love the people Ethiopia espicaly the Amhara people...
Keep your bullshit tribalism. By the way the guy is not amhara
መልካም ብዓል ለሁላችሁም
All love from Sudan
Yesterday i came back from Ethiopia. God bless your beautiful country and beautiful people. I said that even being robbed of my telephone in Addis. Big cities are always dangerous but countryside is full of good and helpful people that i've met in Gondar, Harar, Debark or Bahar Dar. Hail to Ethiopia! Amen.
Matthew from Poland
sorry for the bad experience
Sorry I am ashamed of those who did that to you
There are some stupids people which blackmail the Ethiopians culture. However I am very intersted in your postive comment.
@@aaaa-tw2yr ÑN P ....NMMM
enkan aderesachu 💞💞💞💞
uff ስደት አይኑ ይጥፋ ,,,በሠላም ወደ ሀገራችን ያስገባን መልካም በአል
ደስ ይላል አውዳመት ለታደሉት ለኔ ሳይሆን ጨቅጫቃ ባል ነበረኝ አሁን ስደት ገላገለኝ እንካን አደረሳቹ ያገሬ የተዋልዶ ልጆች
kkkkkk
ዎው ዎው ዎው የኔ ውድ ወንድም አራፍነው በርታ 👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
መልካም አመትባል ይሁንላችሁ ውድ ኢትዮጲዎያን አመትባሉን የሰላም የፍቅር ያድነት ያድርግልን አሜን ❤❤❤❤
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እንኩዋን አደረሳችሁ የድንግል ልጅ በየአላችሁበት ይጠብቃችሁ በአሉ የሠላም የፍቅር ይሁንላችሁ::
አንድ ቀን ይሳካል አይዞሽ ..... እንኳን አደረሰን።
አሜን፡ተባረኩ፡፡እሰይ፡እንኳን፡አደረሰን፡
i cant stop listening to this typical music!!
Sorry to be offtopic but does someone know of a trick to get back into an instagram account..?
I somehow forgot the login password. I would appreciate any tricks you can give me
ለበዓል ሙዚቃ የተፈጠርክ ወኮ ነህ.!!!! ❤❤❤🌻🌼🌻🌻🌻🌼🌻🌻🌻🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌷💐💐🌷🌷🌷💐🌹🌹🥀🌺🌺🌜🌸🍄🍄🍁🍂🍂
Waw merx zefay merx zefen selamashu yebeza yagere legosh ulu 💙 💛 ❤ Amsegenalew
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
wow very nice
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
እፍፍፍፍፍፍፍ ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኛም በስደትትትትትትትት ግን ይመስገን
ኢትዮጵያዊነቴ ለዘላለም ትኑር እሷን አጥቼ መኖር አልፈልግም በቃ በይቅርታ በፍቅር ለመኖር የኔየኔ ትተን በእኩልነት ማራመድ አለብን መተሳሰብ በመረዳዳት ስተትን በማረም እናቅና ምክሬነው
Great song it is unparalleled
wwwwwwbatamii yamiralii Adis bahalii damaree katilibatii
እፍፍፍፍፍ እስተመ ስዴት. እረ በቃ በለን አገራችን. እኛም ወግ ዴርሶን ብአልን. እቤተሰብ እናክብር. ሁሌየ ልቅሶ
ጎዴሬ ምን ማለት ነው
ምን ማለት ይመሰላል ጎንዴሬዋ ለማለት ነበር በስተት ሆነጂ
መልካም የፋሲካ በዓል በውጭም በሀገርም ያላችሁ በዓሉን የሰላም የጤና ያርግልን
solaf omar amen
እንኳን ለፋሲጋ በአል አደረሳችሁ ውድ የአገሬ ልጅች መልካም በአል
ምርጥ ስራ❤❤❤
Good to Ethiopian every thing diffrent, and every thing Orginal !!!!!
One of the Great Nation In the World.
አውዳመቱ ሲመጣ ባመቱ ደስ ይላል
አሚን እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ናፈቀኝ በአል
እንኳን አደረሳችሁ .........,
Happy new year
አመት በዓል እንደዚህ ሲከበር ደስ ይላል።
እንኳን ኣደረሠህ ደመረዬ
Happy new year ❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ የደስታ የፍቅር የአንድነት በአል ይሁንልን
በስደት ላይ በአል በትዝታ ለምነሰልፍ ደሞ በሰለም ወደ ሀገረችን አብቅቶን ከቤተሰብጋር ለመሰለፍ ያብቃን
በአል በስደት በትዝታነው ያምነሰልፈው
ወይይይ ደሜ ስወድህ ከምር አቤት ድምፅህ👉💚💛❤
የሀገሬ ህዝቦች እንኳን አደረሳችሁ ለኔም ፈጣሪ በሰላም ለሀገሬ እብቅቶኝ በአልን ለማክበር ያብቃኝ ሀገሬን ሰላም ያድርግልኝ በቅድሚያ እሷ ሰላም ስትሆንልኝ ሁሉን ማድረግ እችላለሁና
Sorry I just cry sadnles Thank you Mimi Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia.
I am fine.I am comfortable about Ethiopian music Thank you.
Kibirt Ethiopia wibit Ethiopia we love you all the time One Big Ethioia thank you.blanketsh Green Yellow and Red flag Ethiopia Original Lezelam Nurie.
እንኳን እናቴ ሞታ ድሮም አልቅስ አልቅስ ይለኛል አለ የሀገሬ ሰው ሁሌም በበአል ግዜ መርዶ የሰማሁ ያህል ዉስጤ ይረበሻል
ayethoshi yen konj
አይዞሽ ማማዬ
እንኳን አብሮ አደረሰን
☺️☺️😉LOVE YOU AMUSEK
እንኩአን ለ ብርሀነ ተንሳኤ በሰላም አደርሰን