ባሌን ይቅርታ አልኩት || ሊሰሙት የሚገባ ደስ የሚያሰኝ ምስክርነት || I apologized to my husband.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 19

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 22 години тому +1

    እሰይ እንኳን ጌታ እረዳሽ እህቴ የሚባርክ ምስክርነት ነዉ ዘመናችሁ ይባረክ ❤

  • @godlovesme9327
    @godlovesme9327 23 години тому +2

    ዋዉ በመንፈስ ቅዱስ የተሟላ ምስክርነት ሃሴት እያረገች ነዉ ምትመሰክረዉ በጣም ገብቷሻል እህቴ ተበረኪ ጨምሪ ከዚህ መረዳት አትዉረጂ

  • @furtunakahesaye1374
    @furtunakahesaye1374 21 годину тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔም ትዳር የተፈወሰው በዚህ ቤት በረከት በሆነው በፓስተር ተስፋሁን ፀሎትና ባርኮት ነው ተባረኩ አዎ እውነት ብለሻል እህቴ ወደ ቤተክርስቲያን መምጣት ቀልድ አይደለም በፍቅር እኔም ቤቴም ካለሁበት ቦታ ሆነን እምንናፍቀው ይህንን ጉባኤ መቀላቀል ነው ጌታ ይረዳናል ተባረኪ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን፡፡

  • @bisratfeshay9533
    @bisratfeshay9533 4 години тому

    ክብር ለጌታ እየሱስ ይሁን
    ተባረኪ ሰሊናየ❤❤

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 23 години тому

    ዋው እህቴ እንኳን ጌታ ረዳሽ ስሙ ይባረክ ❤
    ፓስተር ተስፋሁን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ለምልም ጌታ አገልግሎትህን ቤተሰብህን ይባርክ ❤❤❤
    ኢትዮጵያ ልኖር እመጣለሁ ጌታ ይረዳኛል እኔም ተምሬ ጌታ ህይወቴን ቤቴን ትዳሬን ጎብኝቶልኝ እንደ እህቴ እመሰክራለሁ

  • @tsadkangebresellasie7511
    @tsadkangebresellasie7511 3 години тому

    እልልልልልል እኔ ስደት ሆዬ ነው የሰማሁሽ እውነት ነው እዛ መገየት እድል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya4565 12 годин тому

    በስመ- አብ እንዴት ያለ ድንቅ ምስክርነት ነው::
    እንኳንም ጌታ አገኝሽ እንኳንም ለነፍስሽ ለቤትሽ ለልጆችሽ ለባለቤትሽ ተጠነቀቀልሽ:: እግዚአብሔር እንዲህ በወርቅ መቀነት ያስታጠቀሽ ትልቅን ነገር ባንቺ ሊሰራ ነውና ብዙ ምርኮን ለእግዚአብሔር መንግስት በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ስራ እንደምታመጪ እምነቴ ነው::
    ይታወቅሽ ይሆን ?እግዚአብሔር አይምሮሽን እና ልብሽን ብቻ አይደለም የባረከው አንደበትሽንም ጭምር እንጂ 30 ደቂቃ ያህል ተናግረሽ ለኔ ግን ልክ 3 ደቂቃ ብቻ የመስእከርሽ መስሎኝ ግዜው ሲያበቃ ቅር አለኝ::
    ለዚህ ሁሉ መታጠቅና ለቃሉ እውቀት ቃሉን እየመገበ ያሳደገሽን የቤተክርስቲያኒቱ ዋና መጋቢ ፓስተር ተስፉሁንን እግዚአብሔር አሁም ጨምሮ ጨማምሮ የቃሉን መገለጥ ያብዛለት::
    ከሁሉም በላይ ሲያስተምር እርጋታው ያስደንቀኛል:: በዚያች ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ትውልድን እያስታጠቀ እንዳለ መሆኑ በግልፅ የተገለጠ ነው::
    እኔም እንዳንቺ አንድ ቀን ጌታ ሲፈቅድ ከዚህ ጉባኤ በርቀትም ቢሆን እየተማርኩ ያለሁት ነገር እጅግ ብዙ ትምህርቶች እና ምስክርነቶች የማካፍልበት አንድ ቅን ይመጣል ብዬ አምናለሁ:: በሆነው ነገር ሁሉ ጌታ ክብሩን ይውሰድ::
    T.A from Canada

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 15 годин тому

    What a testimony, your blessed selina

  • @Liya-m8t
    @Liya-m8t 19 годин тому

    Selina shikor it’s good to see you here❤

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 День тому

    Hlotena gize yayehush new bedembi astawsh alew fetari ybarksh❤

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 16 годин тому

    Geta yimsgen yihin hulu yadrge kibr le iyesus yihun ❤❤❤❤amen 🌹 🌹 🙏

  • @SebleEyo
    @SebleEyo 23 години тому

    May God bless u more and more!

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 День тому

    Fetari ybarksh

  • @abenezerteshome2516
    @abenezerteshome2516 20 годин тому

    You are blessed. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samraabarra3940
    @samraabarra3940 13 годин тому

    Esyyyyyyy Geta yebarek

  • @Fenan230
    @Fenan230 День тому

    Geta yimesegen

  • @tigistalemayehu5780
    @tigistalemayehu5780 28 хвилин тому

    errrrrrrrrrrrrrrrrrrrrr Weyene Geta hoye What about me Lord ?

  • @SmGoogl
    @SmGoogl День тому +1

    😘😘😘😘😘👏👏😘

  • @SmGoogl
    @SmGoogl День тому +1

    😘😘😘😍😘😍😘😍🎷😍🎷